@bymartita_: perdón por verte sin tu permiso💜

Martita
Martita
Open In TikTok:
Region: ES
Tuesday 09 June 2026 17:02:32 GMT
5349
407
5
16

Music

Download

Comments

bakibass4
BakiBass :
Marta: 🫪
2026-06-10 22:24:04
1
srg.chavs_
𓆰Sergio𓆪 :
Pero Marta 😂😂
2026-06-09 18:09:03
0
pinhon81
🩷🚘💙𝕰𝖉𝖚𝖆𝖗𝖉𝖔💙🚘🩷 :
Perdi
2026-06-10 21:34:36
0
albertosky77714
Albertosky77714 :
creo que perdí
2026-06-09 17:04:41
0
To see more videos from user @bymartita_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

DW Radio ሳሙኤል በቀለ ይባላል። ሳሙኤል አዲስ አበባ ውስጥ ጎፋ መብራት ኃይል  ኮንዶሚኒየም የሚባል ቦታ ቡና አፍልቶ መሸጥ ከጀመረ አንድ ዓመት ሆኖታል። የአንድ ሱቅ በራፍ ላይ  ከፕላስቲክ የተሰራ ትንሽዬ ረከቦት ላይ ጥቂት ስኒዎችን ደርድሮ ፤ በጀበና ቡና አፍልቶ ይሸጣል።  ከፊቱ ጥቂት ከፕላስቲክ የተሰሩ መቀመጫዎችን አዘጋጅቷል። “ሰዎች ስለእኔ ብዙ ይላሉ” ይላል ሳሙኤል፤ አፍልቶ የሚሸጠው ቡና ጥሩ ስለሆነ ወይስ ወንድ ሆኖ በረንዳ ላይ ቡና በማፍላቱ? ”መንገድ ዳር ሆኜ እንደዚህ ስለሰራሁ፤ እነሱ ሌላ ነገር አሰቡ።እንደሴት ነው የምትሄደው፤ እንደ ሴት ነው የምትሰራው፤ ምናምን ይላሉ። ምን ማድረግ እችላለሁ? ስድቡን ቻልኩት በቃ! እኔ ስራዬን ብቻ መረጥኩ፤ ምክንያቱም መንገድ ዳር ወጥቼ ብለምን ማንም ዳቦ የሚገዛልኝ ሰው ስለሌለ! ” ይላል። ሳሙኤል ወደዚህ ስራ ከመግባቱም በፊት ጎዳና ላይ ሊወድቅ እንደነበረ  እና ስራ እንዳልነበረው ገልፆልናል።  “መሄጃ ስላልነበረኝ፤ስራም ስላልነበረኝ ነው ስራውን የጀመርኩት። እንድጀምር ያደረገችኝ አንዲት እናት ናት፤ ደንበኛዬ ነበረች። ቡና ቤት ተቀጥሬ ስሰራ ፤ስራዬን አይታ ስለነበር ፤ እንደራስህ ስራ ነው የምትሰራው፤ ጎበዝ ነህ ብላ  ለእኔ ስላዘነች ብር አግዛኝ ነው  በእሷ ብር ይህን ስራ የጀመርኩት። እኔ አምስት ሳንቲም አልነበረኝም። እቃ አብራኝ ገዝታ ይቺን ስራ አስጀመረችኝ።  ” ቦረና ውስጥ ዘመድ ቤት ይኖር እንደነበር የሚናገረው ሳሙኤል ምንም እንኳን ወላጆች ቢኖሩትም፤ በማናቸውም ዘንድ ልጆች ማግኘት ያለባቸውን ፍቅር እና እንክብካቤ አግኝቶ እንዳላደገ ይናገራል፤”ምንም ተደስቼ አላውቅም። ከልጅነቴ አንስቶ እስካሁን ድረስ በስራ ነው ያደኩት።ተቸግሬ፤ በርሃብ፤ ልብስ እና ጫማ የሚገዛልኝ አልነበረም። ካፌ ላይም ስሰራ ነበር። አጎቴ ቤት በነበርኩበት ጊዜ  የቤት ወጪ ሸፍን ተብዬ እቃ እገዛለሁ። በልጅነቴ ነው እነሱ ጋር የመጣሁት። ወላጆቼ በህይወት አሉ፤ ግን ምንም ለእኔ የሚያደርጉት ነገር የለም።  (ዘመድ ጋር )ከመጣሁም በኋላ እንደቤት ሰራተኛ  ነው ያደኩት። ጨርሶ ትምህርት ቤት ሄጄ አላውቅም። ”

About