@srxrakib: #fy #taehyung #vidio #😎

☠️_🆂🆁🆇_🆁🅰🅺🅸🅱_10☠️
☠️_🆂🆁🆇_🆁🅰🅺🅸🅱_10☠️
Open In TikTok:
Region: IT
Monday 15 June 2026 15:19:47 GMT
6573
325
3
34

Music

Download

Comments

mdmirajul4465
miraj🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇧🇩 :
আমি যেমন আছি তেমন ই থাকমু পছন্দ না হলে আসতে পারেন আমি আবার তেল মারতে পারি না 🤧😤🥱
2026-06-16 08:44:51
0
sk_sakib_708
≛⃝❥𝄞🔥 TOMAGO VHAI 🔥≛⃝❥𝄞 :
ওরা আমার জীবনকে অন্ধকার করে দেওয়ার চেষ্টা করেছিলো কিন্তু ওরা ভুলে গেছে কালো আমার প্রিয় রং..।।
2026-06-15 18:55:55
0
mdsihab88682
Md,.sihab :
😳😳😳
2026-06-15 16:05:54
0
To see more videos from user @srxrakib, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ዘሪሁን ተዝናኑ እንደፃፈው:- ተዋናይ ዳንኤል አሸናፊ ( ዳኒ ፂሞ ) #በሰይፉ_ሾው  Share ሼር በማድረግ ዳኒን ቅን ሰዎች  እንዲያግዙት ተባበሩት 🙏 ★ ከፊልምና ቴአትር ስራ በቃኝ ብዬ የተውኩት     ስለራበኝ ነው። ★ የኛ ስራ አንድ ጊዜ ይመጣና ፤ የሆነ ወራት      ደግሞ ይጠፋል። ★ ወደ ጅማ ልሄድ ነበር። ቴዎድሮስ ተስፋዬ      አንድ ስራ ይዞልኝ መጣ። ★ፂም የሌለው ሌላ ካራክተር ቢመጣ ፂሜን    አንስቼው እሰራለሁ። ፂሜን ግን በጣም    እወደዋለሁ። ★ #ልጄስ ተከታታይ ድራማ በአለም አቀፍ ደረጃ      ታጭቶ ተሸልሟል። ★ ጀርባዬን ከ20 ዓመት በፊት ሰርጀሪ ተሰርቼው      የህክምና ስህተት ተፈፅሞብኛል። ★ ሰርጀሪውን አበላሽተው ስለሰሩኝ ቤት ከተቀመጥኩኝ      1 ዓመት ከ10 ወር ሆነኝ። አንድ ቴአትር ግን      ማስታገሻ እየወሰድኩኝ ነው የምሰራው። ★ ከህንድ የመጡ ሀኪሞች እኛ ጋር ና እንሰራሃለን       ብለውኛል። ★ ወታደር ቤት ገብቼ ሳይመቸኝ ወጣሁ። ከወታደር      ቤት ወጥቼ ወደትውልድ ሀገሬ ጅማ ድረስ      በእግሬ ተጉዣለሁ። ★ ቴአትር መስራት የጀመርኩት ጅማ ውስጥ      የምናገለግልበት ቤ/ክርስቲያን ነው። ★ ከዚህ በፊት ብየዳ ፣ ሸክም ( ወዛደርነት ) እና      የመንገድ አስፓልት ስራ ሰርቻለሁ። ★ በዚህ ሙያ ስትኖር ይከብድሃል።       ★ የእኛ ስራ መድረክ ላይ ተጨብጭቦልህ በእግርህ     ወደ ቤትህ ትገባለህ። ★ ከጀርባ ህመሜ ጋር ተያይዞ በታክሲ መሄድ      አልችልም። በራይድ እየተመላለስኩኝ ነው      የምሰራው። ★ እንኳን ሰራሁት ብዬ የምኮራበት ስራ      ልጄስ ተከታታይ ድራማ ነው። ★ ከቴአትር እጅግ ወድጄው የሰራሁት ደግሞ      ሲራኖ ቴአትር ነው። ★ ከ10 በላይ ቴአትር ሰርቻለሁ። ፊልሞች      ደግሞ ወደ 20 ገደማ ሰርቻለሁ። ★ እኔ እስካሁን አልሰራሁም ወይ እንድል ያደረገኝ      ልጄስ ድራማ ነው። ★ ያንን ሁሉ ዓመት ሰርቼ በልጄስ ነው የታወቅሁት። ★ ስፖርት መስራት በጣም እወዳለሁ። ★ አብዛኛውን ጊዜ እኩይ ገፀ - ባህሪ ወክዬ ነው      የምጫወተው። ★ ግሪክ ሀገር ሄደን ቴአትር ሰርተን ተመልሰናል። ★ በልጅነቴ ጭምት ነበርኩኝ። ብቸኛ ነበርኩኝ።      ልጅነቴን ብዙም አልወደውም።      ተወዳጅ የልጅነት ጊዜ የለኝም።       ጓደኞቼ አይወዱኝም ነበር። ★ከተፈሪ አለሙ ጋር መስራት በጣም ደስ ይላል። ★ ካሉት ተዋንያኖች ውስጥ ከማንም ጋር ብሰራም      ደስ ይለኛል። ★ ስታንት ማን የሚያስፈልጋቸውን ከበድ ያሉ ሲኖችን     ራሴ ነኝ የምሰራቸው። ሰኔ 15 በብሔራዊ ቴአትር ቤት የሚታየውን  ንጉስ አርማ ቴአትር ሙሉ ገቢው ለእኔ እንዲሰጠኝ ዝግጅት ለማድረግ የምትሯሯጡ የምታውቁኝም ፣ የማታውቁኝም በሙሉ አመሰግናችኋለሁ። በተለየ የማመሰግናት ሰናይት የምትባል አንዲት ወጣት ልጅ አለች። ሳትሰለች ስታስታምመኝ የነበረች ልጅ ናት። አመሰግናታለሁ። አርቲስት ሚኪያስ መሐመድ ለዳኒ ፂሞ  100,000.00 ( መቶ ሺህ ብር ) ሰጥቶታል። ሚኪ ባለታክሲው ይመችህ ✌ በተለያዩ የትወና ጥበቡ ያስደመመን  ተዋናይ ዳንኤል አሸናፊ ( ዳኒ ፂሞን ) ለመርዳት የምትፈልጉ ፦ 1000343965037  CBE ዳንኤል አሸናፊ  Share ሼር በማድረግም ምርጡን ተዋናይ ሰው እንዲያግዘው እናድርግ 🙏 Dani Tsimo  ተዋናይ ዳኒኤል አሸናፊ ፦ ለሰጠኸን ምርጥ ስራዎች እናመሰግናን። ከህመምህ አገግመህ ወደሙሉ ጤንነትህ እንድትመለስ ፈጣሪ ይርዳህ ! አክባሪህና አድናቂህ ዘሪሁን ተዝናኑ ሞቅ ካለ የሚነበብ ፊርማ ጋር !!!

About