@fevitabirabiro: ሀጩ ከተናገረዉ መቼም የማይረሳኝ ቃል እኔ ፈርቼ አላውቅም ልፈራም አልችልም ከፈራሁ አልኖርም ኢትዮጲያዊ ነኝ ግን ኦሮሞም ነኝ የኦሮሞ ህዝብ እየተጨቆነ አንደበቴ ዝም አይልልኝም የተወለድኩት ለዚህ ምክንያት ነው የኦሮሞን ህዝብ ስቃይ ለማንፀባረቅ ስለ ኦሮምያ ምዘፍነው አማራን ስለምጠላ አይደለም ትግራይንም ስለምጠላ አይደለም ኦሮሚያን ስለምወዳት እንጂ💔 የእኔ የዋህ ነብስክ በሰላም ትረፍልን #jamboojootee #hachaluhundessa🥺👑 #copylink

Fevu19🦋🌳
Fevu19🦋🌳
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 06 May 2026 17:40:22 GMT
271592
20329
195
2246

Music

Download

Comments

eyouel0888
Burno Fernandez :
ጃምቦ እና አቡሽ የሁሉም ናቸው
2026-05-07 13:09:08
179
user5278662671628
hiwot :
እንዲህ አይነቱን ነበር የሚያስፈልገን
2026-05-07 13:39:24
78
firewgaga993
Firew Dawit :
እውነት ነው አንተም ጀግናችን ነህ እንወድሃለን ❤❤❤
2026-05-07 03:43:28
65
aman13250
aman :
ጃምቦ ባአካል አቀዋለው ለቡ አካባቢ የሚገርም ልጅ ነው በሰፊው ሰለሱ ብዙየማወራው አለኝ ከዘጠናዎቹ ጀምሮ
2026-06-05 19:29:43
6
122113ffff
122113ffff :
ጃቦ ለነዛ ሆዳሞች ንገርልኝ
2026-05-19 17:15:56
19
soladamu375
ketamin :
jambo my king
2026-05-31 22:48:34
6
shimelis.te1
Shimelis Teshome :
አንዳንዴ ይኸ እኛ በሃያ አንደኛው ክ/ዘመን ደሀነትን የመሠለ ጠላት ታቅፈን እየኖርን እንዲህ እራሳችን በምናብ ፈጥረን ስንነታረክና ስንናቆር የምንውልበትን ጉዳይ ቻይናዎች ተርጉመው ቢሰሙ ምን ያህል ይስቁ ይሆን እላለሁ።
2026-05-17 16:40:46
9
selamabera1984gmail.com
waan ofii #7777@ :
wow! በቃ ስሙ ሀጩ እንዲህ አይነት ሰው ነበረ ግን ገዱለውብን አቃጠሉን!!!!!!
2026-05-24 07:55:03
8
webituberhanu
The Sabontu :
ጃንቦና አቡሽ ዘለቀ ይለያሉ
2026-05-08 12:16:37
10
rasted777
Ras :
I RESPECT BOTH OF YOU 👍🥰🥰🥰
2026-06-11 08:53:54
1
bel2121sir
bel sir@2121 :
Jambo always wise person and best vocalist
2026-06-10 08:49:46
1
siraketesefaye
መራራው ዘባርቄ :
ወድም ጃቦ እውነትክን ነውለዛም ነው አጫሉን ያጣነው አተም ራስህን ጠብቅ
2026-06-05 16:07:40
4
abdi.zmaha.1998
ተረኛማንይሁን💔💔💔አይመሥቃንነት :
አረዳድህ👌👌እንዴትደሥሥል ብልህነትይታይብሀል😁😁😁አላህረጅምእዴሜይሥህ
2026-05-06 22:28:27
7
betygualkalab
አለልኝ አባቴ :
ዓረ ሰላም ነበርን ድሮ ኢሄ ከመጣ ነው የተበታተ ነው
2026-05-07 18:43:28
5
dere.fish2
Dere Fish :
Respect bro !!
2026-05-07 04:07:59
5
rame0539
Rame :
eyeno🥰🥰
2026-06-10 12:29:11
1
akakiyu
Armagusa :
የመከባበር ትርጉሙ እና የማንነት እውነት ሲገለጥ ይኼንን ይመስላል!
2026-05-06 18:00:26
9
tada.ledat
tada ledat :
አንተንም እንዳየገሉብን ዝም በል።።።
2026-06-17 14:37:48
1
rastaw36
አልሀምዱሊላህ :
አጬእኮ 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-22 19:39:39
3
belay9741
belay :
ጃምቢቲ አንተም ሀጬም የእውነት ሰዎች ናችሁ ሰራችሁ ይመሰክራል
2026-06-03 11:19:06
3
true51001
True :
It’s time to globalization. Bichal ke Eritrea ehit wendimochachin gar enkuwa beselam tetarken begara binadig mignote newu bergit hizibu eris bersu tetalituwal lemalet yikebidegnal bc ke ager sinota abiren belitenal tetitenal.okey yihe hizib teleyayito yemayileyayi newu dikemu silachihu newu. Even ezim sinoru ye ethyopiya hizibu chigir yelebetim.hulum ye 1 adamina hewan lije newu. astedadegu ena weather conditions minalbat tinish liyunet lifetir yichilal beka.
2026-06-04 06:49:05
3
hussenhassen4288
Hussen Hassen :
ሀጫሉ ሀቀኛ ሰው ነበር። ለማንነቱ ለእምነቱ የቆመ ነበር ፌክ ኢትዬጵያኒስቶች በሉት
2026-06-10 14:42:55
1
To see more videos from user @fevitabirabiro, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About