@ihatisan: Content creators, this bottle is your new best friend! #SummerVibes #CarPhoneMountHack #VloggingSetupEssentials #CookAndChatHandsFree #ShopTikTok

hatisan
hatisan
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 16 May 2026 00:36:49 GMT
92
0
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @ihatisan, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

👉በብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ የሶማሌና የምሥራቅ አርሲ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል መሪነት፣ የሶማሌ ሀገረ ስብከት ጽሕፈት ቤት የሚያስገነባው ባለ አምስት ወለል (G+5) ሁለገብ ሕንጻ በዛሬው ዕለት የመጀመሪያው ፎቆ የሊፍት ኮንክሪት አርማታ ተሞልቶ ዋለ። ++++++++++++++++++++ #ሰኔ_፲፫_ቀን_፳፻፲፰_ዓ.ም ++++++++++++++++ 👉የሶማሌ ሀገረ ስብከት ጽሕፈት ቤት የሚያስገነባው ባለ አምስት ወለል (G+5) ሁለገብ ሕንጻ ግንባታ  የመጀመርያው ወለል የሊፍት  አርማታ ሙሌት ሥራ በብፁዕነታቸው ጸሎት፣ ቡራኬ፣ ዝቅ ብለው ባሬላ በመሸከም፣ ሲሚንቶ በማብከት ሲሞሉ ውለዋል። 👉ለዚሁ ጠረፍ ለሚገኘው የሶማሌ ሀገረ ስብከት ሕንጻ የሚሆን በሀገር ውስጥና በውጭ የምትገኙ ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ የአቅማችሁን በማድረግ እንድትደግፉ ስንል ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። በረከት ማግኘት ለምትፈልጉ የባንክ ሂሳብ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000662272756 • አቢሲኒያ ባንክ፦ 215496813 • አባይ ባንክ፦ 3059410945739219 . አሐዱ ባንክ አካውንት ቁጥር 0065710110901 . ኢ-ብር 093 579 9997 መሆኑን እንገልጻለን። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 • (የሱማሌ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ሕዝብ ግንኙነት ክፍል ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ share like follow ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ) • ለመከታተል ከታች ያለዉን ሊንክ ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇 https://www.facebook.com/profile.php?id=61564835578695 #jigjiga_Ethiopia #somale_Dioceses #ሶማሌ_ሀገረ_ስብከት #ሶማሌ jigjiga። ://t.me/+REQaCZ0QCbQwNDZk

About