Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@traderscheme.com: #Kenyanprince #kicktrades #forextrading #deriv #theemosa
TraderScheme
Open In TikTok:
Region: KE
Sunday 10 May 2026 21:21:29 GMT
2451
54
0
3
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.25MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.25MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @traderscheme.com, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
ياااارب توفيقك 🇸🇦#المنتخب_السعودي
#stjudethaddeus #novena
Swarowski Mercedes..💍💸 // Song name: Baby’s On Fire // #mercedes #diamonds #foryoupage #luxury #swarowskidiamonds
በህጋዊ እና መንግስታዊ መረጃዎች (እንደ ኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት - ኢዜአ፣ የክልል መገናኛ ብዙኃን እና የፓርቲ መግለጫዎች) መሰረት፣ የነዚህ አራቱ ክልሎች ፕሬዚዳንቶች እና ከፍተኛ አመራሮች ከስልጣን የወረዱበት ወይም የተነሱበት ዋና ምክንያት በፍላጎት ላይ የተመሰረተ የስልጣን ሽግግር፣ አዳዲስ ክልሎች ከመቋቋማቸው ጋር ተያይዞ የተደረጉ የመዋቅር ለውጦች፣ እና የፓርቲዎች ወቅታዊ የግምገማ አቅጣጫዎች የሚሉ ናቸው ። ከዚህ ውጪ ከህገ-ወጥ ድርጊቶች ወይም ከግል የአመራር ውድቀቶት ጋር የተያያዙ ናቸው የሚል ግልጽ ምክንያት በይፋ የገለጸ ሚዲያም ሆነ ተቋም የለም። ሆኖም በአራቱም ክልሎች ከመልካም አስተዳደር ,ከሰላምና ጸጥታ ወይም ከራሱ ከክልሉ የሚነሱ የገፉ የፖለቲካ ቅራኔዎች መፈጠራቸውን ማንም የሚክደው ሀቅ አይደለም። ሆኖም ይህ ሹም ሽር ግልጽ የሚሆነው በየክልሎቹ የተሾሙት አዳዲስ አመራሮች ሹመትና የስራ ልምድና ብቃት በመነሳት አመራሮች ከስልጣናቸው የተነሱት በራሱ በፓርቲው ጥልቅ ግምገማ አሳማኝ ሆኖ እንደሆነ በግልጽ መናገር ይቻላል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ሐገሪቷ መመራት ያለባት በተሻሉና ብቃት ባላቸው አመራሮችና ወቅቱን በጠበቀ መልኩ መሆን እንዳለበት በምርጫ ቅስቀሳ ወቅትና በኋላም በጥብቅ ሲናገሩ ነበር። አንድ አመራር በስራው ለመቀጠል የግድ ስራው ምስክር ማድረግ አለበት እንጂ የማህበራዊ ሚዲያ ሰራዊት በማሰማራት ስራ የተሰራ ማስመሰል ከፓርቲ ግምገማ አያስመልጠውም። አገሪቱ ከገባችበት የፌዴራሊዝም ማሻሻያ እና የአስተዳደር ሪፎርም ጋር በቀጥታ የተያያዘ ለውውና የአመራር ሹም ሽር ማድረግ ይጠበቅባት ነበር። ይሁን እንጂ አራቱም አመራሮች ደካማና ጠንካራ ጎን ያላቸው ሲሆን ክልሎቹ ከቀድሞው ደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት ተላቀው አዲሶቹን ክልሎች በመምራት በተለይ የበጀት እጥረት,የሰው ኃይል እጥረትና መሰል ተግዳሮትን ተቋቁመው ለአዲሶቹ ማስረከባቸው የሚናቅና ዝም ብሎ የሚታለፍ አይደለም። ለዚህም ይመስላል በሰላማዊ መልኩ የስልጣን ርክክብ ሲደረግ የነበረው። በሌላ በኩል አመራሮቹ በሕግ ተጠያቂ የሚሆኑበት አግባብ በተለይ የሙስና ወንጀል ካለ ወይም ወንጀል የተፈጸመ ለመሆኑ አስተማማኝ ማስረጃ ካለ ከስልጣን መነሳታቸው እንደ ጋሻ ሊያገልግል ካለመቻሉም በላይ በሩ የተዘጋ ነው ማለት አይደለም። ይሁን እንጂ አንድ ሰው በፍ/ቤት ጥፋተኛ ተብሎ ውሳኔ እስካልተሰጠበት ድረስ ነጻ ሆኖ የመገመት ሕገመንግሥታዊ መብት ያለው በመሆኑ አንዳንድ የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ሀሰተኛ መረጃ በማሰራጨት ራሳቸው ወንጀል እየሰሩ ነው። በመሆኑም በአሁኑ ሰዓት አራቱም አመራሮች ምንም አይነት ወንጀል ስለመስራታቸውም ሆነ ከሰልጣን የተነሱትም በዚህ አግባብ ነው የሚል አንዳች ፍንጭ በሌለበት የአመራሮቹን ስም ለማጥፋት መሞከር ትልቅ ስህተትና ወንጀል በመሆኑ ከወንጀል ተግባር ልንታቀብ ይገባል። ውድ ተከታዮች የምትሰሙት የምታጋሩት መረጃ በተቻለ መጠን ከትክክለኛው ምንጭ መህኑን ወይም ምንጭ በአግባቡ የተጠቀሰ መሆኑን ሳታረጋግጡ የትኛውም መረጃ አታጋሩ ውይም አትቀበሉ
#fyppppppppppppppppppppppp#viral?tiktok🥰
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy