@gemclipper: Bendadonnn says that Drake his humble and down to earth despite being a superstar. Drake is just a regular dude @Ben Da Donnn #drake #iceman #bendadon

GemClipper
GemClipper
Open In TikTok:
Region: US
Monday 01 June 2026 17:09:55 GMT
1805
56
1
0

Music

Download

Comments

famous_jerry20
Jeremiah :
Mike throws me off
2026-06-03 13:49:29
0
To see more videos from user @gemclipper, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

♦️ ሃይለስላሴ ለሙስሊሞች በኢትዮጵያ ታሪክ ከነገሱት መሪዎች ሁሉ የከፋው ነበር። ምድር ካበቀለቻቸው ጥቂት ተንኮለኞችም አንዱ ነው። አላህ ጀሐነሙን ይነባብርበትና።  ♦️ ደርግ ከቀደሙት ነገስታት ሁሉ የተሻለው ነው። ስርዓቱ ከክርስትና እንዲላቀቅና ሙስሊሞችም ተሳታፊ እንዲሆኑ አድርጓል። ደርግ ሃይማኖትን የሚነቅፍ ሶሻሊስት ቢሆንም ሙስሊሞች ዒድን እንዲያከብሩ ፈቅዷል። ሆኖም የቆየው የክርስትና ስርዓት ገና ስላልጠፋ ሙስሊሞች ከስልታዊ ማግለል አልተላቀቁም ነበር።  ♦️ ኢህአዴግ ከደርግ በተሻለ ሙስሊሞች እምነታቸውን እንዲያራምዱ ፈቅዷል። በኢትዮጵያ ተንሰራፍቶ የነበረውን ሽርክና ቢድዓ እንዲዳከም ያደረገው
♦️ ሃይለስላሴ ለሙስሊሞች በኢትዮጵያ ታሪክ ከነገሱት መሪዎች ሁሉ የከፋው ነበር። ምድር ካበቀለቻቸው ጥቂት ተንኮለኞችም አንዱ ነው። አላህ ጀሐነሙን ይነባብርበትና። ♦️ ደርግ ከቀደሙት ነገስታት ሁሉ የተሻለው ነው። ስርዓቱ ከክርስትና እንዲላቀቅና ሙስሊሞችም ተሳታፊ እንዲሆኑ አድርጓል። ደርግ ሃይማኖትን የሚነቅፍ ሶሻሊስት ቢሆንም ሙስሊሞች ዒድን እንዲያከብሩ ፈቅዷል። ሆኖም የቆየው የክርስትና ስርዓት ገና ስላልጠፋ ሙስሊሞች ከስልታዊ ማግለል አልተላቀቁም ነበር። ♦️ ኢህአዴግ ከደርግ በተሻለ ሙስሊሞች እምነታቸውን እንዲያራምዱ ፈቅዷል። በኢትዮጵያ ተንሰራፍቶ የነበረውን ሽርክና ቢድዓ እንዲዳከም ያደረገው "ወሐቢያ" የሚል ተቀፅላ የተሰጠው የተውሒድ እንቅስቃሴ የተስፋፋው በኢህአዴግ ዘመን ነው። ሆኖም ኢህአዴግ በመጨረሻ ዘመኑ ከአሜሪካና እስራኤል በወሰደው ተልዕኮ አህባሽ ለማጥመቅ በመሞከሩ ለውድቀቱ ምክንያት ሆኗል። ♦️ ብልጽግና እስካሁን ከቀደሙት በተሻለ ለሙስሊሞች ነፃነትን ሰጥቷት። ተቋማትን በመመስረት በኩል መጅሊስ በአዋጅ እንዲቋቋምና ኢስላማዊ ባንክ እንዲመሰረት አድርጓል። መጅሊሱንም ለብዙሃኑ ሰጥቷል። ሆኖም አሁንም ከጥንት የቀጠለው ስልታዊ ተፅዕኖ በተለይ ሙስሊሙ አናሳ በሆነበት አካባቢ በስፋት አለ። 🔷 በብልጽግና ዘመን ኑሮ ተወድዶ ሰዎችም ተገድለው ሊሆን ይችላል። ሆኖም ይህ በሁሉም ላይ የደረሰ እንጅ በኢስላም ላይ ያነካጠረ ባለመሆኑ እንደ ሙስሊም ተነጥለን ተበደልን ልንል አንችልም። ማነፃፀሪያችን ቀጥታ እምነታችንን የሚመለከተው ጉዳይ ብቻ ነው። አሁን ያለው መንግስት ሙስሊሞችን በተለየ ይበድላል የሚል ካለ በማስረጃ ይሞግተን። ካልሆነ የተሻለ ሆኖ ስላገኘነው የቀደመ የበላይነታቸውን ከተነጠቁት ጋር አብረን ዳስ አንጥልም።

About