@pinto_779: #toyota

J_25_04…
J_25_04…
Open In TikTok:
Region: CO
Thursday 04 June 2026 22:13:38 GMT
29755
3251
0
188

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @pinto_779, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ገንዘብ ከእጁ አልቆይ አልያዝ ላለው፨፨፨፨ ልጆቼ ሰላም ለእናንተ ሰላም ለሀገራችን ይሁን። ፈጣሪ ምህረቱን ፍቅሩን ያድለን ።  ብዙ ሰዎች ገንዘብ እጃቸው ሲኖር አሊያም ደም-ወዝ ሲቀበሉ የሚጠቅመውንም የማይጠቅመውንም ግዙ ግዙ ወጪ አውጡ አውጡ የሚላቸው የሚሸረብ መንፈስ አለባቸው። ሁሉጊዜ ገንዘብ ማውጣታቸውን የሚያቆሙት ገንዘቡ ሲያልቅ ብቻ ነው። በዚህም ብዙ ህይወት ብዙ ትዳር ቤተሰብ ፈርሷል። ለዚህም መፍትሄ በውስጥ መልእክት ብዙዎቻችሁ ጠይቃችሁኛል። እኔም የአባትነቴን እጅግ ፍቱን እና ወዲያው የሚሰምር የጥንት የአባቶቻችንን መፍትሄ እነሆ ለእናንተ እለግሳለሁ። በነፃ እደሰጠዋችሁ እናንተም ለሌሎች በነፃ ለግሱት አስተምሩት። የተፈጥሮ  ጥበብ ሐይል ከሁሉ ይልቃል። ----------------------------------------------------------------- ሎሚ በተፈጥሮ ያለው ሐይል እና ጥቅም እጅግ ከፍተኛ ነው። ስለዚህ በዚህ መፍትሄም ዋናው የሚያስፈልገን አረንጓዴው ሎሚ ነው ልጆቼ።  1-መጀመሪያ ባዶ እግራችሁን ሁናችሁ ጫማ ሳትደርጉ ወደምስራቅ ዙራችሁ ሶስት ጊዜ ይህንን ድገሙ
ገንዘብ ከእጁ አልቆይ አልያዝ ላለው፨፨፨፨ ልጆቼ ሰላም ለእናንተ ሰላም ለሀገራችን ይሁን። ፈጣሪ ምህረቱን ፍቅሩን ያድለን ። ብዙ ሰዎች ገንዘብ እጃቸው ሲኖር አሊያም ደም-ወዝ ሲቀበሉ የሚጠቅመውንም የማይጠቅመውንም ግዙ ግዙ ወጪ አውጡ አውጡ የሚላቸው የሚሸረብ መንፈስ አለባቸው። ሁሉጊዜ ገንዘብ ማውጣታቸውን የሚያቆሙት ገንዘቡ ሲያልቅ ብቻ ነው። በዚህም ብዙ ህይወት ብዙ ትዳር ቤተሰብ ፈርሷል። ለዚህም መፍትሄ በውስጥ መልእክት ብዙዎቻችሁ ጠይቃችሁኛል። እኔም የአባትነቴን እጅግ ፍቱን እና ወዲያው የሚሰምር የጥንት የአባቶቻችንን መፍትሄ እነሆ ለእናንተ እለግሳለሁ። በነፃ እደሰጠዋችሁ እናንተም ለሌሎች በነፃ ለግሱት አስተምሩት። የተፈጥሮ  ጥበብ ሐይል ከሁሉ ይልቃል። ----------------------------------------------------------------- ሎሚ በተፈጥሮ ያለው ሐይል እና ጥቅም እጅግ ከፍተኛ ነው። ስለዚህ በዚህ መፍትሄም ዋናው የሚያስፈልገን አረንጓዴው ሎሚ ነው ልጆቼ። 1-መጀመሪያ ባዶ እግራችሁን ሁናችሁ ጫማ ሳትደርጉ ወደምስራቅ ዙራችሁ ሶስት ጊዜ ይህንን ድገሙ "ሰላኢላ ወሊ ወሊ ሰላኢላ" 2-አሁን ልሚውን ለሁለት እኩል ከፍላችሁ የግራ እጃችሁን መዳፍ ሶስት ጊዜ እንዲሁም የቀኝ እጃችሁን መዳፍ ሶስት ጊዜ እያፈራረቃችሁ በሎሚው ክፋይ እሹት። በሎሚው መዳፋችሁን በምታሹበት ሰዓት የሚከተለውን ፀልዩ "ፈጣሪ ሆይ ከዛሬ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ከእጄ ከኪሴ ከማጀቴ ገንዘብ ያለምክንያት አይወጣም። ገንዘብ በእጄ፣በኪሴ በማጀቴ ይቆያል ይበረክታል ለታላቅ ጥቅም ብቻ ይውላል ይሁን ይሁን ይሁን።" *ሎሚው አረንጎዴው ነው የሚሆነው። **ይህ እጅግ ቀላል የሚመስል ግና ታላቅ መፍትሄ ነው። ከዛች ሰዓት ጀምሮ ገንዘብ አውጡ አውጡ አባክኑ አባክኑ የሚላችሁ መንፈስ ይረክሳል። ይህ  ወዲያው ውጤታማ የሚሆን መፍትሄ ነው ልጆቼ። ማሳሰብያ የባህል መዳህኒት እንሰራለን እያሉ ብዙ ሰው የሚያሳስቱ አሰተኛ ስላሉ እራሳቹህን ጠብቁ በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ ለመርጃ09,01,97,82,02,ይደውሉ

About