@etsmartcare: #creatorsearchinsights #motivationtoeathealth #healthandwellness #bloodtypeanddiet #diabetes @ET SmartCare Plc

ET SMARTCARE
ET SMARTCARE
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 27 May 2026 10:11:38 GMT
415975
17092
1434
3179

Music

Download

Comments

heran.te
꧁He░ra✰⃝n꧂፲፱❤ :
A+ በአለማችን ላይ በቁጥር አንደኛ ነን 😊አላችሁ ወይ
2026-05-27 20:15:03
412
surrendertoallah1
𝓗𝓪𝓷𝓲𝓪_ዬ✨ :
A+ ነኝ ያለ ሥጋ ምግብ አልበላም😂😂
2026-05-27 14:43:55
377
kirazraguel
Kila5 :
A+ ነኝ ግን በጣም ነው ስጋ ምበላው እንደ ስጋ ሚመቸኝ ነገር የለም። እንዳውም አትክልት አይመቸኝም
2026-05-27 11:55:51
161
user6713624015676
ኤፍራታ 🥰🥰 ፍቅር :
የሚጣምፍጥ ነገር አይወድልንም የሚገርምህ አትብሉ ያልካቸውን ሁሉንም እወዳቸዋለሁ በተለይ በጥሬ ስጋ አትምጣብኝ❤️
2026-05-27 12:24:27
77
hiwot19
ሰዉ አይረሣም ጌታ🙏🙏🙏 :
ይገርምሀል A+ ነኝ ያለስጋ አይዋጥልኝም
2026-05-27 18:39:28
53
mebatsiyon533
mebatsiyon :
ልክ ነው ስጋ ስበላ አይመቸኝም
2026-05-27 18:06:16
40
my_mom_my_soul
🦋𝕣𝕚𝕠ኬ🦋 :
am A+ Meat is my favorite food😏
2026-05-27 10:54:18
41
mamushbdle
mamush :
am A+, love too much eating meat
2026-05-27 18:45:44
7
biruk334461047957
Biruk m :
A+የት ናችሁ
2026-05-27 18:47:18
22
e_book_review
E-BOOK REVIEW :
ebd neh ende Doctor ?
2026-05-28 12:45:15
9
yeeluabatneign
𝙛𝙞𝙠𝙧𝙚 𝙘𝙝𝙤𝙣𝙙𝙚 :
A + የታላችሁ?😁
2026-05-27 23:21:16
12
zelalemtesfaye5
ZT OK :
i'm A+ my favourite food is all types of Meat
2026-05-27 15:28:16
8
ananeia61
ananeia :
A+ነኝ ከስጋ ዉጪይ ምግብ ስበላ ሆዴ ያመኛል
2026-05-29 06:21:42
5
yonishaaa
Yoni United :
ይገርምሀል A+ ነኝ ያለስጋ አይዋጥልኝም😂
2026-05-27 19:16:57
8
meri..___
Meri :
በፀሎት ኑሩ አትለንም እንዴ ከምንበላዉ የማንበለዉ በዛ A+ ነኝ።
2026-05-28 10:44:53
8
selina.brye.couples
ሓዳር ጥዑምCouples :
A+ነኝ ግን እንደ ስጋ ምወደው የለኝም😏
2026-05-28 05:32:53
7
242719...so
@lem :
A+ ነኝ ስጋ በጣም ነው የምወደው ሁሌ ብበላ የማይሰለቸኝ
2026-05-27 19:01:15
8
raskassa44
44Kassa@gmail. :
A+ ነኝ ያለ ሥጋ ሌላ ምግብ አይበላኝም። እርጎም ነብሴ ነው።
2026-05-28 12:52:23
6
waliso.5
Sanyii mootii✅ :
Indane A+ yehonachu like argu
2026-05-27 15:36:22
10
yidnek218
yidnek@21 :
A+ ነኝ ስጋ ይመቸኛል
2026-05-27 17:40:52
5
bamlakugirma495
Bam Teppi :
A+ነኝ ግን ከስጋ ውጭ ምግብ ያለም አይመስለኝ።ስበላም ይስማማኛል
2026-05-28 08:47:57
6
semira.yimam0
semira yimam :
እረ እኔ ካለስጋ ምግብ ያለ አይመስለኝም
2026-05-27 15:44:00
8
21.demsash.ergete
demsash የብየዳ እና ሞደፊክ ስራ :
A +ነኝ ግን በጣም ስጋ በጣም ነው የምወደው
2026-05-28 03:13:42
5
netsanetmamo12
ግእዛዊት ማሞ :
አሬሬሬሬሬ ኡኡኡኡኡኡ A+ ነኝ ግን በወተትና በስጋ አትምጣብኝ አልችልም
2026-05-27 15:18:43
8
rasdestabanjate
Ras Desta Z ብሔር ኢትዮጵያ 🦋 :
A+ ነኝ ግን ከስጋ እና አይቤ ተለይቼ መኖር አልችልም ።
2026-05-27 19:22:18
6
To see more videos from user @etsmartcare, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About