@shades_tshepiso: #viralvideos #fpy #stengenaschoir❤ #choral #sebauto

Shades_Tshepiso
Shades_Tshepiso
Open In TikTok:
Region: ZA
Wednesday 03 June 2026 22:53:56 GMT
3585
132
5
11

Music

Download

Comments

55skhumba
55skhumba :
song of the year 2026❤️❤️❤️❤️❤️sebauta🎺🎺🎺🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁
2026-06-04 17:41:33
2
gladysdraffts15
gladysdraffts15 :
Blessed ❤️❤️❤️
2026-06-04 08:00:59
2
frediesi072
FREDERICKS.M :
Sebauta
2026-06-04 15:46:25
2
fifi.0788
🎀FIFI🎀 :
🎺🎺🥁🥁
2026-06-04 14:49:31
0
To see more videos from user @shades_tshepiso, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አብይን መጥላት እንችላለን ሀገርን ግን አንሸጥም! የትራምፕ እና የአል-ሲሲ ሚስጥራዊ ሴራ በአባይ ላይ!
አብይን መጥላት እንችላለን ሀገርን ግን አንሸጥም! የትራምፕ እና የአል-ሲሲ ሚስጥራዊ ሴራ በአባይ ላይ!" ⚠️ የኢትዮጵያ ስም የጣማቸው ትራምፕ አሁንም ስለግድቡ እየለፈፉ ናቸው! በህዳሴ ግድቡ ዙሪያ አወዛጋቢ ንግግር የሚያደርጉት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ በድጋሚ "የግድቡን ጉዳይ አሁንም እናየዋለን፣ ለመፍታትም ጥረት እናደርጋለን" ሲሉ ተደምጠዋል። በህዳሴ ግድብ ዙሪያ "ድርድር ለማስጀመር" ሁሉ ማቀዳቸውን እየተናገሩ ናቸው። በፈረንሳይ የቡድን 7 ጉባዔ ላይ ከግብጹ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አል-ሲሲ ጋር የተገናኙት ትራምፕ፤ የዓባይ ግድብ "ውዝግብንም በድጋሚ ይጀመራል" ሲሉ ተደምጠዋል። ከሁለትዮሽ ውይይት በኋላ “ከግብጹ ፕሬዝዳንት፣ ከጓደኛዬ ጋር በመሆኔ ታላቅ ደስታ ይሰማኛል። እሳቸው በመላው ዓለም የተከበሩ ናቸው... ግንኙነታችንም በግል ደረጃ ለረጅም ጊዜ በጣም ጠንካራ ሆኖ ቆይቷል" ሲሉ ተደምጠዋል። ከአልሲሲ ጋር ጥሩ ወዳጅነት እንዳላቸው የገለፁት ትራምፕ፣ "ህዳሴ ግድብ በኢትዮጵያ ነው የተገነባው" በማለት ገልጸዋል። "ግዙፍ ግድብ" ሲሉ በጠሩት የህዳሴ ግድብ ላይ "መፍትሔ የሚያመጣ ውይይት እናስጀምራለን" ያሉት ፕሬዝዳንቱ “የግድቡን ጉዳይ አሁንም እናየዋለን፣ ለመፍታትም ጥረት እናደርጋለን" ሲሉም ገልጸዋል። "በኢትዮጵያ የተገነባው ግድብ በግብፅ ላይ ከፍተኛ ችግር እያስከተለ ነው" በማለትም የተለመደ ግጭት ቀስቃሽ ንግግር አድርገዋል። ትራምፕ ለአል-ሲሲ ሲናገሩ "እውነቱን ማወቅ ከፈለጉ፣ በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ በጣም ኢ-ፍትሃዊ በሆነ መንገድ ነው የተያዛችሁት ብዬ አስባለሁ" ሲሉ አነሳስተዋቸዋል። #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #creatorsearchinsights #breakingnews

About