@officialillumine: How to navigate the part of bank switching that requires you to deposit certain amount. #illuminefx #tradingtothenations #bankswitch #chase #sidehustle

Dami | Personal Finance
Dami | Personal Finance
Open In TikTok:
Region: GB
Friday 12 June 2026 20:25:27 GMT
201
8
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @officialillumine, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የ 2018 13ኛ ዙር ኒቆዲሞስበእመጓ ቅዱስ ዑራኤል ከ መጋቢት 18-20/21-23 🏔ስፍራውን የረገጠ ወንድ የ40ቀን ሴት የ80ቀን ንጹሕ አደርገዋለሁ   :-በእለተ ምጽአት ቀን አያልፍም   :-የማልምረውን ስፍራውን አላስረግጠውም :- በዚሕ ስፍራ የለመነኝን አልነሳውም  የጠየቀኝን አልከለክለውም :-ሲኦልን አያያትም ባሕረ እሳትን አቅፌ አሻግረዋለው። እውነት እላችኋለው ብዙዎች ነቢያት እና ጻድቃን የምታዩትን ሊያዩ ተመኝተው አላዩም÷የምትሰሙትንም ሊሰሙ ተመኝተው አልሰሙም።የእናንተ ግን ዓይኖቻችሁ ስለሚያዩ ጆሮዎቻችሁም ስለሚሰሙ ብጹአን ናቸው።                     ማቴ 13÷16-17      እነዚህን የተቀደሱ ስፍራዎች በማየት ለመባረክ የታደለ ማን ነው?ሰባት ድንቅ ገዳማት                #እመጓ_ኡራኤል  ይህ ገዳም መንዝ ውስጥ የሚገኝ /እመእጓል ቆጵሮስ ኢየሱስ ቅዱስ ኡራኤል /ገዳም ፩-ድንግል ማርያም ከልጅዋ ጋር በተሰደደች ግዜ የተቀመጠችበት ቦታ ነው፡፡ ፪-የቦታውን ስም እራሱ ጌታችን ነው ስሙን ያወጣው /እመእጓል/ብሎ፡፡እመእጓል ሲለው /የእኔና የአንች ሀገር (የእናትና የልጅ)ሀገር ብሎታ ፫-በቦታው 2ተራራ አለ:---- 1-ገሊላ(ክሊና)ተራራ:-ይህ ተራራ እመቤታችን የተቀመጠችበት ና ጌታችን ኢትዮጵያን አስራት ሀገርሽ ትሁንሽ ብሎ ያረገበት ቦታ ነው፡፡በተራራው ላይ በአየር ላይ የቆመ ድንጋይ ይታያል ፡በድንጋው ላይ ተወጥቶ 3ግዜ ይዞራል። 2-ቆጵሮስ ተራራ:-ይህ ተራራ ቅዱስ ኡራኤል የጌታን ደም የረጨበት ጽዋ(መነሳነስ)የሰወረበት ተራራ ነው የሰወረበት ቦታ ይታያል።                 ፬-በዚህ ቦታ ጌታችን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያን አስራት ሀገርህ ነች ብሎት ያረገበት ቦታና የቅዱስ ጊዮርጊስ የፈረሱ የ4ቱ የእግሩ አሻራ በድንጋይ ላይ ታትሞ ይታያል፡፡                 ፭-በቦታው ላይ ዋሻ አለ ::በዋሻው ውስጥ:- -/ የድንግል ማርያም የእጅዋ አሻራ በድንጋይ ታትሞ /ይታያል -ያልፈረሰ;ያልበሰበሰ ክንፍ ያላቸው አፅመ ቅድሳን አጽም ይታያል -የድንግልና የልጅዋ ልብስ እንዳለ ይነገራል።                 ፮-በዚሁ አካባቢ የማርያም ገዳም አለ የማርያም ቤተክርስቲያን ያረፈበት ቦታ ድንግል የተቀመጠችበትን ቦታ ቅዱስ ኡራኤል በክፉ የጠረገው ቦታ ነው ቤተክርስቲያን የተሰራው። የቦታው ቃልኪዳን :-ቦታው የረገጠ (የቦታውን አካባቢ አሻግሮ ያየ)189ትውልድ  እምረዋለሁ የጠየቀውን የሀሳቡን እሰጠዋለሁ እምረዋለሁ ተብሎ ቃል እንደተገባ አባቶች ይጠቁማሉ፡፡ ወደዚህ ቅዱስ ስፍራ ታላቅ የበረከት ጉዞ ተዘጋጅቷል።                  የጉዞ መነሻ ቀን መጋቢት 18/21 መመለሻ ቀን መጋቢት 20/23 መነሻ ሰአት ⏱ንጋት 10:00ፒያሳ 10 ሰአት መገናኛ    መነሻ ቦታ                      1.ፒያሣ ጊዮርጊስ                    2. መገናኛ                     3. ላምበረት                    4. ጣፎ  አደባባይ    በጉዞ_ላይ_የምንሳለማቸው_ገዳማት     ⛪️1/ጻድቃኔ ማርያም    ⛪️2/አቡነ ዘርአቡሩክ ገዳም(ዋሻ)     ⛪️3/ዘብር ቅዱስ ገብርኤል    ⛪️4/ደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ሰአታችንን በአግባቡ ከተጠቀምን አንድ ሰርፕራይዝ ገዳም አለን    የጉዞ ዋጋ:-3500           ደርሶ_መልስ🚎           ሁሉንም_ማደሪያ          ገዳሙ ላይ መስተንግዶን_አካቶ🍽           ☎️ስልክ:-    +251910455701                               +251907626938   አዘጋጅ:- ማህበረ እመጓ ዑራኤል ወ አቡነ መልከፀዴቅ  ባሉበት ሆነው ትኬት ለመቁረጥ 1000233558706 ሚክያስ ተሾመ ንግድ ባንክ 0910455701 ቴሌ ብር ከፍለው በ ቴሌግራም በመላክ መመዝገብ ይችላሉ ክፍያ ከፍለው ከተመዘገቡ ቦሀላ የጉዞው ቀን ባይገኙ ክፍያው ተመላሽ እንደማይሆን እናሳውቃለን!!! ማሳሰቢያ :- 💳መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ልትይዙ ይገባችኋል። ⛸  ስፍራው የእግር መንገድ ስላለው ዝግጅት ሊኖራችሁ ይገባል። 🌌 ለጸበል በሌሊት ስለምንወጣ የእጅ ባትሪ ይያዙ 🥾 ሽፍን ጫማ ማድረግ እና ክሊና እና ቆጵሮስ ተራሮች በእግር ጉዞ የምንጎበኘው ስለሆነ ይህን ልትገነዘቡ እና ዝግጅት ሊኖራችሁ ይገባል። 💼 ሻንጣ እና መተኛችሁን 💸በክፍያ ማስያዝ የምትችሉ መሆኑን ልታውቁ ይገባል። #ሼር_በማድረግም_ለኦርቶዶክስ_ወገኖቻችን_ለሌሎችም_በማካፈል_የበረከቱ_ተካፋይ_ይሁኑ። #እመጓ_ኡራኤል #እመጓጉዞ #እመጓ  @Miko
የ 2018 13ኛ ዙር ኒቆዲሞስበእመጓ ቅዱስ ዑራኤል ከ መጋቢት 18-20/21-23 🏔ስፍራውን የረገጠ ወንድ የ40ቀን ሴት የ80ቀን ንጹሕ አደርገዋለሁ   :-በእለተ ምጽአት ቀን አያልፍም   :-የማልምረውን ስፍራውን አላስረግጠውም :- በዚሕ ስፍራ የለመነኝን አልነሳውም  የጠየቀኝን አልከለክለውም :-ሲኦልን አያያትም ባሕረ እሳትን አቅፌ አሻግረዋለው። እውነት እላችኋለው ብዙዎች ነቢያት እና ጻድቃን የምታዩትን ሊያዩ ተመኝተው አላዩም÷የምትሰሙትንም ሊሰሙ ተመኝተው አልሰሙም።የእናንተ ግን ዓይኖቻችሁ ስለሚያዩ ጆሮዎቻችሁም ስለሚሰሙ ብጹአን ናቸው።                     ማቴ 13÷16-17     እነዚህን የተቀደሱ ስፍራዎች በማየት ለመባረክ የታደለ ማን ነው?ሰባት ድንቅ ገዳማት                #እመጓ_ኡራኤል ይህ ገዳም መንዝ ውስጥ የሚገኝ /እመእጓል ቆጵሮስ ኢየሱስ ቅዱስ ኡራኤል /ገዳም ፩-ድንግል ማርያም ከልጅዋ ጋር በተሰደደች ግዜ የተቀመጠችበት ቦታ ነው፡፡ ፪-የቦታውን ስም እራሱ ጌታችን ነው ስሙን ያወጣው /እመእጓል/ብሎ፡፡እመእጓል ሲለው /የእኔና የአንች ሀገር (የእናትና የልጅ)ሀገር ብሎታ ፫-በቦታው 2ተራራ አለ:---- 1-ገሊላ(ክሊና)ተራራ:-ይህ ተራራ እመቤታችን የተቀመጠችበት ና ጌታችን ኢትዮጵያን አስራት ሀገርሽ ትሁንሽ ብሎ ያረገበት ቦታ ነው፡፡በተራራው ላይ በአየር ላይ የቆመ ድንጋይ ይታያል ፡በድንጋው ላይ ተወጥቶ 3ግዜ ይዞራል። 2-ቆጵሮስ ተራራ:-ይህ ተራራ ቅዱስ ኡራኤል የጌታን ደም የረጨበት ጽዋ(መነሳነስ)የሰወረበት ተራራ ነው የሰወረበት ቦታ ይታያል።                 ፬-በዚህ ቦታ ጌታችን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያን አስራት ሀገርህ ነች ብሎት ያረገበት ቦታና የቅዱስ ጊዮርጊስ የፈረሱ የ4ቱ የእግሩ አሻራ በድንጋይ ላይ ታትሞ ይታያል፡፡                 ፭-በቦታው ላይ ዋሻ አለ ::በዋሻው ውስጥ:- -/ የድንግል ማርያም የእጅዋ አሻራ በድንጋይ ታትሞ /ይታያል -ያልፈረሰ;ያልበሰበሰ ክንፍ ያላቸው አፅመ ቅድሳን አጽም ይታያል -የድንግልና የልጅዋ ልብስ እንዳለ ይነገራል።                 ፮-በዚሁ አካባቢ የማርያም ገዳም አለ የማርያም ቤተክርስቲያን ያረፈበት ቦታ ድንግል የተቀመጠችበትን ቦታ ቅዱስ ኡራኤል በክፉ የጠረገው ቦታ ነው ቤተክርስቲያን የተሰራው። የቦታው ቃልኪዳን :-ቦታው የረገጠ (የቦታውን አካባቢ አሻግሮ ያየ)189ትውልድ  እምረዋለሁ የጠየቀውን የሀሳቡን እሰጠዋለሁ እምረዋለሁ ተብሎ ቃል እንደተገባ አባቶች ይጠቁማሉ፡፡ ወደዚህ ቅዱስ ስፍራ ታላቅ የበረከት ጉዞ ተዘጋጅቷል።                 የጉዞ መነሻ ቀን መጋቢት 18/21 መመለሻ ቀን መጋቢት 20/23 መነሻ ሰአት ⏱ንጋት 10:00ፒያሳ 10 ሰአት መገናኛ    መነሻ ቦታ                     1.ፒያሣ ጊዮርጊስ                    2. መገናኛ                    3. ላምበረት                    4. ጣፎ  አደባባይ    በጉዞ_ላይ_የምንሳለማቸው_ገዳማት    ⛪️1/ጻድቃኔ ማርያም    ⛪️2/አቡነ ዘርአቡሩክ ገዳም(ዋሻ)    ⛪️3/ዘብር ቅዱስ ገብርኤል    ⛪️4/ደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ሰአታችንን በአግባቡ ከተጠቀምን አንድ ሰርፕራይዝ ገዳም አለን    የጉዞ ዋጋ:-3500           ደርሶ_መልስ🚎           ሁሉንም_ማደሪያ          ገዳሙ ላይ መስተንግዶን_አካቶ🍽           ☎️ስልክ:-    +251910455701                               +251907626938   አዘጋጅ:- ማህበረ እመጓ ዑራኤል ወ አቡነ መልከፀዴቅ ባሉበት ሆነው ትኬት ለመቁረጥ 1000233558706 ሚክያስ ተሾመ ንግድ ባንክ 0910455701 ቴሌ ብር ከፍለው በ ቴሌግራም በመላክ መመዝገብ ይችላሉ ክፍያ ከፍለው ከተመዘገቡ ቦሀላ የጉዞው ቀን ባይገኙ ክፍያው ተመላሽ እንደማይሆን እናሳውቃለን!!! ማሳሰቢያ :- 💳መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ልትይዙ ይገባችኋል። ⛸  ስፍራው የእግር መንገድ ስላለው ዝግጅት ሊኖራችሁ ይገባል። 🌌 ለጸበል በሌሊት ስለምንወጣ የእጅ ባትሪ ይያዙ 🥾 ሽፍን ጫማ ማድረግ እና ክሊና እና ቆጵሮስ ተራሮች በእግር ጉዞ የምንጎበኘው ስለሆነ ይህን ልትገነዘቡ እና ዝግጅት ሊኖራችሁ ይገባል። 💼 ሻንጣ እና መተኛችሁን 💸በክፍያ ማስያዝ የምትችሉ መሆኑን ልታውቁ ይገባል። #ሼር_በማድረግም_ለኦርቶዶክስ_ወገኖቻችን_ለሌሎችም_በማካፈል_የበረከቱ_ተካፋይ_ይሁኑ። #እመጓ_ኡራኤል #እመጓጉዞ #እመጓ @Miko "እመ እጓል"

About