@nauraclips: Jangan bohong soal pasangan begini cara agar auramu berubah dan menarik pasanganmu ✨ #clips #cliper #kontencom #kembang7rupa #7kembangadat

nauracliper_
nauracliper_
Open In TikTok:
Region: ID
Thursday 11 June 2026 01:04:22 GMT
250
11
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @nauraclips, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#ይሄ የኔ ህይወት ነው።  ህይወት የመውጣት መውረድ ኡደት ነች! በተለይም ህልምን የያዘ ሰው በብዙ ፈተናዎች ይፈተናል። አጋዦቹ እንኳን እስኪሰላቹበት ውድቀቱ ይበረታል።
#ይሄ የኔ ህይወት ነው። ህይወት የመውጣት መውረድ ኡደት ነች! በተለይም ህልምን የያዘ ሰው በብዙ ፈተናዎች ይፈተናል። አጋዦቹ እንኳን እስኪሰላቹበት ውድቀቱ ይበረታል። "እርሱ እንዲ ነው" ''አመሉ ነው'' የሚል ስም ይወጣልሀል። ሁሉም ጥጋጥጋቸውን ይዘው በሀዘንህ ሰአት ከንፈር መጣጭ ብቻ ሆነው ይቀራሉ። መርዳት እየቻሉ ስቃይህን እንደ Horer film 🎬በዘገነ'ነ እይታ እየተመከቱ ዝምታን ይመርጣሉ... ግን ለምን? ትላለህ ከትካዜ ትገባለህ.... ወዳጆችህኮ ናቸው እልፍ የጭንቅ ግዜያቸው የረዳሀቸው ያገዝካቸው ያበረታሀቸው... ነገር ግን ለአንተ መድረስ በሚችሉበት ሰአት የተመካከሩብህ ይመስል ሁሉም ፀጥ ረጭ ይሉብሀል። ልጅ ሆኜ አስታወሳለው አያቴ ድመቶችን ትወዳለች እናም ብዙ ትናንሽ ድመቶች ለማሳደግ በየግዜው ቤታችን ታመጣለች በልጅነት ልቤ ሳስቼ እንድዳብሳቸው ግን አይፈቀድልኝም ። ምክኒያቱም "እጅ ከበዛባቸው ይቀነጭራሉ ውበታቸው ይጠፋል አያድጉም"... እባላለው። ብዙ እጆች ከነካኩህ ልፍስፍስና እርዳታን ናፋቂ ለራስህ ቆርጠህ ማትነሳ ደካማ ትሆናለህ... ፈጣሪም ይሄን ስለሚያውቅ የሚረዱህን እጆች ከአንተ ያርቃል... ለእሳቱም አሳልፎ ይሰጥሀል ብቻህን ያንን ወቅት እየተቃጠልክ ታሳልፋለህ... ነገር ግን እግዚአብሔር ድንገት የህይወትህን መስመር ይለውጠዋል። ድንገት ከፍ ትላለህ ለጠብታ ውሃ ያለቀስከውን ለቅሶ እስክትረሳ ድረስ ያደርስሀል ከማያቋርጥ የህይወት ወንዝ ... ካሰብከው በእጥፉ ይሰጥሀል። የሰውን ከንቱነት ተረድተህ በፈጣሪህም መመካት ትለምዳለህ! የህይወት ትርጉም ይገባሀል ትበስላለህ። ስለዚህ ግራ ቀኝ አትይ! ሁሉም ነገር ልብን ያዝላል ያደክማል። ወደሰማይ እይ እርሱ የልብህን ያደምጣል ቁስሎችህን ሁሉ ያክማል። ይሄ የኔ ህይወት ነው። #NeverGiveUp

About