@remiski2: Sliding windows open effortlessly for better ventilation. Smooth track design ensures quiet and easy operation. Large glass panels bring in natural light and clarity. #SlidingWindow #AluminumWindow #WindowSystem #ThermalBreakWindow #ModernHome

Remiski
Remiski
Open In TikTok:
Region: US
Monday 15 June 2026 03:50:06 GMT
155
0
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @remiski2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

​
​"ቲፒኤልኤፍ (TPLF) የለም፤ ቲፒኤልኤፍ ማለት ነፋስ ላይ የተበተነ ዱቄት ማለት ነው። ከእንግዲህ በኋላ ሰብስበን ዱቄት ልናደርገው አንችልም። እሱን ትተን አዲስ ኃይል፣ አዲስ የተማረ፣ አሁን ያለውን ዘመን የሚዋጅ አስተሳሰብ መምራት የሚችሉ ሰዎች መፍጠር ይቻላል። ትግራይ ውስጥ በጣም ብዙ ሰዎች አሉ፣ ብዙ ምሁራን አሉ፣ ብዙ ሰዎች አሉ። በትግራይ ክልል ውስጥ ከትግራይ ህጋዊ ፓርቲዎች ውጪ፣ ከአረና፣ ከትግራይ ዴሞክራቲክ ፓርቲ፣ ከብልፅግና፣ ሌሎችም ህጋዊ ፓርቲዎች ውጪ፣ አንድም ሰው ትግራይን እንዲያስተዳድር ፍላጎትም የለንም፤ አናደርግም እንደሱ። ​እንበልና፣ የተከበረው ምክር ቤት ፈቅዶ፣ መንግስትንም እረፍ ብላችሁ፣ እዛ የተሸሸጉ አንዳንድ ሰዎች መጥተው መንግስት ይሁኑ ቢባል፣ እና መቀሌ ቢመለሱ፣ በምን አይናቸው ነው ሚዲያ ላይ ቀርበው እንደትናንትናው መናገር የሚችሉት? በየት በኩል... ቤት በኩል... ማንስ ነው የሚሰማቸው? ማነው የሚያምናቸው? ከአሁን በኋላ ፕሬዝዳንት እንዴት ይሆናል? አይሆንም። ኢትስ ጎን (It's gone)። ይሄ ታሪክ ነው፤ በፍፁም ብንዋጋም ባንዋጋም አይደገምም።" ​@Lomi Media ሎሚ ሚድያ ​#Ethiopia ​#AbiyAhmed ​#Tigray ​#TPLF ​#ወቅታዊ_መረጃ @Lomi Media ሎሚ ሚድያ PM Abiy Ahmed, Abiy Ahmed Speech, Ethiopian Politics, TPLF Update, Tigray Region, Prosperity Party, Arena Party, Tigray Democratic Party, Ethiopian Current Affairs, Lomi Media, ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ, የኢትዮጵያ ፖለቲካ, ህወሓት, ትግራይ, መቀሌ, ብልፅግና ፓርቲ, አዳዲስ መረጃዎች, የዕለቱ ዜና, ሎሚ ሚዲያ. @Lomi Media ሎሚ ሚድያ

About