@el.muhterem.travel: #TURKEY #🥀 #istanbul #🖤

EL MUHTEREM TOUR
EL MUHTEREM TOUR
Open In TikTok:
Region: TR
Sunday 24 May 2026 22:32:44 GMT
29728
1426
8
202

Music

Download

Comments

yasser.msiplley
yasser Msiplley :
ان شاء الله يارب يارب يارب يارب يارب قريبا يارب حقق احلامنا ياالله يارب اشتقت اليك يا أوروبا يارب يارب يارب يارب يارب
2026-05-25 07:10:11
0
eldemlehimuh
⚔️👑 MUHAMMED 👑 ⚔️ :
Varlığını takdir edemeyen, yokluğunu, denizin yaşını büyütme, onlar gemidir.🥀
2026-05-26 15:27:34
0
weledtomiya
Weled’´tomya✌️ :
🥰🥰🥰
2026-05-27 09:58:39
0
hama_haji_shwan
MUHAMED(◍•ᴗ•◍) :
🥰🥰🥰
2026-05-25 17:15:06
0
alicia52618
علي شهاب :
🥹🥹🫣
2026-05-25 12:58:20
0
shaimaa.jabbar.sh
Shaimaa Jabbar Shaimaa :
❤️❤️❤️
2026-05-24 23:58:35
0
user2746033467477
مرتضى :
🥰🥰🥰
2026-05-27 23:02:46
0
user28881042565385
ليث ✨❤️‍🔥 :
🥹🥹🥹🥹
2026-05-31 07:39:34
0
To see more videos from user @el.muhterem.travel, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ብሌን🥹💜 🩶በሕይወቴ ዘመን በደስታ በሀዘኔ  ሁሉን ያየሁብሽ ብሌኔ ነሽ የዓይኔ 🖤🖤 ሙዚቃዎች የምትወድባቸው ብዙ ኣይነት መንገድ አለ ። አንዱ ግን  ስሜቶች እየቀያየሩ ከፍና ዝቅ በማድረግ ቀልብ የሚስቡ ቃላትን መርጠው የልብን የሚያደርሱ ውብ የፍቅር ሙዚቃዎች ናቸው  ዛሬ የጋበዝኳቹ የተወዳጁ የፀሐዬ ዮሐንስ 'ብሌን' አንዱ ነው ከእናት እስከ ልጅ ከፍቅረኛ እስከ የትዳር አጋር ለሁሉም እንዲሆን በዶክተሩ ታላቁ መሰለ ጌታሁን የተቀመመ መድኃኒት 🤒  ውድ ቤተሰቦቼ ዛሬም የፍቅረኞችን ቀን የማከለ ሌላ ስጦታ የሚሆን ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃ ከፀሐዬ እና አበጋዝ ጥምረት ጋር በ1999 ከወጣው 'ሳቂልኝ' አልበም ላይ መርጬ ይዤላቹ መጥቻለሁ ፀሐዬ የሁለት ትውልድ ነፀብራቅ ጨዋታ አዋቂ ድንቅ ጥበበኛ ሆኖ ሳለ የልህቀቱን ጣሪያ ሊያሳየን ከአበጋዙ ፊት አውራሪነት  ከነ አማኑኤል ይልማ ከነ ሞገሰ ተካ መሰለ ጌታሁን ሀብታሙ ቦጋለ ዘውዱ በቀለ አይነት ድንቅ የሙዚቃ ሰዎች ጋር ተጣምሮ ከወላይትኛ እስከ ትግርኛ ከፍቅር እስከ ባህል  ከሀገር አስከ ፈጣሪ እየወሰዱ ጥበብን ወልደው በዚህ እንከን አልባ አልበም እጃችን በአፋችን አስጭነውናል🙏 የፀሐዬን ስራ አንዱን ከአንዱ ማወዳደር ለብዙ የሙዚቃ አፍቃሪያን ሲያዳግት ይታያል ፡፡ እውነት ነው ሁሉም በሚባል መልኩ የፀሐዬ ሙዚቃዎች  ዘፈን እንዴት መዘፈን እንዳለበት የሚያሳዬ ምርጥ ስራዎች ናቸው ፡፡
ብሌን🥹💜 🩶በሕይወቴ ዘመን በደስታ በሀዘኔ ሁሉን ያየሁብሽ ብሌኔ ነሽ የዓይኔ 🖤🖤 ሙዚቃዎች የምትወድባቸው ብዙ ኣይነት መንገድ አለ ። አንዱ ግን ስሜቶች እየቀያየሩ ከፍና ዝቅ በማድረግ ቀልብ የሚስቡ ቃላትን መርጠው የልብን የሚያደርሱ ውብ የፍቅር ሙዚቃዎች ናቸው ዛሬ የጋበዝኳቹ የተወዳጁ የፀሐዬ ዮሐንስ 'ብሌን' አንዱ ነው ከእናት እስከ ልጅ ከፍቅረኛ እስከ የትዳር አጋር ለሁሉም እንዲሆን በዶክተሩ ታላቁ መሰለ ጌታሁን የተቀመመ መድኃኒት 🤒 ውድ ቤተሰቦቼ ዛሬም የፍቅረኞችን ቀን የማከለ ሌላ ስጦታ የሚሆን ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃ ከፀሐዬ እና አበጋዝ ጥምረት ጋር በ1999 ከወጣው 'ሳቂልኝ' አልበም ላይ መርጬ ይዤላቹ መጥቻለሁ ፀሐዬ የሁለት ትውልድ ነፀብራቅ ጨዋታ አዋቂ ድንቅ ጥበበኛ ሆኖ ሳለ የልህቀቱን ጣሪያ ሊያሳየን ከአበጋዙ ፊት አውራሪነት ከነ አማኑኤል ይልማ ከነ ሞገሰ ተካ መሰለ ጌታሁን ሀብታሙ ቦጋለ ዘውዱ በቀለ አይነት ድንቅ የሙዚቃ ሰዎች ጋር ተጣምሮ ከወላይትኛ እስከ ትግርኛ ከፍቅር እስከ ባህል ከሀገር አስከ ፈጣሪ እየወሰዱ ጥበብን ወልደው በዚህ እንከን አልባ አልበም እጃችን በአፋችን አስጭነውናል🙏 የፀሐዬን ስራ አንዱን ከአንዱ ማወዳደር ለብዙ የሙዚቃ አፍቃሪያን ሲያዳግት ይታያል ፡፡ እውነት ነው ሁሉም በሚባል መልኩ የፀሐዬ ሙዚቃዎች ዘፈን እንዴት መዘፈን እንዳለበት የሚያሳዬ ምርጥ ስራዎች ናቸው ፡፡ " ጥንድ ጥንድ ሆነው ሲሄዱ ባይ ሳልዋሽ ያይኔ ሲሳይ ቀናሁ በሰዎች ላይ ዛሬም ሳላይሽ ላድር ነው ወይ እባክሽ ነይ " እርግጠኛ ነኝ ዘፈኑን ካወቃችሁት በውስጣችሁ እያዜማችሁት ነው ፡፡ " ተበድዬስ ይቅርታ አልልም የቀረው ይቅር እንጂ እንኳን ልልክ አማላጂ እግሬ አይረግጥም ያንቺን ደጂ" አስታወሳችሁት ... ? ምን አይነት ውብ ሙዚቃ ነው ፡፡ ብቻ ምን አለፋችሁ ፀሐዬ ያልተዘመረለት ድንቅ ሀገር ወዳድ ከያኒ ነው ! ቢባል ቢያንስበት እንጂ አይበዛበትም 🙏 ስለ ጀግንነት ፣ ስለ ፍቅር ፣ መተሳሰብ ፣ በጎነት ፣ ሁሉንም የሰራ ከ 10 በላይ አልበም ከነዚህ አልበም በጢቂቱ . 1986 የሐገርሽ ልጅ ነኝ ፣ ፌዘኛ 1978 ገነት የሙዚቃ ቤት /ሎጋ/ ሌሎችም ያሉበት …፣ ጡር ነው -1979 ፣ ፍንጭቷ -1975 ፣ ሰላም አይለበኝ ፣ ሳቂልኝ 1999 ድምፃዊ ፀሐዬ ዮሐንስ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ወርቃማ ዘመን (Golden Era) ከሚባለው ጊዜ አንስቶ እስካሁን ድረስ በልዩ ጉልበት እና ተወዳጅነት የዘለቀ አንጋፋ የሙዚቃ ዕንቁ ነው። ​የ"ሳካ" ንጉሥ፡ ፀሐዬ ዮሐንስ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ "ሳካ" (Saka) የተሰኘውን የሙዚቃ ስልት (Rhythm) በማስተዋወቅ እና በስፋት በመጠቀም ይታወቃል። ዘፈኖቹ አድማጭን የማነቃነቅ እና የመደነስ ጉልበት አላቸው። ​ልዩ የድምፅ ቀለም: ድምፁ በተፈጥሮው ኃይለኛ እና ልዩ የሆነ የድምፅ ርግብግብ (Vibrato) ያለው ሲሆን፤ ይህም ከሌሎች ድምጻውያን ይለየዋል። ​የመድረክ እንቅስቃሴ: በመድረክ ላይ በሚያሳየው ጉልበታማ (Energetic) እንቅስቃሴ እና ልዩ አለባበስ ይታወቃል👌😎 እስቲ መለስ ብላቹ የሱን ሙዚቃዎች እንድትሰሙት ልጋብዛቹ እና ላብቃ🥰 ጥቂቶቹን የረሳችኋቸውን ልጠቁማቹ፡- ​"የበረሃ ሎሚ" (እጅግ ተወዳጅ ስራው) ​"ሳካ" ​"እምቢ አልልም" ​"ወይ አዲስ አበባ" ​"ትዝታ" (በራሱ ስልት የተጫወተው) ​"አይዞሽ ሀገሬ" ....በተረፈ እኔም ብዙ የሱን ሙዚቃዎች እዚህ ስለሰራኋቸው ፈታበሉ🥰 ​ ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡🙌 musictube #fyp #ፀሀዬ_ዮሀንስ #ብሌኔ #musictube369 #ethiopianmusic

About