@madinathan77: Arulmigu Sri Kalayana Siva Subramani Temple, 9th Main Rd, Bashyam Nagar, Srirampura, Bengaluru, Karnataka, India.  #devaayathana #fortyshadesofmadi

Madi Nathan
Madi Nathan
Open In TikTok:
Region: SG
Sunday 03 May 2026 03:40:18 GMT
25006
5399
136
500

Music

Download

Comments

kvg99
KVGomathi☺️ :
appa 🙏
2026-06-22 10:48:09
1
77.kanna7
🤘⚔꧁◤*°𝐤𝐚𝐧𝐧𝐚𝐧°*◢꧂⚔🤘 :
ஓம் முருகா 🙏🙏🙏
2026-06-21 18:31:59
1
nature_lover8786
Nature Lover 87 :
Om Sharavana Bhava💕
2026-05-05 23:14:05
1
mahasekar_editz
MahaSekar_Editz❤️ :
ஓம் சரவணபவ🙏
2026-05-24 21:15:00
1
user6271586663134
user6271586663134 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-03 18:13:12
0
rajathava
raja :
🕉🙏🙏🙏🙏🙏🕉OM Saravana pava
2026-06-02 22:29:51
0
gkalaiarasu3011
Gkalai Arasu 🔱களையரசு 🔱 :
ஓம் முருகா சரணம் 🙏🙏🙏
2026-06-07 01:46:29
0
bonbonroi95
❤️‍🔥 BONBON 🍬 :
Om murugan
2026-06-02 21:37:33
0
user64167265
வீர சோழ 👑 பரம்பரை ⚔️🔰🔰🔰 :
om muruga ❤️
2026-06-04 02:32:55
0
user33470557
kalai :
ஓம் முருகா
2026-05-24 16:10:32
0
s123stss
sasitaran :
om muruga 🙏🙏🙏🦚🦚🦚🐓🐓🐓
2026-06-02 23:38:38
0
usharohini2882
UsHa🌹RoHiNi🌹2882 :
om muruga 🙏
2026-06-05 08:57:35
0
23ammu12
25 Ammu 25 :
ஓம் முருகா
2026-05-29 09:42:54
0
user8812272881343
Sri Prashanth :
🙏🙏🙏Om Muruga Potri🙏🙏🙏
2026-06-06 12:42:27
0
user4433316494183
KING QUEEN 1983 :
om murugah tunai🙏🙏
2026-06-02 23:59:50
0
partheepanarul
Partheepan Arul :
அம்மையே அப்பா ❤️❤️❤️❤️❤️
2026-05-05 08:58:37
1
elango8223
elango8223 :
om Murugan 🙏🙏🙏🙏
2026-05-22 02:30:24
0
ananthythevakumaran
ananthytheva :
om
2026-05-03 04:11:41
0
kanchu1666
KANCHU16🥰 :
om Saravana bhava 🙏🏻 murugane thunai 🙏🏻
2026-05-07 06:51:57
0
victor_200213
🕉️𝗩ɪᴄᴛᴏ𝗥_𝗛ᴀʀ𝗜👑🪽 :
ஓம் முருகா ♥️🙏🫴✨
2026-05-07 14:06:29
0
hidayati58
Om Sai Ram 🚩🙏🚩 :
Om Saravanan bhava 🦚🙏 Om Muruga Potri 🌷🤲
2026-05-18 06:54:06
0
suresh.krishna35
Suresh krishna :
om muruga
2026-06-22 13:39:35
1
user268364592
Aung :
omm
2026-05-09 15:32:04
0
on.love61
❤️🌹🌹🌹 :
ஓம் முருகா போற்றி 🙏🙏🙏
2026-05-07 20:18:43
0
carpe_diem.a.r_7
💝ராஜன்💝 :
ஓம் சரவணபவ சண்முகா சரணம் சரணம் சரணம் ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-05-03 05:47:07
0
To see more videos from user @madinathan77, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አንድ ሰው በእውነት እንደሚወድህ/እንደሚወድሽ እንዴት ታውቃለህ? ይህ ጽሑፍ አንድ ሰው በእውነት ሲወድህ የሚያሳዩ ምልክቶችን እና ፍቅሩ እውነተኛ መሆኑን እንዴት ማወቅ እንደምትችል ያስተምርሃል። አንድ ሰው ሲወድህ ታውቀዋለህ፤ ደግሞም በልብህ ይሰማሃል። ይህን የሚያረጋግጡ ብዙ ምልክቶች አሉ። ✅ ትኩረት አንድ ሰው ሲወድህ ትኩረት ይሰጥሃል። የምንወዳቸውን ነገሮች ትኩረት እንሰጣለን። ✅ እንክብካቤ አንድ ሰው ሲወድህ ስለ ደህንነትህና ስለ ደስታህ ያስባል። ስለ ሕይወትህ የማይጨነቅ ሰው በእውነት ላይወድህ ይችላል። ✅ ግንኙነት አንድ ሰው ሲወድህ ምንም ያህል ቢጠመድ ከአንተ ጋር መነጋገርን ይፈልጋል። የሚወዱትን ሰው ድምጽ መስማት ደስታ ነው። ✅ መስጠት ፍቅር በተፈጥሮው መስጠትን ያመጣል። ገንዘብ ባይሆንም እንኳ አንድ ሰው ሲወድህ የሆነ ነገር ይሰጥሃል። ፍቅር ሁልጊዜ ራሱን ለመስጠት ይፈልጋል። ✅ አብሮ ጊዜ ማሳለፍ አንድ ሰው ሲወድህ ከአንተ ጋር ጊዜ ለማሳለፍ ይናፍቃል። የምንወደውን ሰው መቅረብ እንፈልጋለን። ✅ መስዋዕትነት የፍቅር ትልቁ ማስረጃ መስዋዕትነት ነው። ፍቅር ራሱን ብቻ አያስብም። የምትወደውን ሰው ለማስደሰት ራስን መሰዋት ይፈልጋል። ✅ ትዕግሥት አንድ ሰው ሲወድህ በድክመቶችህና በችግሮችህ ውስጥ ታጋሽ ይሆናል። ✅ ጥበቃ አንድ ሰው ሲወድህ ከጉዳት ለመጠበቅ ይጥራል። ✅ ደግነት ፍቅር ደግ ነው። አንድ ሰው በቀለል እና በክብር ይይዝሃል። ✅ ልብን መክፈት አንድ ሰው ሲወድህ ስሜቱን ይገልጥልሃል። ድክመቶቹን እና ውስጣዊ ስሜቶቹን ለማሳየት አይፈራም። ✅ ድጋፍ አንድ ሰው ሲወድህ በሚችለው ሁሉ ይደግፍሃል፤ በስሜት፣ በመንፈስ፣ በገንዘብ ወይም በሌላ መንገድ። ✅ ኢንቨስትመንት አንድ ሰው ሲወድህ ከገና የተሻለ ሰው እንድትሆን በአንተ ላይ ጊዜውን፣ ጉልበቱንና ሀብቱን ያፈሳል። ፍቅሩ እውነተኛ መሆኑን እንዴት ታውቃለህ? ✅ ጊዜ ስጥ ማንም ሰው ጭምብል ለዘላለም ሊያደርግ አይችልም። ሰዎችን በጊዜ ፈትናቸው።ከጊዜ በኋላ እውነተኛ ማንነታቸው ይገለጣል። እሱ “ከልቤ እወድሻለሁ” ቢልሽ፣ አንቺ የሕይወቴ ብርሃን ነሽ ቢልሽ፣ ችግር የለም። ግን ጊዜ ስጪው።እሷም “ያለአንተ መኖር አልችልም” ብትልህ ችግር የለም። ግን ጊዜ ስጣት።ጊዜ እውነትን ያጋልጣል። ✅ በፈታኝ ጊዜ ነገሮች ጥሩ ሲሆኑ መውደድ ቀላል ነው። ነገር ግን ፈተና ሲመጣ ፍቅሩ ይፈተናል። በጣም ስትታመም፣ ፍቅሩ ይቀጥላል? ስራህን ስታጣ ወይም የገንዘብ ችግር ሲደርስብህ አብሮህ ይቆያል? ምንም ነገር በሌለህ ጊዜ አብሮህ ይሆናል ወይስ ይተውሃል? አትቸኩል።ጊዜ ስጥ።ጊዜ ገላጭ ነው። ከጊዜ በኋላ ፍቅሩ እውነተኛ መሆኑን ወይም አለመሆኑን ታውቃለህ። ፍቅር ይጸናል።ፍቅር ታጋሽ ነው።ፍቅር አይቸኩልም። ❤️ ፍቅር ይኑርባችሁ፤ ነገር ግን ሁልጊዜ በጥበብና በንቃት ተመላለሱ። via Tsion Mathiyos

About