Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@8shaxzod_singer: #🎂要怎麼不經意的讓另一半看到這篇文 #mirjalolnematov #fypシfpy #рекомендации #1millionaudition
shaxzodsinger
Open In TikTok:
Region: TJ
Friday 15 May 2026 08:26:36 GMT
1145
51
3
0
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.21MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.21MB
)
Watermark .mp4 (
0.41MB
)
Music .mp3
Comments
~𝐎𝐍𝐋𝐘_𝐉𝐀𝐌𝐒𝐇𝐄𝐃~ :
ичодга нма болди тагои чикмай колдику🥰
2026-06-09 03:04:56
2
To see more videos from user @8shaxzod_singer, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
أفضل هاتف في الجزائر لسنة 2026 🔥💙 #fypシ゚ #اكسبلور #algerie🇩🇿 #realme #samsung
كيف تعمل حساسية لجهاز بتاعك⚙️#. . . . . #freefire
احلى شي عنده #تشاليح #هاشتاق #الشعب_الصيني_ماله_حل😂😂 #السعودية #اكسبلورexplore
Hi friends #lightyagami #llawliet #misaamane #deathnoteコスプレ #deathnote #deathnoteanime #deathnoteedit #lightyagamiedit
አንዳንድ ጊዜ ሰው ቆም ብሎ ወደ ኋላ ሲመለከት አንድ የሚያስገርም እውነት ያገኛል። በልጅነታችን ያሰብነው ሕይወት የት አለ? በወጣትነታችን የሳልነው ሕልም የት ደረሰ? በሌሊት እንቅልፍ ነስተን የተመኘነው፣ በቀን ላብ አፍሰን የተከተልነው፣ በልባችን ያቀፍነው ብዙ ነገር ዛሬ እንደ ጭስ ተኖ ጠፍቶ እናገኘዋለን። ሮጠናል። ብዙ ሮጠናል። ሌሎች ከደረሱበት ለመድረስ፣ ከነበርንበት ለመውጣት፣ ከምናስበው ከፍታ ላይ ለመድረስ እግራችንን አላሳረፍንም። ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ የደረስንበትን ስንመለከት፣ ያሰብነው አንድም እንዳልሆነ እናያለን። ገንዘብ ቢኖረን ደስተኛ እንሆናለን ብለን አሰብን፤ ገንዘብ መጣ፣ ግን ሰላም አልመጣም። ዝና ቢኖረን ሁሉም ይወደናል ብለን አሰብን፤ ዝና መጣ፣ ግን እውነተኛ ፍቅር አልመጣም። ሥልጣን ቢኖረን ሁሉን እንቆጣጠራለን ብለን አሰብን፤ ሥልጣን መጣ፣ ግን የራሳችንን ልብ እንኳ መቆጣጠር አቃተን። እውነቱ ግን ሕይወት እንደ እኛ አትጓዝም። እኛ እቅድ እናወጣለን፤ ሕይወት ግን የራሷን ምዕራፍ ትጽፋለች። እኛ በር እንከፍታለን፤ እጣ ፈንታ ደግሞ ሌላ መንገድ ያሳየናል። አንዳንዴ ያላገኘነው ነገር ከጠፋብን ሳይሆን ከሚጎዳን ነገር የተጠበቅንበት ሊሆን ይችላል። ምናልባት ያሰብነው አልሆነም፤ ግን ያላሰብነው ሆኖ ይሆናል እዚህ ያደረሰን። ምናልባት ያለቀስንበት ውድቀት ዛሬ የጠንካራነታችን ምክንያት ሆኖ ይሆናል። ምናልባት ያጣነው ሰው ስለ እውነተኛ ፍቅር አስተምሮን ይሆናል።ዐምናልባት ያላገኘነው ሀብት የሰውነታችንን ክብር እንዳናጣ አድርጎን ይሆናል። ስለዚህ ዛሬ አንድ ነገር እናስተውል። ሕይወት ያሰብነውን ሁሉ ለመስጠት ቃል አልገባችልንም፤ ነገር ግን የሚያስፈልገንን ለማስተማር ግን ፈጽሞ አትሰስትም። አዎ... ያሰብነው አንድም ላይሆን ይችላል። ግን ዛሬ ያለንበት ቦታ፣ የተማርነው ትምህርት፣ ያተረፍነው ማስተዋልና የሆንነው ሰው... ከሁሉም ስኬት በላይ የሆነ ስጦታ ሊሆን ይችላል። ምክንያቱም በመጨረሻ ሕይወት የምትለካው በያዝነው ነገር ሳይሆን፣ ሰው በሆንነው ነው ። ይህ የእኔ እይታ ነው✍️ ቀጣይ ሌሎች እይታዎች እንዲደርስዎት የእኔ እይታን ፔጅ follow, like and share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! #foryou #fyp #viral #fypシ #viralvideo
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy