@meelistar: не заставляй себя смеяться, если хочешь плакать…💔#kdramas #сынмаминойподруги #lovenextdoor #lovenextdoorkdrama #recuerdos

meelistar
meelistar
Open In TikTok:
Region: KZ
Thursday 07 May 2026 13:34:03 GMT
1433
192
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @meelistar, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

እህቴ ሆይ ብር ያለው ሳይሆን ላንች  ክብር ያለው  ወንድ አግቢ!
እህቴ ሆይ ብር ያለው ሳይሆን ላንች ክብር ያለው ወንድ አግቢ! """""""""""""""""""""""" 💚✅ህይወትሽ የሚደምቀው በፍቅር እንጂ በብር አይደለም... ገንዘብን በማንኛውም ሰአት ከሰራሽ ልታገኚው ትችያለሽ ፍቅርን ግን ከፈጣሪ ነውና የሚገኘው አብዝተሽ አምላክሽን ለምኚ... ወንድን ልጅ ከወደደሽ ራሱን ይሰጥሻል ይህ ማለት ደግሞ አንቺ አንደፈለግሽ አንገት ሆነሽ ታዞሪዋለሽ ... ብዙ ሀብት ኖሮት ምንም ስብእና ወይም ላንቺ ክብር ከጎደለው ሰው ጋር አደለም ትዳር ለአንድ ቀን አብሮ ለመዋል እንዳትመኚ... በማስመሰል እራሱን ደብቆ ከሚመጣ አስመሳይ ወንድ ወጥመድ እንዳትገቢ ጥንቃቄ ይኑርሽ... ብዙ ወንድ በማስመሰል የሚፈልገውን እስኪያገኝ የማይፈልገውን ያደርጋልና.... እንዲህ አይነቱን ወንድ በኑሮ ሂደት እንደ እስስት ሲቀያየር ትመለከችዋለሽ... በውሳኔው የማይጸና አቋም የሌለው ሰው ላይ ብትወድቂ እድሜሽን በሙሉ ስትንከራተቺ ትኖሪያለሽና እንደዚ አይነቱን ወንድ ለማስተካከል ካልችልሽ በትዳር እንዳትታሰሪ ጠንቃቃ ሁኚ... ደስታ የሚገኘው የውስጥን ፍላጎት በነጻነት መግለጽ ሲቻል ነውና ነጻነትሽን የሚነፍግ ፍልጎትሽን የማይጠይቅ ወንድ ገና ሲጀመር አትቅረቢው እንደዚ አይነቱ ወንድ ምንጊዜም እራሱ የሚያወራውን እንጂ አንቺ የምታወሪውን አይሰማም ቢሰማም ቦታ አይሰጠውም እርሱ በወደደው እንጂ አንቺ በመረጥሽ መንገድም አይጓዝምና... ....አንቺ ለምትናገሪው ለምታደርጊው ነገር ስህተት ቢመስለው እንኳን በቀስታ እንጂ ጮሆ የሚናገር ወዳጅ አታበጂ ዛሬ ከጮኸብሽ ነገ ሊመታሽ እጁን የማያነሳበት ምንም ምክያት የለውምና... ከሀብት ከቁሳቁስ በላይ ንጹህ ልቡን ንጹህ ፍቅርን የሚሰጥሽን ወንድ ተመኚ... .....የወንድን ያለውን ሀብት ወይም ኪሱን ሳይሆን ይዞ የመጣውን ንጹህ ፍቅር ተመልከች እንደዚህ አይነቱን ወንድ ትልቅ ዛፍ ሆኖ ሊጠልልሽ ፍሬ ሊሰጥሽ ይችላልና ምክንያቱም የሁሉም መሰረቱ ፍቅር ነውና... ደስተኛ የሆነ ህይወት ከፈለግሽ ግን እህቴ ሁል ጊዜም አስተውይ ብር ሳይሆን ለአንቺ ክብር ያለው ወንድ አግቢ። ከወረት የፅዳ ንፁህ ፍቅር እግዚአብሔር ለሁላችሁም ያድላችሁ/ያድለን አሜን(3) 💓አሜን፦ማለት ይሁንልኝ ይደረግልኝ ማለት ነውና💓አሜን💓ይልመድብን ??#ፍቅር ፦ፍቅር እወድሀለው እወድሻለሁ ከመባባል በላይ በተግባር የሚፈተን #በመተማመን_የሚፀና_በመደማመጥ የሚዘልቅ በመከባበር የሚሰምር የህይወት ማጣፈጫ ቅመም የሆነ💓የእግዚአብሔር💓የፀጋ ስጦታ ነው። 💓ማፍቀርም መፈቀርም መታደል ነው ሁለቱንም ማግኘት ደግሞ መመረጥም መባረክም ነው። 💓ዘወትር እግዚአብሔርን የምናመሰግንበትን የደስታችን ምንጭ የሆነ// የሆነች የህይወት አጋር እግዚአብሔር ያድለን #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #እግዚአብሔር_ፍቅር_ነው💚💛♥ #እግዚአብሔር_ማስተዋልን_ጥበብን_እውቀትን_ከፍቅር_ጋር_ይስጠን_አሜን????

About