@tungtit559: Sự nuông chiều tạo ra người iu anh#tinhyeu #hoa #xhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhh #fyp #loveyou

Mèn mén Hải Dương
Mèn mén Hải Dương
Open In TikTok:
Region: VN
Sunday 24 May 2026 15:41:11 GMT
32835
3694
11
406

Music

Download

Comments

giang.huong649
Hương giang :
xin vía
2026-06-16 05:31:38
1
meii_boss051122
🍀♾️🦋Hằng Coca ♾️🐳🍀 :
Thành tâm xin vía ạ🥰🥰🥰
2026-06-10 21:54:07
1
bautroixanh060797
Bầu Trời Xanh :
Xin vía
2026-06-13 23:38:42
1
ltt.213
Ltt.213 :
@💚 chi tròi
2026-05-24 15:52:56
0
tit.dzai6789
Tít Billiards :
🥰🥰🥰
2026-05-24 15:43:28
1
hoavenus99
Nguyễn Ngọc Hồng Hoa :
🥰🥰🥰
2026-06-02 22:14:35
1
To see more videos from user @tungtit559, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ለእግዜር የተላከ ደብዳቤ (አሌክስ አብርሃም) እንደምነህ እግዜር ፣ ሰማይ ቤት እንዴት ነው?
ለእግዜር የተላከ ደብዳቤ (አሌክስ አብርሃም) እንደምነህ እግዜር ፣ ሰማይ ቤት እንዴት ነው? "እመጣለሁ" ብለህ ፣ ቆየህሳ ምነው ? እኛማ ይኸውልህ... ለእልፍ አ'ላፍ አለቃ ፣ ማመልከቻ ፅፈን ለወፈ ሰማይ ህዝብ ፣ መድረክ ላይ ለፍፈን ፆለት ቤታችንን ፣ እኛው ላይ ቆልፈን የምድር አተካራ ፣ ህግጋቱን አልፈን ደብዳቤ ላክንልህ ! ................................................ አይንህን ካየነው ... ሁለት ሽህ ዘመን ፣ እንደቀልድ አለፈ የመምጣትህ ተስፋ እየኮሰመነ..... መቅረትህ ገዘፈ። እንደውም እንደውም..... ‹‹በ'መጣለሁ ተስፋ ሁለት ሽ ዘመን ፣ ቀጥሮን ከጠፋ በቀጠሮው ሰአት ፣ መምጣት ከተሳነው "እግዜር አበሻ ነው !" እያሉ ያሙሃል ፣ እኔ ምን አውቃለሁ!? .................................................. "አመስግነው" ሲሉኝ ፣ እልልታ የማቀልጥ "ቃሉን ስማ" ሲሉኝ .... ሰባኪው እግር ስር ፣ በደስታ 'ምቀመጥ "እግዚ...ኦ" በሉ ሲባል ፣ እንባየን የማፈስ "ሃሌ ሉያ" ሲሉኝ ፣ በሳቅ ልቤ እሚፈርስ ምናምኒት እውቀት ፣ ውስጤ ያልፀደቀ እንበረከክበት ፣ ጉልበቴ ያለቀ እኔ ምን አውቃለሁ?! ............................................ ግን አንተ ደህና ነህ .......? ከምር እንደሚያሙት ፣ ምፅአት ቀረ እንዴ ? የሰናፍጭ ቅንጣት ..... ታህል ጥርጣሬ ፣ አትከፋም አንዳንዴ ። ከሆነስ ሆነና ...... ሰማይ ቤት ፣ እንዴት ነው? አብረሃም ሰላም ነው? እዛስ ቤት ገነባ ፣ ዛሬም በድንኳን ነው ? እኛማ ይኸውልህ..... በቤት ኪራይ ችንካር ፣ እየተሰቀልን ‹‹ኤሎሄ›› እንላለን ፣ ጎጆ እንድትጥልልን ። ወደላይ ገነባን ፣ ወደጎን አሰፋን ወደላይም ከላይ፣ ወደጎንም ከጎን፣ እንደጉድ ተገፋን። "ቤት ለ'ንግዳ" ማለት ፣ ጭራሹኑ ጠፋን !! ..................................................... አባታችን ሙሴስ ፣ እነዴት ነው ለክብሩ ውቂያኖስ መክፈያው ፣ ደህና ናት ብትሩ? እኛማ ይሄውልህ .... እንጀራ ፍለጋ ፣ ባህር ስናቋርጥ የተስፋዋን ምድር ፣ አሸዋ ሳንረግጥ የትም ውሃ በላን ፣ የትም አሳ ላሰን ን ገ ር ል ን ና ፣ በትሩን ያውሰን ። እናልህ እግዜር ሆይ .... ከተስፋዋ ምድር ፣ ወደሌላ ተስፋ ፣ አለን እየኳተን መሄጃው ሲገርመን ...... መመለሻ መንገድ ፣ መቆሚያ ቦታ አጥተን። ላባታችን ሙሴ እንደምትልልን .... ‹‹የመሄድ ዘመን ነው ባህር የመሻገር ፣ " በትርህን ላክልን ›› ብሎሃል በልልኝ! ................................................ ሰማይ ቤት እንዴት ነው ? ዳዊትስ ደህና ነው ? ዛሬም ይዘምራል ፣ ዛሬም ይፎክራል ? ሰላም ነው ጠጠሩ? ፣ ሰላም ናት ወንጭፉ እዛስ አቅል ገዛ ..... ጎሊያድ ተራራው ፣ ጎሊያድ ግዙፉ ? እልፍ አላፍ ጎሊያድ ፣ ከቦን ሲደነፋ ወንጭፉን ጠቅልሎ ፣ ምነው ዳዊት ጠፋ ? ብሎሃል በልልኝ!! ለረከሰ ጠጠር ፣ ለሞላ ወርዋሪ ‹‹ወንጭፍህን ስጠው ፣ ለዚህ ታሪክ አውሪ›› ብለህ እዘዝልን ። ...................................... እንዴት ነህ ጌታ ሆይ? ሰማይ ቤት ፣ እንዴት ነው ? የሙሴ አልጋ ወራሽ ፣ እያሱ ሰላም ነው ? ያቆማትን ፀሃይ ፣ " ግቢ" ቢላት ምነው?! ያው እንደምታውቀው...... አስራ ሶስት ወራት ነው ፀሃይ የምንሞቀው ። ኧረ ፀሃይ በዛ ! ኧረ ፀሃይ በዛ ! ኧረ ፀሃይ በዛ !!! የመጣው ወር ሁሉ ፣ ፀሃይ እያዘለ የተሸመው ሁሉ ፣ ‹ ፀሃይ ነኝ › እያለ የአስራ ሶስት ወር ፣ የግዜር ፀሃይ የአስራ ሶስት ወር ፣ የሰው ጀንበር ባቃጠላት ምድጃ አገር ምን ታምር ሊኖር ይችላል ...... ፀሃይ ሁኖ ፣ እንደመፈጠር ?! .............................................. ኧረ እግዜር በናትህ ፣ በጭንቅ አማላጇ ባዘለህ ጀርባዋ ፣ ባቀፉህ እጆቿ ወይ ዝናብ ላክልን ፣ ወይ ዝናብ ሆነህ ና ሙቀት ገደለና !!! ........................................... እናል.....ህ እግዜር ሆይ..... ማጣፊያው አጥሮናል "ስም ያለው ሞኝ ነው "ሁሉም ይጠራናል። "ጳውሎስ" ሲሉን ...አቤት "ጴጥሮስ" ሲሉን ...ወዬ "ይሁዳ" ሲሉንም ፣ አቤት እንላለን ስማችንን ሸጠን ..... ሰላሳ ጭብጨባ ፣ እንቀበላለን። ................................................. ተወው የኛን ነገር ! ሰማይ ቤት እንዴት ነው ? ሄዋንስ ደህና ናት .....? ያው የልጅ ልጆቿ ፣ በ'ግሯ ተተክተው የፍሬው ሲገርምህ ፣ ግንዱንም አንክተው ለፍጥረተ አዳም... ባይኑ ያገምጡታል ሰይጣንም ደህና ነው ኑሮ ተስማምቶታል ሰውን ለማሳሳት ላይ "ታች" ማለት ትቷል ሳይጠራው የሚጎርፍ ፣ ህዝብ በዝቶለታል። ኧረ እግዜር በናትህ በጭንቅ አማላጇ ባዘለህ ጀርባዋ ባቀፉህ እጆቿ ወይ ዝናብ ላክልን ወይ ዝናብ ሁነህ ና ሙቀት ገደለና!!

About