@josephnufutene1: Money Magnet Altar

Dr Joseph Nufutene
Dr Joseph Nufutene
Open In TikTok:
Region: GH
Wednesday 27 May 2026 11:31:55 GMT
16681
596
6
73

Music

Download

Comments

saamandcosllimite
Saam and Co sl Limited :
Thanks for this Sir
2026-06-10 20:47:08
2
mrunrulyboni
UNRULY BONI🕊 :
How does it work?
2026-05-27 11:45:39
1
user53412306929403
Pako mark :
It'll have been better if you explain it
2026-05-30 05:52:42
0
user1008144744825
user1008144744825 :
how did I arenge it and how did I do. please
2026-05-28 16:46:17
0
walking_karma1
Walking karma :
Aseeeee
2026-05-28 06:27:24
0
To see more videos from user @josephnufutene1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🌱ደግነት ከልብ ውስጥ ያለ ርህራሄና ያለማቋረጥ ራስን ለመስጠት መፍቀድ ነው።ደግነትህን  ለማሳየት የኔ ጥረት ትንሽ ናት አትበል፡፡ የቻልከውን ካደረክ ያንተ ትንሽ የብርሃን ጭላጭል ትህትና ልክ እንደሻማ ሌሎች ያንተን ብርሃን የሚቀበሉ እልፎች አሉ።የትም ሁን ማንም ሁን ያቅምህን በጎ ለማድረግ ግን አትስነፍ።ደግነት እንደ ጥሩ ሽቶ ነው ከአንዱ ተነስቶ ወደ አንዱ ይጋባል።ለመስጠት የልብ ቅንነት እንጅ የግድ ሃብታም መሆን አይጠበቅብህም፡፡ ደግሞ ማንም ሰው ልስጥ ካለ የሚሰጠው አያጣም፡፡ 🌱ደግነት የገንዘብ ጉዳይ አይደለም።ደግነት በያንዳንዳችን ልብ ውስጥ ያለ ርህራሄ ነው።ለወላጅ ከመታዘዝ፣ለቤተሰብ መልካም ልጅ ከመሆን ይጀምራል።ደግነት ፍቅረኛን ከመረዳት ፣ፍቅረኛን ከማክበር፣ከመንከባከብ፣ለፍቅረኛ ከመታመን፣ለአፍቃሪ ትሁት ከመሆን፣ቅን ከመሆን፣አዛኝ ከመሆን፣ታማኝ ከመሆን፣አርዐያ ከመሆን ይጀምራል።ደግነት ለጓደኛ ጥሩ ሰው ከመሆን ይጀምራል።እያንዳንዱ ሰው በዙሪያው ላለ ሰው ደግና መልካም ሰው ቢሆን አለም ገነት ትሆን ነበር። 🌱ደግነት ማለት ሰጥቶ መቀበል ሳይሆን ሰጥቶ ድጋሜ መስጠት እንጂ ለመቀበል መስጠት አይደለም። ደግነትን ምረጥ ደግነት ልብ ውስጥ የሚመነጭ ሀዘኔታና መራራት እንጂ በማስመሠል የሚደረግ ተውኔት አደለም ፤ ደግነት ደግ መሆን ነው።ደግ  ማለት በሁኔታዎች ሁሉ እኔ ብሆንስ ብሎ ማሠብ፤ እኔ በሱ /በሷ ቦታ ብሆን ብሎ ማዘን ነው።ደግነት ስለ ራስ ብቻ ሳይሆን ስለሌሎች ማሰብ ነው ። 🌱በመልካምነት ያተረፈ እንጂ ያጎደለ የለም፤አይኖርምም! _ መልካምነት ትርፉ ጊዚያዊ ሳይሆን ዘላቂ ነው።አናንተ የደግነት ምሳሌዎች ያለቀሰ እንባ አባሾች፣የተራበ አጉራሾች፣የታረዘ አልባሾች፣ተስፋ የቆረጠ አፅናኞች፣ሚስኪኖችን ፣ የቲሞችን በቻላችሁት የምትፈቅዱ፣የምታስቡ፣የምትረዱ፣የምጠይቁና የደስታቸው ምክንያት ለሆናችሁ ሁሉ አናንተንም ፈጣሪ በማያልቀው ቸርነቱ ያስደስታችሁ❣️ 🤌🏾ሁሉም ሰው ይማርበት ዘንድ ሸር አድርጉት🫶🏽 እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን🙏 እግዚአብሔር ብርሃኔና መድሃኒቴ ነው።

About