@bhb_maloktyy: #ملوكه #ملك #malak

بحب ملوكتي🎀💘
بحب ملوكتي🎀💘
Open In TikTok:
Region: EG
Friday 15 May 2026 21:14:48 GMT
12327
838
14
294

Music

Download

Comments

zaza28278
✨عايز تغيظو هتلو (زيزو)✨ :
بموت فيها 🥰🥰
2026-06-11 17:58:42
0
mostafa.ayman132008
𓂀 𝕄𝕠𝕤𝕥𝕒𝕗𝕒 𝔸𝕪𝕞𝕒𝕟 :
جيت بدرى اوى 😂😂😂
2026-05-15 21:17:09
0
basmalamohamed0096
الـڪاࢪفهـ يـبـيـبـي😍☝🏻. :
@𝑴𝒐𝑲𝒂🎀. هفضل احبك موووووت مبحبش حد قدهاا 😍🫂
2026-05-21 16:38:55
0
logy77349
𝕃𝕠𝕛𝕒𝕚𝕟❣️ :
@M💗🦌
2026-06-13 00:09:26
0
medhatwahdan781
medhatwahdan781 :
@𝓛𝓸𝓴𝓪😍
2026-05-30 18:06:55
0
mokamyjo
مــــــــلــــــــــكـــــ💗🥹 :
@ضوء القمر🌒🩷
2026-06-13 04:51:07
0
manarmohamed0059
𝓜𝓮𝓻𝓸😜👑 :
@مَـلَــ𝓂𝒶𝓁𝒶𝓀ــكْ𓋹
2026-05-19 15:52:06
0
malmk65
🦋mä🦋 :
🥰🥰
2026-05-15 21:47:41
0
aahmed7285
🌟🦋Yomna :
🥺❤️‍🩹❤️‍🩹
2026-05-15 21:23:41
0
user51malak
malak :
🥰🥰🥰
2026-05-15 21:18:21
0
om.hamza8962
om hamza :
🥰🥰🥰
2026-05-31 14:01:04
1
To see more videos from user @bhb_maloktyy, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የሄድሽ ቀንኮ አደለም!!! ልትሄጂ እንደሆን ያሰብኩ ቀን ራሱ እጨነቅ ነበር።ስትሄጂ ምን እንደምሆን ሳስብ እፈራ ነበር።ተደግፌሽ እንደቆምኩ ያላንቺ ማንም እንደሌለኝ ስለማስብ ይሆን???እኔንጃ!! ብዙ ቀን ግን ስሜቴ ትሄዳለች እያለኝ አልቅሻለሁ ብዙ ቀን ልቆጣሽ ብዬ እንዳትተዪኝ ፈርቼ ትቼዋለሁ ኩርፊያሽ አለም ያኮረፈኝን ያህል እንዲሰማኝ ስለሚያደርግ ኩርፊያሽን እፈራዋለሁ ካንቺ ጋ የተገናኘሁበትን ቀን እስክረግመው ተጨንቄያለሁ የሌላ ሆነሽ አስቤ ብዙ ቀን ብቻዬን አብጃለሁ  ምን እያሰበች ይሆን??ደብሬያት ይሆን??እንደድሮ ትወደኝ ይሆን??ልቧ ውስጥ ሌላ ሰው አለ ይሆን እያልኩ ተብሰልስያለሁ.. ፈርቻለሁ  ምድር ላይ ሰው እንዳልተፈጠረ ያህል ሁሉን ረስቼ አንቺን ብቻ አስቤሻሁ   አንቺን ብቻ አፍቅሬሻለሁ ...ካንቺ ከመለየት ሞቴን መርጫለሁ ግን አንድ ቀን ደወልሽልኝና ፈጥኜ አነሳሁት..ደና እንደሆንኩኝ እንኳ አልጠየቅሺኝም
የሄድሽ ቀንኮ አደለም!!! ልትሄጂ እንደሆን ያሰብኩ ቀን ራሱ እጨነቅ ነበር።ስትሄጂ ምን እንደምሆን ሳስብ እፈራ ነበር።ተደግፌሽ እንደቆምኩ ያላንቺ ማንም እንደሌለኝ ስለማስብ ይሆን???እኔንጃ!! ብዙ ቀን ግን ስሜቴ ትሄዳለች እያለኝ አልቅሻለሁ ብዙ ቀን ልቆጣሽ ብዬ እንዳትተዪኝ ፈርቼ ትቼዋለሁ ኩርፊያሽ አለም ያኮረፈኝን ያህል እንዲሰማኝ ስለሚያደርግ ኩርፊያሽን እፈራዋለሁ ካንቺ ጋ የተገናኘሁበትን ቀን እስክረግመው ተጨንቄያለሁ የሌላ ሆነሽ አስቤ ብዙ ቀን ብቻዬን አብጃለሁ ምን እያሰበች ይሆን??ደብሬያት ይሆን??እንደድሮ ትወደኝ ይሆን??ልቧ ውስጥ ሌላ ሰው አለ ይሆን እያልኩ ተብሰልስያለሁ.. ፈርቻለሁ ምድር ላይ ሰው እንዳልተፈጠረ ያህል ሁሉን ረስቼ አንቺን ብቻ አስቤሻሁ አንቺን ብቻ አፍቅሬሻለሁ ...ካንቺ ከመለየት ሞቴን መርጫለሁ ግን አንድ ቀን ደወልሽልኝና ፈጥኜ አነሳሁት..ደና እንደሆንኩኝ እንኳ አልጠየቅሺኝም "መለያየት አለብን" አልሺኝ ያን ቀን ፍሪጅ እንደከረመ ውሀ በረዶ ሆንኩኝ እንደሬሳ ቀዘቀዝኩኝ ቀጥሎ የሚፈጠረውን ሳስብ መብራት እንደጨበጠ ደርቄ ቀረሁኝ ለምን?እንዴት?አላልኩሽም።ዝም እንዳልኩሽ ስልኩ ተዘጋ።በቀናት ውስጥ አዲሱ ፍቅረኛሽን እየሳምሽው እኔን እንደተውሺኝ ለማሳበቅ ለህዝቡ አወጅሽ አሁን ሲያይ ምን ይሰማዋል?? አላልሽም!!!ይከፋው ይሆን??አላልሽም!!ለሚጠይቁት ሰወች ያስጨንቁት ይሆን??አላልሽም!!ብዙ በሳሳውልሽ ልክ ጨከንሽብን!!ባከበርኩሽ ልክ አዋረድሺኝ!!የት ሄደች እያሉ የሚጠይቁኝን ለመሸሽ ቤቴን ትቼ ወጣሁ።ሰፈሩ ደበረኝ ።አንድ ቀን ሰበብ ፈልጌ መንገድ ዳር አደርኩኝ ።እኔ ብቻ ሳወራ ደስ አለኝ ..ነፃነቴን ያገኘሁ መሰለኝ... በሁለተኛው ቀን እሳት አነደድኩኝ ሰው ሁሉ እየመጣ ሲያየኝ አብዶ ነው የሚል ስያሜ ተሰጠኝ አልደበረኝም ማህበረሰብ ተስማምቶ ስም ሲለጥፍ በኔ አልተጀመረ እኔም አመንኳቸው መሰል ጥልቅ ፍርሀት እብደት ይወልድ የለ የፈራሁት ሲደርስ ቬሎ ለብሰሽ ስታገቢ እኔ ድሪቶዬን ለብሼ አበድኩልሽ ታድለሽ አንድ እብድ አለሽ

About