@nhungbachhoadaily: Ly giữ nhiệt Mochi 900ml có quai xách, bình giữ nhiệt inox 316 cao cấp không gỉ sét - TUHUHOUSE

Nhung Bách Hóa Daily
Nhung Bách Hóa Daily
Open In TikTok:
Region: VN
Sunday 31 May 2026 03:00:34 GMT
4943
5
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @nhungbachhoadaily, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ዝምታዋ ገፋኝ አራቀኝ ከጎኗ፣ ፍቅሯን ለመናገር ቢዘጋ ልሳኗ፣ ፡ ባንኳኳው ደጃፏን ሚከፍትልኝ ባጣ፣ ከጎረቤት ዞርኩኝ ሚሰማኝ ከመጣ፣ ፡ ቃላትን ቀምሬ አስውቤ አሽቀርቅሬ፣ ዝምታ መልስ ሆነ ፍቅሬን በማብሰሬ፣ የውስጤን መከፋት በውስጤ ቋጥሬ፣ ለመሄድ ተነሳው ወደ መራኝ እግሬ፣ ፡ ወድሻለው ስላት መውደዷን ባትነግረኝ፣ ከሌላ እንድከጅል ዝምታዋ ገፋኝ፣ ፡ ነግሪያት ነበረ..... ልክ እንደፏፏቴ ድምፄን ብዙ አድርጌ፣ በበራቸው ደጃፍ አንገቴን አስግጌ፣ አባቷም ዘልፈውኝ ብለውኝ ባለጌ፣ አሳዲጊም የለህ መረን የልጅ ዋልጌ፣ ፡ እያሉኝ ሰምታለች እኔም ሰምቻለው፣ ፍቅሬን ተናገርኩኝ ግን ከቁብ ሳላየው፣ ፡ እሷ ግን አድምጣኝ አንዳችም አላለች፣ የኔን ማፍቀር ሰምታ ማፍቀሯን ደበቀች፣ አስር ጊዜ ሰምታ እንዳልሰማ ሆነች፣ ፣ ዝምታዋ ቢያል ደጋግሞ አስፈራኝ፣ አታፈቅረኝ ብዬ ልርቃት ወሰንኩኝ፣ ፡ በርሃ አቋርጬ ከደጋው ስገባ፣ ወዴት ነህ አለችኝ ስለኔ አስባ፣ ፡ የብርዱ ወር አልፎ ስሟሟቅ ስድላላ፣ ትከተለኝ ጀመር በሄድኩበት ሁላ፣ ፡ እወድህ ነበረ በድንገት ብትለኝ፣ የመፍራቷን ሚስጢር ደርሳ ብታዋየኝ፣ ያን ፍቅሬን አስቤ እንባ ተናነቀኝ፣ ግን ምንላርግ ርቄያለው ዳግም ላትመልሰኝ፣ ልቧ እየፈለገ ዝምታዋ ገፋኝ፡፡ ------------------------------  #fyp  #foruyou  #creatorsearchinsights

About