@nomi_king005: Munkat pry pry😎🔥😎#foryou #foryoupage #unfrezzmyaccount #fyb @🦋Eman Brand🦋 @TikTok Pakistan

⚜️Nomi G⚜️
⚜️Nomi G⚜️
Open In TikTok:
Region: QA
Saturday 13 June 2026 17:17:41 GMT
137574
13932
467
409

Music

Download

Comments

zainabbaschadhar
𝒁𝒂𝑰𝒏 𝑪𝒉𝑼𝒅𝑯𝒂𝑹𝒚🍂🧸 :
available freee 😂
2026-06-14 12:08:20
11
dreamid_official1
*Dream I'd 👑* :
Koi friendship kar lo yaar
2026-06-14 02:15:13
7
chdawoodgujjar63
Ch. Dawood. GUJJAR. ❤️‍🩹✌🏻 :
2026-07-03 01:19:00
1
bbroken50
BROKEN...💔🍷 :
Hani🥰
2026-06-13 18:29:24
4
sardarmahaz999
MAHAZ AHMAD 123 :
sardar brand hai
2026-06-14 11:27:20
4
awansabb66
S....🫶🏻M......._JANA❤‍🩹👀🫂 :
2026-06-13 20:45:32
1
malik_fahad726
میڈی جند A 💔 :
so Nice
2026-06-13 19:10:02
2
yasirjanikhan723
ღ𝐼'𝑚 𝐹𝑢𝑛𝑛𝑦 𝑏𝑜𝑦🕊.⋆🫰 :
My video please ❤️
2026-06-13 17:24:47
1
jani_gujjar46
چوھدری رضوان گجر❤️ :
Rizwan Jani ki bnawa Dy Nomi ik video 👑🥰❤️
2026-06-15 06:08:34
1
bazigar5554
Maviaa🫀 :
Hnjeee❤️
2026-06-13 18:13:54
1
m.awais.zafar7
Awaisگڈھ الا 殺🥰😉 :
hy eman🥰🥰🥰
2026-06-13 17:20:53
1
its.....kashi0
Kashiπππππππ•× :
Geo Jan
2026-06-13 17:19:03
1
sheikh_hanan_111
حنان شیخ 🌙 :
Eman brand ❤️❤️❤️
2026-06-14 04:58:54
1
awansabb66
S....🫶🏻M......._JANA❤‍🩹👀🫂 :
2026-06-13 20:45:34
1
120walisalabbottabadwork
120 wali sal Abbottabad Woker :
Sardar haseeb
2026-06-13 18:26:26
1
anil.mushtaq
a and m bestie :
Go
2026-06-16 03:08:14
1
chotarehman313
رحمان ستی فخرے کوٹلی ستیاں :
geo eman brand
2026-07-22 09:00:55
0
noortiktoker121
🍬 🎀M.𝒦𝒾𝓃𝑔.𝟪0𝟦 🎀 🍬 :
hng 🥰
2026-07-21 10:21:09
0
saim....haseeb
shehzadi g :
Available
2026-07-21 12:02:48
0
alianwar7733
چودری سرائ آلہ 🦁🦁 :
jeo 🤟🦁
2026-06-14 02:23:34
0
To see more videos from user @nomi_king005, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ቀረሁኝ ተክዤ 🤕 ✍️ በነጮቹ 1997 ነበር አሜሪካን ላይ የግጥም እናት የሆነቺው አለምፀሀይ ወዳጆ፣እራሱ ቴዲ ታደሰ፣ አበጋዝ ሺሆታ እና የቤዝ ጊታር ሊቆቹ ሄኖክ እና ፍሲል ከሌላኛው ጀግና ድራመር ሳምሶን ጁፋር ከባህር ማዶ ከተቀላቀሏቸው እጅግ የተከበሩ የሙዚቃ ባለሙያዎች እና ሙዚቀኞች ጋር በመሆን በAIT Recordsሱ ባለሟል አማን አድነው አዘጋጅነት ከአልበሙ ሽፋን ጀምሮ ትዝታን የተሸከመውን የኢትዮጵያን ሙዚቃ አንድ እርምጃ ያራመደ ረቀቅ ያለ አንድ አልበም ሊሰሩ ተገናኙ አለምፀሀይ ወዳጆ የተነበየች ቢሆንም ቅሉ የክፍለ ዘመኑን ምርጡ አልበም እንደሚሆን ግን አልጠበቁም ነበረ  ለአልበሙ ለዘጠኝ ሰራዎች አለምፀሀይ ወዳጆ ግጥም ሰጠች የ8ቱን መዚቃ ዜማዎች እራሱ ቴዲ ሰራቸው አንዷን
ቀረሁኝ ተክዤ 🤕 ✍️ በነጮቹ 1997 ነበር አሜሪካን ላይ የግጥም እናት የሆነቺው አለምፀሀይ ወዳጆ፣እራሱ ቴዲ ታደሰ፣ አበጋዝ ሺሆታ እና የቤዝ ጊታር ሊቆቹ ሄኖክ እና ፍሲል ከሌላኛው ጀግና ድራመር ሳምሶን ጁፋር ከባህር ማዶ ከተቀላቀሏቸው እጅግ የተከበሩ የሙዚቃ ባለሙያዎች እና ሙዚቀኞች ጋር በመሆን በAIT Recordsሱ ባለሟል አማን አድነው አዘጋጅነት ከአልበሙ ሽፋን ጀምሮ ትዝታን የተሸከመውን የኢትዮጵያን ሙዚቃ አንድ እርምጃ ያራመደ ረቀቅ ያለ አንድ አልበም ሊሰሩ ተገናኙ አለምፀሀይ ወዳጆ የተነበየች ቢሆንም ቅሉ የክፍለ ዘመኑን ምርጡ አልበም እንደሚሆን ግን አልጠበቁም ነበረ ለአልበሙ ለዘጠኝ ሰራዎች አለምፀሀይ ወዳጆ ግጥም ሰጠች የ8ቱን መዚቃ ዜማዎች እራሱ ቴዲ ሰራቸው አንዷን "በጉዴ እወጣና"ን ዮናስ ሙላቱ ተራቀቀበት የተቀረቺውን አንድ ሙዚቃ "አልቦ"ን እራሱ ቴዲ በብዕሩ ከትቧት ዜማዋን ለታሪኩ ብዙዓለም ሰጣት በስራው የማይነጥፈው የዘመናዊ ሙዚቃ ቁንጮ የሆነው ትውልደ ጃፓናዊው ታላቁ የኢትዮጵያ ባለሟል አበጋዙ በተባረከ እጆቹ አቀናበራቸው አማን አድነው ከፊት ቀደመ እኔ ፕሮዲውስ አደርገዋለው አለ እውነት ድንቅ ጥምረት ለመሆን ቻለ በዚህ ጥምረትም የኢትዮጲያ ሙዚቃ ትልቁ ክስተት "ዝምታ" አልበም ተወለደ🙌🥰 ✨ውድ ቤተሰቦቼ ዘመኑን በመቅደሙ በወቅቱ ጆሮ ሳይሰጠው እንደዘበት ሳይሰማ ችላ ተብሎ የነበረው ይህ አልበም ጊዜን በጊዜ ላይ ሲረማመድ እንደ ወይን እየጣፈጠ ከንግስናው ማማ መቀመጡ ላይቀር ለቴዲ ታደሰ የኑሮ መዛባት ምክንያት ይሆናል ብሎ የጠበቀ አልነበረም 😥 ግን የፈጣሪ ፍቃድ ሆነና ያለታሰበው ነገር ሁሉ ተከሰተ የቴዲ ታደሰ የትዳሩ ፉቺ ዋነኛ ሰበብ ሆነበት ያሳዝናል የቴዲ ታደሰ ማናጀሩ የነበረችው ሚስቱ አሜሪካ ነው መኖር ምፈልገው አለች እሱ ደግሞ እዚው ሀገሩ ላይ … ብቻ ፍቅር በለጠና የሚወዳት ሀገሩን "እምዬ ኢትዮጲያ" የሚላት ሀገሩን ትቶ እሱም ኑሮውን በአሜሪካ አደረገ ግን አልበሙን ሊሰማለት አልቻለም ቴዲ ብር አስፈልጎት አሳታሚዎቹ ጋር እየደወለ እንዴት ሆነ ይላቸዋል እነሱም አሪፍ አልበም ነው ግን አልተሸጠም ይሉታል ከማናጀር ባለቤቱ ጋር አለመግባባት ይፈጠራል ከዛም ይጣላሉ ነብሳቸውን ይማርና የክብር ዶ/ር አሊ ቢራ እና ሌላኛው አንጋፋው ድምፃዊ የትዝታው ንጉስ የክብር ዶ/ር መሀሙድ አህመድ ሽምግልና ሄደው ያስታርቋቸዋል ታርቀው የትዳር ኑሮአቸውን ቀጠሉ ቢሆንም ግን በድጋሚ ተጣሉ ባለቤቱም በአሜሪካ ፍርድ ቤት ቀርባ ፍቺ አደረገች ጭራሽ ልጆቼ ላይ እንዳይደርስ ከእኔ እና ከልጆቼ በ500 ሜትር ይራቅልኝ የሚል ዘመናዊ ክስ አስገባች ፍርድ ቤቱም ክሷን ተቀበላት… almost ቴዲ አጅጉን ልቡ ተሰበረ በአሜሪካ ጎዳናዎች ላይ ማደር ጀመረ ኑሮ ተዛባ ይሄ በኢትዮጲያ ደረጃ የምንግዜውም ምርጡ አልበም የተባለለት እያንዳንዱን ሰው በሚያስማማ ደረጃ ቁጥር አንዱ አልበም ዝምታ ነው ያሉለት ለቴዲ በሽታ ይዞበት መጣ🥺 ለኛ ለወዳጆቹ ደግሞ የሙዚቃ ጥም ቆራጭ ሲሆን ለሱ እያንዳንዱ ሙዚቃ ቁስሉን የሚመዘመዙ ትዝታዎች ሆኑበት አልበሙን ሰጥቶን እራሱን አጣናው ከዚህ በላይ ምን ህመም አለ😥 📌እጅግ የምንወደው ቴዲ ታደሰ አሁን ላይ ጤናውም የተመለሰ በጥሩ ሁኔታ እንደሆነ ሰምተናል🙏 ምንም እንኳ "መስከረም" ሲል የሰየመውን እንደ አደይአበባ እንደ መስከረም የፈካ ዜና የያዘ ብስራት ቢያሰማንም ከምንም በላይ እሱን በጤና ማየት ለኛ ለቴዲ ወዳጆች አድናቂዎች ከአስርም አልበም ብስራት ነውና እጅጉን ደስ ብሎናል🥰 እኔም ለዛሬ ከዚህ አልበም ላይ ከነፍስ የሚያላውሰውን "ቀረሁኝ ተክዤ"ን ጋብዤያቹ ከዚህ ታሪከ ብዙ ከሆነው አልበም ጀርባ ያለውን አሳዛኝ ታሪክ በጥቂቱ ከተለያዩ ቦታዎች ያገኘሁትን መረጃ ለእናንተ እንዲሆን አድርጌ በዚህ መልኩ አጋርቼያቹ ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር እጅግ ለማከብረው ቴዎድሮስ ታደሰ እየተመኘው ይሄን ውብ ሙዚቃ ጋብዤያቹ አበቃሁ🙏🙏 🗣️ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 Musictube #fyp #ቴዎድሮስታደሰ #ቀረሁኝተክዤ #ethiopianmusic #musictube369

About