@8m_8us: . . . . . . #صوفي #الشعب_الصيني_ماله_حل😂😂 #قصايد_شعر_خواطر #اغاني_مسرعه💥 #تصميم_فيديوهات🎶🎤🎬

صَوفـي𓍼🦇.
صَوفـي𓍼🦇.
Open In TikTok:
Region: IQ
Friday 08 May 2026 17:08:40 GMT
106822
11008
48
463

Music

Download

Comments

sa22ja7
🤎 :
تعبتتت من هذاك الفيديو
2026-05-09 12:42:27
3
To see more videos from user @8m_8us, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

##የያዕቆብ_ሌሊት ያድርግልን ማለት ምን ማለት ነው?                   መጀመሪያ ያዕቆብ ማነው!? ቅዱስ ያዕቆብ የይስሐቅ ልጅ ማለትም የአባትችን የአብርሃም የልጅ ልጅ ነው።  የአብርሃም ልጅ ይስሐቅ ርብቃን አገባ ርብቃም መካን ስለነበረች  ልጅ አልነበራትምና አባታችን ይስሐቅ ስለ ሚስቱ እግዚአብሔርን ለመነ እግዚአብሔርም ተለመነው፥ርብቃ ሚስቱም ፀነሰች። ልጆቹም በሆዷ ውስጥ ይገፋፉ ነበር ርሷም፦እንዲህ ከሆነ ይህ ለእኔ ምኔ ነው አለች። ከእግዚአብሔርም ትጠይቅ ዘንድ ሄደች። እግዚአብሔርም እንዲህ አላት፦ሁለት ወገኖች በማህፀንሽ ናቸው፥ሁለቱም ሕዝብ ከሆድሽ ይከፈላሉ ሕዝብም ከሕዝብ ይበረታል ታላቁም ለታናሹ ይገዛል። ትወልድ ዘንድ ዘመኗ በተፈፀመ ጊዜም፦እነሆ በማህፀኗ #መንታ ነበሩ።    በፊትም የወጣው ቀይ ነበረ፥ሁለንተናውም ጠጉር ለብሶ ነበር ስሙም #ዔሳው ተባለ።   ከዚያም በኋላ ወንድሙ ወጣ፥በእጁም የዔሳውን ተረከዝ ይዞ ነበር ስሙም #ያዕቆብ ተባለ። አባታቸው ይስሐቅም ዔሳውን ይወድ ነበር እናታቸው ርብቃ ግን ያዕቆብን አብልጣ ትወደው ነበር   ስለዚህም አባታቸው ይስሐቅ በሸመገለ ጊዜ በጣም አርጅቶ ነበርና ለሚወደው ልጁ ሊባርከው (ሊመርቀው) አሰበ። ነገር ግን እናታቸው ርብቃ የዔሳውን ምርቃን ለያዕቆብ በመምከር የዔሳውን በረከት አስወሰደችበት። ዔሳውም በጣም ተናዶ ወንድሙ ያዕቆብን ለመግደል ወሰነ (በረከቱ) ወስዶበታልና፦ እናቱ ርብቃም ይህ የታላቁ ልጇ የዔሳውን ቃል ደረሰላት ታናሹንም ልጇን ያዕቆብንም አስጠርታ እነሆ ወንድምህ ዔሳው ሊገድልህ ይፈቅዳል። ልጄ ሆይ ቃሌን ስማ ተነስና ወደ ካራን ምድር ወደ ወንድሜ ወደ ላባ ሂድ የወንድምህ ቁጣ እስኪበርድለት ጥቂት ቀናት በዚያው ተቀመጥ ብላ አሳመነችው። ያዕቆብም እሺ ብሎ መንገዱን ጀመረ። ያዕቆብም ከቤርሳቤህ ወደ ካራን ሄደ።  ወደ አንድ ስፍራም ደረሰ፦ፀሐይም ጠልቃ ነበርና፥ከዚያ አደረ በዚያም ስፍራ ድንጋይ አነሳ፥ከእርሱም በታች ተንተርሶ በዚያ ስፍራ ተኛ። ሕልምም አለመ እነሆም መሰላል በምድር ላይ ተተክሎ፥ራሱም ወደ ሰማይ ደረሰ፥እነሆም የእግዚአብሔር መላእክት ይወጡበት ይወርዱበት ነበርና። እነሆም፥እግዚአብሔር በላይ ቆሞበት ነበር፥እንዲህም አለ፦የአባትህ የአብርሃም አምላክ የይስሐቅም አምላክ እኔ እግዚአብሔር ነኝ ይህችን አንተ የተኘህባትን ምድር ለአንተም ለዘርህም እሰጥሃለሁ ዘርህም እንደ ምድር አሸዋ ይሆናል እስከ ምዕራብና እስከ ምስራቅ እስከ ሰሜንና እስከ ደቡብ ትስፋፋለህ የምድርም አህዛብ ሁሉ ባንተ በዘርህም ይባረካሉ። እነሆም እኔ ከአንተ ጋራ ነኝ፥በምትሄድበትም መንገድ ሁሉ እጠብቅሃለሁ፥ወደዚችም ምድር እመልስልሃለሁ የነገርሁህን ሁሉ እስካደርግልህ ድረስ አልተውህምና። ያዕቆብም ከእንቅልፉ ተነስቶ፦ በእውነት እግዚአብሔር በዚህ ስፍራ ነው እኔ አላወቅሁም ነበር አለ።  ፈራ፥እንዲህም አለ፦ይህ ስፍራ እንዴት ያስፈራ ይህ ስፍራ የእግዚአብሔር ቤት ነው እንጂ ሌላ አይደለም ይህም የሰማይ ደጅ ነው። ያዕቆብም ማልዶ ተነሳ፥ተንተርሶት የነበረውንም ድንጋይ ወስዶ ሐውልት አድርጎ አቆመው፥በበላዩም ዘይትን አፈሰሰበት። ያዕቆብም ያንን ስፍራ ቤቴል ብሎ ጠራው አስቀድሞ ግን የዚያንች ስም ሎዛ ነበረ። ያዕቆብም እንዲህ ብሎ ስእለት ተሳለ። እግዚአብሔር ከእኔ ጋራ ቢሆን፥በምሄድበትም በዚች መንገድ ቢጠብቀኝ፥የምበላውንም እንጀራ የምለብሰውንም ልብስ ቢሰጠኝ፥ ወደ አባቴ ቤትም በጤና ብመለስ፥እግዚአብሔር አምላኬ ይሆንልኛል። ለሐውልት የተከልሁት ይህም ድንጋይ የእግዚአብሔር ቤት ይሆናል ከሰጠኸኝም ሁሉ ለአንተ ከአስር እጅ አነዱን እሰጥሃለሁ። ብሎ ቃል ገባ።   ➕ ስለዚህም እኛም የያዕቆብ ሌሊት ያድርግልን የምንባባለው እግዚአብሔር አምላክ ከቅዱሳን መላእክቱ ከኛጋር እንዲያድርና ጥሩ የሰላም እንቅልፍ እንዲያስተኛን ቅዱሳን በህልማችን መላእክትን እንዲያሳየን ከመጥፎ ህልም እንዲጠብቀን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር እንዲሆን ከመጥፎ አጋንንት እንዲጠብቀን #የያዕቆብ_ሌሊት ይሁንልን እንላለን።               ወስብሐት ለእግዚአብሔር ይቆየን!!!          ለበለጠ ኦሪት ዘፍጥረት (26_30) አንብቡት

About