@drrooh15: FEMAFemale Orgasm Process (3D Animation) #female #femalehealth #reproductivesystem #femalereproductivesystem #uterus #dopamine wondered #hormone #femalereproductivesystem #medical3danimation #3dmedicalanimation

Dr Rooh
Dr Rooh
Open In TikTok:
Region: US
Sunday 17 May 2026 21:57:47 GMT
187952
896
8
175

Music

Download

Comments

loser_0526
šøpĥįă :
@Christopher Rendon
2026-05-23 03:31:09
1
esmeccdx6og
(¯´•._.• 𝓮𝓼𝓶𝓮 •._.•´¯) :
what is my fyp ..... 😭@🐞🧇 ℓєαн 🧇🐞
2026-06-02 19:59:15
0
mariasaoulis8
mariasaoulis8 :
🥰🥰🥰
2026-05-18 01:47:30
0
saman.vlogs.sl
Saman.vlogs.sl :
❤️
2026-05-26 13:51:12
0
mohammadns5
M.N :
💯💯💯
2026-05-22 02:46:44
0
user7208752661106
user7208752661106 :
🥰🥰🥰
2026-05-21 23:18:40
0
liamwalsh3327
liamwalsh3327 :
😂😂😂
2026-06-02 06:12:11
0
malickmybalz
𝓜alik🥂 :
@Meryem
2026-06-07 11:47:18
0
To see more videos from user @drrooh15, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በነጻ ድራፍት የታደለበት አዘጋጆች የከሰሩበት ኮንሰርት በግዳጅ የተካሄደው፥ የከሰረው ኮንሰርት‼️ ቅዳሜ ግንቦት 29/2018 በአዲስ አበባ ስታዲየም የተካሄደው አነጋጋሪው የአርሴናል ድል ማክበሪያ ኮንሰርት ከእቅዱ እስከ ፍፃሜው ምን ይመስል ነበር? የተወሰኑ መረጃዎችን እነሆ፦ 🔷 ከአራት ወራት በፊት..... ተስፉ ኪሮስ የቫርዳስ ክለብ ባለቤትና ታላላቅ የሙዚቃ መድረኮችን በማዘጋጀት የሚታወቅ የኪነጥበብ ቤተሰብ ነው፤ ከአራት ወራት በፊት አርሴናል የሊጉን ዋንጫ ከወሰደ የሚካሄድ ኮንሰርት የሚል የእቅድ ሰነድ ይዞ ወደ ከተማ አስተደሩ ቢሮ ለፍቃድ አቀና፤ ለባህልና ስፖርት ሚንስቴር ደግሞ በጋራ የመስራት ጥያቄ አቀረበ፤ አርሴናል ዋንጫ ባይወስድስ ብለው ሲሞግቱት የአርሴናሉ ተስፈኛ ደጋፊ ተስፉ በቡድኑ እርግጠኛ ሆኖ አሳመናቸውና በአዲስ አበባ ስታዲየም ግዙፍ የሙዚቃ ድግስ እንዲያደረግ ፈቃድ ተሰጠው፤ ኮሚቴ አዋቅሮ ለአራት ወራት ቅድመ ዝግጅቱን ሲያደርግ ቆየ የተስፉ ተስፋ ተሳክቶ አርሴናል ዋንጫ ወሰደ፤ ለኮንሰርቱ ቀን ተቆረጠለት፤ ቲክቶከሮችን አስቀድሞ የማስተዋወቅ ስራው በስፋት ተካሄደ፤ ከ10 በላይ ታዋቂና ሌሎች አዳዲስ ድምፃዊያን ስራዎቻቸውን ለማቅረብ ውል ፈረሙ፤ 30ሺህ የመግቢያ ትኬትና 30ሺህ ማሊያ ተዘጋጀ፤ 11 ሚሊየን ብር የወጣባቸው የድምፅ መሳሪያ አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ተገጠመ፤ ትኬት መሸጥ ተጀመረ፤ በጥቅሉ 30 ሚሊየን ብር የሚጠጋ ወጪ ለኮንሰርቱ ፈሰሰ 🔷 ከአንድ ሳምንት በፊት... ኮንሰርቱ አንድ ሳምንት ሲቀረው አርሲ ላይ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ፤ መኖሪያ ቤቶችና አብያተ ክርስቲያናት ተቃጠሉ፤ ባለ ማህተቦቹም ተሰደዱ፤ ይህም ኢትዮጵያዊያንን አስቆጣ፤ በዚህ ምክንያት ኮንሰርቱ እንዲሰረዝ አልያም እንዲራዘም ከፍተኛ ዘመቻ ተከፈተ፤ ሰሚ ግን አልነበረም፤ በኮንሰርቱ ዋዜማ ድምፃዊያኑ በስታዲየም ተገኝተው ልምምድ አደረጉ፤ ብዙዎች በውሳኔያቸው ተከፉ 🔷 የኮንሰርቱ እለት ማለዳ.... አዘጋጆቹ ከለንደን የመጡ የቀድሞ የአርሴናል ተጫዋች ኢማኑኤል ኢቦዬና የአርሴናል ደጋፊ ቲቪ አቅራቢዎችን ተቀብለው አዲስ አበባን ሲያስጎበኙ ከተሳታፊ ድምፃዊያን መካከል ጥቂቶቹ በጠነከረው ህዝባዊ ግፊት ምክንያት ራሳቸውን ከኮንሰርቱ አገለሉ፤ ታደለ ሮባ፣ ሳሚ ዳንና ራሄል ጌቱ ቀደሙ፤ ዮ ማሪዮስ ተከተለ፤ አራቱ ድምፃዊያን አዘጋጆቹንና ታዳሚውን ይቅርታ ጠይቀው ስራዎቻቸውን እንደማያቀርቡና እንደማይገኙ በይፋ አሳወቁ፤ ይህንን ተከትሎ አዘጋጆቹ ለከተማ አስተደሩ እንዲሁም ለባህልና ስፖርት ሚንስቴር ኮንሰርቱ እንዲራዘም ሃሳብ አቀረቡ፤ ምክንያቶቻቸው ደግሞ የተወሰኑ ድምፃዊያን አንሳተፍም እንዳሉ፥ ቀሪዎቹም እንዲራዘም እንደጠየቁ፥ በዘመቻው ምክንያት የሚጠበቀውን ያህል ትኬት እንዳልተሸጠና የገዙትም በሀዘኑ ምክንያት እንደማይገኙ በተለያዩ መንገዶች እንዳሳወቁ፥ የሚዲያና የህዝቡ ጫና እንደጨመረ በማስረዳት በመጨረሻው ሰዓትም ቢሆን ለሌላ ቀን እንዲተላለፍ ጠየቁ፤ ሆኖም ኮንሰርቱ መካሄድ እንዳለበት ከመንግስት አካላት አስገዳጅ መመሪያ ተሰጣቸው፤ መሰረዙ ለገፅታ ግንባታ ጥሩ እንዳልሆነና እኛ ተመልካች እናመጣለን አታስቡ ተባሉ፤ ኮንሰርቱን የማካሄድ ግዴታ ተጣለባቸው፤ ቀድመው አንሳተፍም ካሉት ድምፃዊያን ውጪ ያሉት አብዛኞቹ አርቲስቶችም በአካል ተገኝተው የተወሰኑት ማናጀሮቻቸውን ልከው የመግቢያ ባጅ ወሰዱ፤ ከአዘጋጆቹም ጋር ተወያዩ፤ አንዳንዶቹ የአዘጋጆቹን ጭንቀት ተረድተው ስራዎቻቸውን ለማቅረብ ሲስማሙ አንዳንዶቹ በመገኘትና ባለመገኘት መሃል ተንሳፈው ለአመሻሹ ኮንሰርት ተቀጣጥረው ተለያዩ 🔷 የኮንሰርቱ ምሽት.... የተመልካች ድርቅና ህዝባዊ እምቢተኝነት ያላስደሰተው መንግስት የኮንሰርቱን ሃላፊነት ከአዘጋጆቹ ነጥቆ መዘወር ጀመረ፤ የከተማው አስተዳደር የፓርቲውንና በተለያየ ክንፍ ያደራጃቸውን የማህበር አባሎቹን እያሰለፈና የተዘጋጀውን የአርሴናል ማሊያ እያደለ በነፃ ስታዲየም አስገባቸው፤ እነዚህ ሰዎች በነፃ ገብተው አዘጋጆቹን ለኪሳራ ከመዳረጋቸው በተጨማሪ ነፃ የመጠጥ ኩፖን እየተሰጣቸው በድራፍት ቺርስ ሲባባሉ አመሹ  ቀድመው እንደማይመጡ ካሳወቁ አራት አርቲስቶች በተጨማሪ ቀን ላይ የመግቢያ ባጅ የወሰዱ ሌሎች አራት ድምፃዊያን ደግሞ ደብዛቸው ጠፋ፤ ልጅ ሚካኤል፣ ሮቤል ሚደቅሳ፣ አማኑኤል የማነና ሚክዋን ኮንሰርቱ ላይ አልመጡም፤ በጥቅሉ ከአስር ተጠባቂ ድምፃዊያን መካከል ስምንቱ አልተገኙም፤ ከእነዚህ ውስጥ በቅርቡ አልበም ያወጣው ሚካኤል አትክልት(ሚክዋን) ለዚህ ኮንሰርት ብሎ ከአሜሪካ ሲያትል ተነስቶ አዲስ አበባ ቢመጣም መጨረሻ ላይ ሃሳብ ከቀየሩትና ከቀሩት ውስጥ ይገኝበታል እናም የኮንሰርቱ ከሰማንያ ከመቶ በላይ ቆይታ በዲጂዎች ሙዚቃዎችና በቲክቶከሮች ጭፈራ ተሸፈነ፤ በእለቱ ተገኝተው ስራዎቻቸውን ያቀረቡት ድምፃዊያን ደግሞ አስገኘው አሽኮ(አስጌ ዴንዴሾ)፣ አዲስ ሙላት፣ ሊያ ግርማና ኪስማው ብቻ ሆኑ 🔷 ክስረት ከኮንሰርቱ በኋላ....  አነጋጋሪው ኮንሰርት በትርፍ ሳይሆን በበዛ ክስረት ተፈፅሟል፤ አዘጋጆቹ ያወጡትን ሩብ ያህል ሳያገኙ የለፉትን ሲሶ ያህል ሳይካሱ ድግሳቸውን ለበላተኛ አስረክበው በገንዘብም በሞራልም ከስረው ወጡ፤ ከመንግስት ጫና በተጨማሪ ለውሳኔ በመዘግየታቸውና ኮንሰርቱን ወደ ሌላ ቀን የማሸጋገር እድላቸውን በማበላሸታቸው ዋጋ ከፍለዋል፤ ብዙ ወጪ አውጥተናል የሚሉት አዘጋጆቹ ስኬትና ትርፍን ሳያሳኩ መና ቀርተዋል፤ ከህብረተሰቡ ጋር እልህ የተጋባውና ለገፅታ ግንባታ ተጨንቆ ኮንሰርቱን የተቆጣጠረው መንግስትም አብዝቶ ከስሯል፤ የህዝብ መቀለጃ ሆኖ ራሱን አስገምቷል፤ ለአርሴናል የደጋፊዎች ቲቪ የታሰበው መልካሙን የማሳየት እቅድም ሰዎቹ ሁኔታውን ተረድተውና በሚዲያዎቻቸው ብዙዎች ተቃውሞን በመላካቸው መንግስት የታሰበውን ያህል ሙገሳ ሳያገኝ ከስሮ ጨርሷል፤ ከቅዳሜው ኮንሰርት ያተረፉት ሳይመጡ የቀሩት ድምፃዊያንና በነፃ ገብተው፥ በነፃ ድራፍታቸውን ጨልጠው፥ በተዘጋጀላቸው የነፃ መኪና ወደ ቤታቸው የተመለሱት የመንግስት ገፅታ ገንቢዎች ብቻ ሆነዋል (ታምሩ ዓለሙ) የ
በነጻ ድራፍት የታደለበት አዘጋጆች የከሰሩበት ኮንሰርት በግዳጅ የተካሄደው፥ የከሰረው ኮንሰርት‼️ ቅዳሜ ግንቦት 29/2018 በአዲስ አበባ ስታዲየም የተካሄደው አነጋጋሪው የአርሴናል ድል ማክበሪያ ኮንሰርት ከእቅዱ እስከ ፍፃሜው ምን ይመስል ነበር? የተወሰኑ መረጃዎችን እነሆ፦ 🔷 ከአራት ወራት በፊት..... ተስፉ ኪሮስ የቫርዳስ ክለብ ባለቤትና ታላላቅ የሙዚቃ መድረኮችን በማዘጋጀት የሚታወቅ የኪነጥበብ ቤተሰብ ነው፤ ከአራት ወራት በፊት አርሴናል የሊጉን ዋንጫ ከወሰደ የሚካሄድ ኮንሰርት የሚል የእቅድ ሰነድ ይዞ ወደ ከተማ አስተደሩ ቢሮ ለፍቃድ አቀና፤ ለባህልና ስፖርት ሚንስቴር ደግሞ በጋራ የመስራት ጥያቄ አቀረበ፤ አርሴናል ዋንጫ ባይወስድስ ብለው ሲሞግቱት የአርሴናሉ ተስፈኛ ደጋፊ ተስፉ በቡድኑ እርግጠኛ ሆኖ አሳመናቸውና በአዲስ አበባ ስታዲየም ግዙፍ የሙዚቃ ድግስ እንዲያደረግ ፈቃድ ተሰጠው፤ ኮሚቴ አዋቅሮ ለአራት ወራት ቅድመ ዝግጅቱን ሲያደርግ ቆየ የተስፉ ተስፋ ተሳክቶ አርሴናል ዋንጫ ወሰደ፤ ለኮንሰርቱ ቀን ተቆረጠለት፤ ቲክቶከሮችን አስቀድሞ የማስተዋወቅ ስራው በስፋት ተካሄደ፤ ከ10 በላይ ታዋቂና ሌሎች አዳዲስ ድምፃዊያን ስራዎቻቸውን ለማቅረብ ውል ፈረሙ፤ 30ሺህ የመግቢያ ትኬትና 30ሺህ ማሊያ ተዘጋጀ፤ 11 ሚሊየን ብር የወጣባቸው የድምፅ መሳሪያ አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ተገጠመ፤ ትኬት መሸጥ ተጀመረ፤ በጥቅሉ 30 ሚሊየን ብር የሚጠጋ ወጪ ለኮንሰርቱ ፈሰሰ 🔷 ከአንድ ሳምንት በፊት... ኮንሰርቱ አንድ ሳምንት ሲቀረው አርሲ ላይ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ፤ መኖሪያ ቤቶችና አብያተ ክርስቲያናት ተቃጠሉ፤ ባለ ማህተቦቹም ተሰደዱ፤ ይህም ኢትዮጵያዊያንን አስቆጣ፤ በዚህ ምክንያት ኮንሰርቱ እንዲሰረዝ አልያም እንዲራዘም ከፍተኛ ዘመቻ ተከፈተ፤ ሰሚ ግን አልነበረም፤ በኮንሰርቱ ዋዜማ ድምፃዊያኑ በስታዲየም ተገኝተው ልምምድ አደረጉ፤ ብዙዎች በውሳኔያቸው ተከፉ 🔷 የኮንሰርቱ እለት ማለዳ.... አዘጋጆቹ ከለንደን የመጡ የቀድሞ የአርሴናል ተጫዋች ኢማኑኤል ኢቦዬና የአርሴናል ደጋፊ ቲቪ አቅራቢዎችን ተቀብለው አዲስ አበባን ሲያስጎበኙ ከተሳታፊ ድምፃዊያን መካከል ጥቂቶቹ በጠነከረው ህዝባዊ ግፊት ምክንያት ራሳቸውን ከኮንሰርቱ አገለሉ፤ ታደለ ሮባ፣ ሳሚ ዳንና ራሄል ጌቱ ቀደሙ፤ ዮ ማሪዮስ ተከተለ፤ አራቱ ድምፃዊያን አዘጋጆቹንና ታዳሚውን ይቅርታ ጠይቀው ስራዎቻቸውን እንደማያቀርቡና እንደማይገኙ በይፋ አሳወቁ፤ ይህንን ተከትሎ አዘጋጆቹ ለከተማ አስተደሩ እንዲሁም ለባህልና ስፖርት ሚንስቴር ኮንሰርቱ እንዲራዘም ሃሳብ አቀረቡ፤ ምክንያቶቻቸው ደግሞ የተወሰኑ ድምፃዊያን አንሳተፍም እንዳሉ፥ ቀሪዎቹም እንዲራዘም እንደጠየቁ፥ በዘመቻው ምክንያት የሚጠበቀውን ያህል ትኬት እንዳልተሸጠና የገዙትም በሀዘኑ ምክንያት እንደማይገኙ በተለያዩ መንገዶች እንዳሳወቁ፥ የሚዲያና የህዝቡ ጫና እንደጨመረ በማስረዳት በመጨረሻው ሰዓትም ቢሆን ለሌላ ቀን እንዲተላለፍ ጠየቁ፤ ሆኖም ኮንሰርቱ መካሄድ እንዳለበት ከመንግስት አካላት አስገዳጅ መመሪያ ተሰጣቸው፤ መሰረዙ ለገፅታ ግንባታ ጥሩ እንዳልሆነና እኛ ተመልካች እናመጣለን አታስቡ ተባሉ፤ ኮንሰርቱን የማካሄድ ግዴታ ተጣለባቸው፤ ቀድመው አንሳተፍም ካሉት ድምፃዊያን ውጪ ያሉት አብዛኞቹ አርቲስቶችም በአካል ተገኝተው የተወሰኑት ማናጀሮቻቸውን ልከው የመግቢያ ባጅ ወሰዱ፤ ከአዘጋጆቹም ጋር ተወያዩ፤ አንዳንዶቹ የአዘጋጆቹን ጭንቀት ተረድተው ስራዎቻቸውን ለማቅረብ ሲስማሙ አንዳንዶቹ በመገኘትና ባለመገኘት መሃል ተንሳፈው ለአመሻሹ ኮንሰርት ተቀጣጥረው ተለያዩ 🔷 የኮንሰርቱ ምሽት.... የተመልካች ድርቅና ህዝባዊ እምቢተኝነት ያላስደሰተው መንግስት የኮንሰርቱን ሃላፊነት ከአዘጋጆቹ ነጥቆ መዘወር ጀመረ፤ የከተማው አስተዳደር የፓርቲውንና በተለያየ ክንፍ ያደራጃቸውን የማህበር አባሎቹን እያሰለፈና የተዘጋጀውን የአርሴናል ማሊያ እያደለ በነፃ ስታዲየም አስገባቸው፤ እነዚህ ሰዎች በነፃ ገብተው አዘጋጆቹን ለኪሳራ ከመዳረጋቸው በተጨማሪ ነፃ የመጠጥ ኩፖን እየተሰጣቸው በድራፍት ቺርስ ሲባባሉ አመሹ ቀድመው እንደማይመጡ ካሳወቁ አራት አርቲስቶች በተጨማሪ ቀን ላይ የመግቢያ ባጅ የወሰዱ ሌሎች አራት ድምፃዊያን ደግሞ ደብዛቸው ጠፋ፤ ልጅ ሚካኤል፣ ሮቤል ሚደቅሳ፣ አማኑኤል የማነና ሚክዋን ኮንሰርቱ ላይ አልመጡም፤ በጥቅሉ ከአስር ተጠባቂ ድምፃዊያን መካከል ስምንቱ አልተገኙም፤ ከእነዚህ ውስጥ በቅርቡ አልበም ያወጣው ሚካኤል አትክልት(ሚክዋን) ለዚህ ኮንሰርት ብሎ ከአሜሪካ ሲያትል ተነስቶ አዲስ አበባ ቢመጣም መጨረሻ ላይ ሃሳብ ከቀየሩትና ከቀሩት ውስጥ ይገኝበታል እናም የኮንሰርቱ ከሰማንያ ከመቶ በላይ ቆይታ በዲጂዎች ሙዚቃዎችና በቲክቶከሮች ጭፈራ ተሸፈነ፤ በእለቱ ተገኝተው ስራዎቻቸውን ያቀረቡት ድምፃዊያን ደግሞ አስገኘው አሽኮ(አስጌ ዴንዴሾ)፣ አዲስ ሙላት፣ ሊያ ግርማና ኪስማው ብቻ ሆኑ 🔷 ክስረት ከኮንሰርቱ በኋላ.... አነጋጋሪው ኮንሰርት በትርፍ ሳይሆን በበዛ ክስረት ተፈፅሟል፤ አዘጋጆቹ ያወጡትን ሩብ ያህል ሳያገኙ የለፉትን ሲሶ ያህል ሳይካሱ ድግሳቸውን ለበላተኛ አስረክበው በገንዘብም በሞራልም ከስረው ወጡ፤ ከመንግስት ጫና በተጨማሪ ለውሳኔ በመዘግየታቸውና ኮንሰርቱን ወደ ሌላ ቀን የማሸጋገር እድላቸውን በማበላሸታቸው ዋጋ ከፍለዋል፤ ብዙ ወጪ አውጥተናል የሚሉት አዘጋጆቹ ስኬትና ትርፍን ሳያሳኩ መና ቀርተዋል፤ ከህብረተሰቡ ጋር እልህ የተጋባውና ለገፅታ ግንባታ ተጨንቆ ኮንሰርቱን የተቆጣጠረው መንግስትም አብዝቶ ከስሯል፤ የህዝብ መቀለጃ ሆኖ ራሱን አስገምቷል፤ ለአርሴናል የደጋፊዎች ቲቪ የታሰበው መልካሙን የማሳየት እቅድም ሰዎቹ ሁኔታውን ተረድተውና በሚዲያዎቻቸው ብዙዎች ተቃውሞን በመላካቸው መንግስት የታሰበውን ያህል ሙገሳ ሳያገኝ ከስሮ ጨርሷል፤ ከቅዳሜው ኮንሰርት ያተረፉት ሳይመጡ የቀሩት ድምፃዊያንና በነፃ ገብተው፥ በነፃ ድራፍታቸውን ጨልጠው፥ በተዘጋጀላቸው የነፃ መኪና ወደ ቤታቸው የተመለሱት የመንግስት ገፅታ ገንቢዎች ብቻ ሆነዋል (ታምሩ ዓለሙ) የ"የካቲት" ሚዲያ የመረጃ አማራጮች:- ዩቲዩብ:- http://www.youtube.com/channel/UC2PqwMOdmlpqMal8TVVmzOA ቴሌግራም:- https://t.me/mteirdc2014 ፌስቡክ:- https://www.facebook.com/profile.php?id=61564713743239

About