@esayas.alemshet: #የንጉሱ_የቅዱሱ_ነብየ_እግዚአብሔር_ዳዊት መዝሙር70፥1-5 🙏⚖️💐✝️🌼💖🙏💖🌼✝️💐⚖️🙏 1 አቤቱ፥ እኔን ለማዳን ተመልከት፤ አቤቱ፥ እኔን ለመርዳት ፍጠን። 2 ነፍሴን የሚሹአት ይፈሩ ይጐስቍሉም፥ ክፉንም የሚመክሩብኝ ወደ ኋላቸው ይመለሱ ይፈሩም። 3 እንኳ እንኳ የሚሉኝ አፍረው ወዲያው ወደ ኋላቸው ይመለሱ። 4 የሚሹህ ሁሉ በአንተ ሐሤት ያድርጉ ደስ ይበላቸው፤ ማዳንህን የሚወድዱ ሁልጊዜ፦ “እግዚአብሔር ታላቅ ነው፡” ይበሉ። 5 እኔ ችግረኛና ምስኪን ነኝ፤ አቤቱ፥ እርዳኝ፤ #ረዳቴ_ታዳጊዬም_አንተ_ነህ፤ አቤቱ፥ አትዘግይ። #creatorsearchinsights #viral #fyp

Esayas Alemshet
Esayas Alemshet
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 22 May 2026 05:21:38 GMT
615
153
1
3

Music

Download

Comments

user3316799736257
kasansh muchye :
🥰🥰🥰
2026-05-26 13:18:44
0
To see more videos from user @esayas.alemshet, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About