@seada.saudi.arabi:

ዜድ ነኝ ወሎየዋ💚💛❤
ዜድ ነኝ ወሎየዋ💚💛❤
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 13 June 2026 23:24:45 GMT
101460
2096
529
90

Music

Download

Comments

asnaku210
ሙሉ ጎጃም😘😘😘 :
አሁን በመኪና ስንሄድ ሸኔ ብቻ ነዉ ትዝ እሚለን😭😭
2026-06-14 16:13:59
60
t2594128
💐የመዳም ታክሴ💃😢 :
እኔም ለሽንት ወርደን አንድ ሸበላ ሥልክ ተቀያየርን እና ሣይደውልልኝ ሥልኪን ደሤ ሠረቁኝ ከሥልኩ ልጁን ሣናወራ አይይይይ😁😁😁😁😁😁😳
2026-06-14 08:49:00
34
user3787557709613
በእምነት :
እኔ ከወልደያ አ አ በግሬ ነው የገባውት 75 ብር አጥቸ አይ ድህነት እንኳንም አይንህን አጥፍቸዋለው ስምለስ መኪና ገዝቼ ነው የገባውት ምን ይሳንሀል
2026-06-14 08:10:59
44
.w7196
بنت بابا :
እኔ አልወርድም እመኪናላይ ስለሚያመኝ ሥወርድ ይብስብኛል😢😢
2026-06-14 09:35:43
50
love88.u
✔️🅺🅳 🅼🅰🅽💲 :
መኪናው ጥሎኝ ሄዶ በሌላ መኪና ሄጀ አውቃለሁ😎
2026-06-14 05:52:21
27
henahbh6
lij Susu💞የቦረናዋ🕌 :
እኔ ምንም የለብኝም ካርደን እስከቅጭላቱ እሞላና ቲክቶኬላይ ተጥጀ እሄዳለሁ አለዛ ከረዳቱ ጎን ቁጭ ብየ መጀናጀን ደሞኮ እረዳቶቹ ሲያማምሩ🙈🤣🤣🤣
2026-06-14 12:08:11
18
fano.king809
የፈራ ይመለስ😎💪😜💉 :
እሩቅ ሀገር ሲሂድ ቆንጆ ቺክ ጋር ፈልጌ ወንበር የምይዘዉ ነገር
2026-06-14 18:07:45
9
sefrash.tegene12
sefrash tegene :
ለመሽናት ወርደን ፈርተን ቆጥርን ለምንጓዘው አይይይይ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2026-06-14 13:27:47
9
mube2688
Mubarek adem :
እኔ ከክፍለ ሀገር ወደ ደሴ ስሄድ የሆነች ቆንጅየ ልጅ ነበረች እሷ አለችበት ሂጀ ተቀመጥኩ በጣም ታምር ስለነበር እየሳምኩ እየጀነጀንኩ አቤት እንደት እንደሳምኳት ስንወርድ አብረን ልንዝናና እሽ ብላኝ ከዛ በወሬ ወሬ ስናወራ ያንድ ሀገር ልጅ ነበርን እሱ ብቻ አይደለም ቅርብ ያለች የአባቴ ዘመድ ናት እንደት እንደነገጥኩ
2026-06-15 11:03:52
5
edris.ayalew
endu Al habesh :
እኔ ያጋጠመኝ እማረሳው ከደሴ አ .አ በደጉጊዜ ስሄድ እየሄድኩ ደብረሲና ዋሻ ስንገባ ከዳር የነበረችው ልጅ አባቱዋን ቀይራው ከማሀል ሁና ልጂቱን ሳምኩ ብሎ አባቱዋን የሳማው ልጅ 😁😁😁
2026-06-14 16:21:43
8
user7812156758344
ቱርካይቷ 🇹🇷🤗💚🌸🥰 :
እኔ የማረሳው ነገር ወደ ሳኡዲ ስንመጣ ተይዘን ተከቦልቻ ወደ ሸዋሮቢት እየሂድን ከዛ ወረድን እና አንዱ ሰውዬ እርቆ ሂዶ ነሯል ሽንቱን ሊሸና ከዛ እንሂድ ተባልን ወጣን መኪናላይ ያሰውየው እረሳነው እና እየመጣን ብዙ መገድ ተኬድን በላይ አስታወስነው ከዛ ተመልሰን ስንሄድ እዛው ቁጭ ብሎ አገኘነው
2026-06-14 17:18:43
7
tayacidafare
ማራናታ :
ቡተጅራ ላምሳ ወርጄ መኪና ተሳስቼ በሌላው ገብቼ ትንሽ እንዴ ተጓዛም ይህ የማን መኪና ነው ስል ራደቱ የአባትሽ ብሎኝ የፋናካትኩት አቤት ድፍረት 😁😁 😁😄😁😁😁😁😁
2026-06-14 08:01:19
6
user1259494240901
12345678 :
ማሪያምን እዱ ከጋይት አዲስ አበባ ስንጓዝ ጭቅብ ብሎት በፌስታል ይዞ እርብሻ አለ2017 ፍተሻ ውረዱ ተብለን ፌስታሎን አጠልጥሎ ውርድ ሲል መታወቂያ እጣ ብሎ ሲጮህበት ደግጦ ፌስታሎን ይሄው🤣🤣🤣🤣🤣🤣ታሪኩ ብዙ ነው ደከመኝ ለመጣፍ ይቀጥላል
2026-06-14 11:34:48
6
my.wolo2
🫰my Wollo🫀🦋🫰🫰ዴዝ ዴሞና :
አላወርዶን ብሎ ከላይ ለሚመጣው ፌስታል ሰጣችሁ ከታች ለመጣብን ምን እናዲርገው ብዬ ሁሉንም አሳኩት በስበቡ ወዲያው አወረዴን ሁሉም እዳሽ ይለቅ አቦ እያለ ሳቅ በሳቅ የሆነ ምርቃት ተመረኩ🤣🤣
2026-06-14 14:27:40
6
h8813029
Hዩ❤ :
መኪናዉስ ዉየ ያደርሁትን እራቡና ብርዱን መቸም አረሳዉ ሰዳፉላይ ባለጌዜወች ወደ አ.አ አገቡምብለዉ አሳደሩን ሜዳላይ አማራ ሰለሆን😏
2026-06-14 14:11:11
6
susu596361
Lij💞𝑠𝐮 𝑠𝐮💫💖ታዛቢዋ💫💓 :
ወላሂ ከተንታ አጅባር ደሴ 2015ስንት ትዝታ አለብኝ🥺🥺🥺🥺
2026-06-14 04:21:14
6
w643361
❥የማርያም ልጅ ነኝ ዝምተኛዋ ሁሉን በሆደ ቻይ :
ላይክ አድርጉኝተመልሽ ኮመንት እንዳነብ 🥺🤭🤭
2026-06-15 06:49:08
7
sada.mohmmed4
sada Mohammed :
ወደ አድስ አባ ስንሄድ 🥺😁
2026-06-14 10:12:21
5
user75698128076738
ውሀብያ አልወድም✍️منهج سلفي🥺 እርግቧ :
መኪናው ተበላሽቶ ደብረሲና ሳያደርሰን ምሳ አለፍብን እረዳቱ ለሹፌሩ ምሳ አመጣለት እኛ እርቦን የደሴ ልጅ አድ ዱርዬ ልጅ ነበር የሹፌሩን ምሳ ሰርቆ የሆነ ቦታ ሆኖ ጠራኝ ስሄድ ምሳ ካልበላን አለኝ በልተን ከጨረስን በኋላ የሹፌሩን ምሳ ሰርቄ ነው አለኝ🤣 ልጁግን የት ነህ
2026-06-14 16:04:24
6
lobabamiss
ያልተኖረ ልጂነት አለቀ በስደት :
ከደሴ ወደ መካነሠላም እየኸድኩ የዛሬ አመት ለሺንት አወረደንና እኔ በጣም እፈራለሁ ሺቴ ወጥሮኛል እደት ልሺና ደሞ ተነቃቢ ነኝ ጂልባብ ነዉ የለበስኩት ምን ልሁን ወደታቺ 3አርከን ወረድኩና ሳይ ምንም አይታይም ጪር ያለ ነዉ ቁጪ ስል ከወዳ ሁለት ባስ መጣ እረዳቶቹ ጪሆዉ አየሁት አየሁት ሲሉን የለሁም በድንጋጤ ተነሳሁ ሺቴም ጠፋ ሳቁብኝ ሠዉነቴ አይታይም ጂልባቡ ሰፊ ነዉ ያዉ እዉጪ መሺናቶን እረስቸዉ ፈርቸ ነዉጂ እና በሂወቴ አረሳዉም የጪሆታቸዉ ነገር ወላሂ
2026-06-14 04:50:43
12
wkidan.yemane
W/kidan Yemane :
ከመቀሌ ኣዲስኣበባ እየሄድኩ ኣንዷ ችክ ለሽንት ዉረዱ ተብለን እፈራለሁ ብላኝ ለመሽናት ይዛኝ ኣጠገቧ ሁኜ ሸናች።የወንድ ልጅ ፈተና ግን
2026-06-14 17:58:11
3
halimet939
H ነኝ የቦራናዋ❤👌☪ :
በጣምያመኛልመኪናላይ
2026-06-14 12:18:50
1
user91541411694141
demekset :
በደነው ጊዜ ከጎጃም አ.አ ስንሔድ ለሽንት እንደወረድን መኪናው ጥሎኝ ሔዶ በአቆራራጭ የሔድኩት መቸም አይረሳኝ🤣🤣
2026-06-14 18:22:02
3
tig1139
Tig👑🦋🦋 :
እኔ የማረሣው ኢትዮጵያ እያለሁ እሩቅ መገድ የምሄድ ከሆነ እረዳቱን ፌስታል አቀብለኝ የምለውን በሸቻ ነው😁😁😁😁
2026-06-15 17:23:03
3
zuzu.hussn
zuzu💑👩‍👩‍👧‍👦 :
ከወልድያ አድስ አበባ እየሄድኩ አድስ አበባ ደርሸ ደረስኩ ብየ ደዉየ እቃ ላነሳ ጎበስ ስል ስልኬን ላስ አርገዉኝ ሂድት ከዛማ ለቅሶየን አስነካሁት😂😂
2026-06-15 19:25:37
1
To see more videos from user @seada.saudi.arabi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About