@xan_6.4: #prt #fyp #Love #amour #viral

Xan_64
Xan_64
Open In TikTok:
Region: FR
Sunday 14 June 2026 20:06:18 GMT
1555
123
28
8

Music

Download

Comments

kloe.crl
𝐊 :
2026-06-14 20:11:04
7
matis.vr1
￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴￴ :
Bonheur frro
2026-06-14 20:44:30
3
doan.roc_gaill
￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴ :
Bonheur xan 🥰🥰
2026-06-14 21:22:47
0
l1sandr0__
𝕝𝟙𝕤𝕒𝕟𝕕𝕣𝟘 :
profite bien frro 😇😁
2026-06-14 21:17:56
1
nolan.vdg1
￴ ￴ ￴ ￴￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴￴ ￴ ￴ :
Bonheur mfrr❤️❤️
2026-06-14 20:37:40
2
ib3nzz
ib3n :
Bonheur à vous mon frère❤️❤️❤️
2026-06-14 20:35:05
2
teo.flo7
￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴￴￴ ￴￴ ￴￴ ￴ ￴￴ ￴ :
Bonheur mfrr ! 😁❤️
2026-06-14 20:19:42
2
lolox_ft
Lolox :
longue vie à votre couple mon frro ❤️
2026-06-15 08:35:23
3
timbrdd
tim_brd :
Bonheur Mfrr ❤️
2026-06-14 20:29:41
2
teo.lpb12
Teo.lpb12 :
bonheur a vous frro❤️
2026-06-14 21:12:20
0
lossantos64100
Lossantos :
Bonheur à vous !
2026-06-15 15:37:35
0
kloe.crl
𝐊 :
je t’aime fort ❤️❤️❤️
2026-06-14 20:10:50
1
lk64kkk
lk64kkk :
😜♥️
2026-06-22 15:09:36
1
To see more videos from user @xan_6.4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


"ወንድ ልጅ አያለቅስም!" ይህን ቃል ማን አስተማረን? ማን ነው እንባን ከወንድነት ጋር ያጣላው? ማን ነው ወንድ ልጅ ሲያዝን እንዳይናገር፣ ሲጎዳ እንዳያለቅስ፣ ሲደክም እንዳይጮህ ያስተማረው? እውነት ግን... ወንድ ልጅ አያለቅስም ያለው ማነው? ወንድም ሰው ነው። ልብ አለው። ስሜት አለው። ይወዳል። ይጎዳል። ይናፍቃል። ይሰበራል። ይደክማል። ወንድ ልጅ ስቅስቅ ብሎ ያለቅሳል። አንዳንድ ወንዶች ግን ሕይወታቸውን ሙሉ የሚያለቅሱት በሰው ፊት አይደለም፤ በሌሊት ነው። ሁሉም ሲተኙ... የሚያስቧቸውን ነገሮች አስበው፣ የሚናፍቋቸውን ሰዎች ናፍቀው፣ የሚያምማቸውን ህመም ደብቀው...በጨለማ ውስጥ እንባቸውን ያፈሳሉ። ጠዋት ሲነጋ ግን ፊታቸውን ያብሳሉ። "ደህና ነኝ" ይላሉ። እና እንደገና ወደ ሕይወት ይመለሳሉ። ምክንያቱም ዓለም ከእነሱ የምትጠብቀው ይህንን ነው። "አንተ ወንድ ነህ። ጠንክር!" ነገር ግን ሰው ሁልጊዜ ጠንካራ መሆን የለበትም። አንዳንድ ጊዜ መውደቅ አለበት። አንዳንድ ጊዜ ማልቀስ አለበት። አንዳንድ ጊዜ ሰውን አግኝቶ "በጣም ደክሞኛል" ማለት አለበት። እንባ ድክመት አይደለም። እንባ የልብ ቋንቋ ነው። ልብ ቃላት ሲያጣ እንባ ይናገራል። ስለዚህ ወንድ ልጅ ሲያለቅስ አትሳቁበት። "ወንድ ነህ እኮ!" አትበሉት። ይልቁንም አጠገቡ ቁሙ። "እኔ አለሁልህ" በሉት። ምክንያቱም ዛሬ የምታለቅስ ወንድ ልጅ ነገ ሌሎችን የሚያበረታ ጠንካራ ሰው ሊሆን ይችላል። ዛሬ በሰው ፊት እንባውን የሚደብቅ ወንድ ልጅ ግን... ነገ ህመሙን ብቻውን ለመሸከም እስኪሰበር ድረስ ሊደርስ ይችላል። ስለዚህ... ወንድ ልጅ አያለቅስም ያለው ማነው? እንባውን ከደበቀ ወንድ አይሆንም። ህመሙን በጸጥታ ተሸክሞ ለሌሎች ደስታን የሚሰጥ ወንድ ነው። እንባውን አፍስሶ እንደገና የሚነሳ ወንድ ነው። የተሰበረ ልቡን ጠግኖ እንደገና መውደድ የሚችል ወንድ ነው። ስለዚህ ወንድሜ ካለቀስክ አትፈር። ከደከመህ እረፍ። ከተሰበርክ እርዳታ ጠይቅ። ከተጎዳህ ተናገር። እንባህን አትጥላው፤ እሱ የሰውነትህ ማስረጃ ነው። ምክንያቱም እውነተኛ ወንድነት እንባን መደበቅ አይደለም፤ እንባ ካፈሰሰ በኋላ የሚጠብቀውን ሰው፣ የሚወደውን ሰው እና የሚያምነውን ነገር ሳይተው እንደገና መቆም ነው። ወንድ ልጅ አያለቅስም ያለው ማነው? እኔ ግን እላለሁ... ወንድ ልጅም ያለቅሳል። ይወዳል። ይጎዳል። ይሰበራል። ነገር ግን ከእንባው በኋላ እንደገና ይነሳል። ይህ የእኔ እይታ ነው✍️ ሰናይ ቀን🙏 ቀጣይ ሌሎች እይታዎች እንዲደርስዎት የእኔ እይታን ፔጅ Follow, Like, Share, Repost እና Copy Link በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! #foryou #fyp #viral #fypシ #viralvideo

About