@noisemaker_mreggae: #reggaeoldschool #thisman

NOISEMAKER MREGGAE🇰🇪🇯🇲
NOISEMAKER MREGGAE🇰🇪🇯🇲
Open In TikTok:
Region: KE
Monday 15 June 2026 18:13:17 GMT
66169
6559
17
148

Music

Download

Comments

ancentos123
ancentos😘 :
wollaan Rastar
2026-06-16 16:06:10
3
scott.brian23
Scott Brian :
this man taught me alot🔥🔥🥰🥰
2026-07-03 09:10:46
1
emmanuelmatafari
Emmanuel Matafari :
hapo sawa kabisa
2026-06-16 07:13:30
2
wesleywaaggy
wesley :
kiboko yao
2026-07-07 18:51:00
1
timoke348
@timohke348🤍❤️‍🩹🐋 :
Noisemaker ni mjamo😏😅 confirm
2026-06-27 19:09:41
1
agusmbi001
Amollo :
He taught me so much,RIP RAILA KODINGA
2026-06-16 08:03:18
3
fay.611
🔴f🟡a🟢y💫 :
this man I know him so long 😅@NOISEMAKER MREGGAE🇰🇪🇯🇲 💯🔥🔥
2026-06-15 18:47:50
3
alik.mada3
Alik mada :
👌🏽👍🏽
2026-06-15 20:30:24
2
kolajanice
JaniceKola :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-15 19:37:26
2
vickyvictoriahotgal
Zuhuru mama girls💞💞 :
🥰🥰🥰
2026-06-16 21:02:01
2
phelychibeby1
@🍓GIRLFRIEND WA ARSENAL💍📌🦋 :
🥰🥰🥰
2026-06-15 18:36:19
1
bush_doctor45
tripple_ crown :
the african teacher
2026-06-19 18:49:19
2
To see more videos from user @noisemaker_mreggae, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

፣፣፣፣፣ዳዊት ከመድገማችን በፊት ምን እንበል? በግዕዝ:- ነዐ ኀቤየ ዳዊት ንጉሠ እስራኤል በአለ መዝሙር ሠናይ ወጥዑሙ ቃል ታለብወኒ ነገረ ወፍካሬ ኩሉ አምሳል ከመ አወድሳ ለማርያም ድንግል እንዘ እጸርሕ ወዕብል:-ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም።ፍካሬ ዘጻድቃን ወዘኃጥአን መዝሙር ዘዳዊት ሃሌ ሉያ።>ቀጥለን አባታችን ሆይ...እንላለን።" width="135" height="240">
፣፣፣፣፣ዳዊት ከመድገማችን በፊት ምን እንበል? በግዕዝ:- ነዐ ኀቤየ ዳዊት ንጉሠ እስራኤል በአለ መዝሙር ሠናይ ወጥዑሙ ቃል ታለብወኒ ነገረ ወፍካሬ ኩሉ አምሳል ከመ አወድሳ ለማርያም ድንግል እንዘ እጸርሕ ወዕብል:-ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም።ፍካሬ ዘጻድቃን ወዘኃጥአን መዝሙር ዘዳዊት ሃሌ ሉያ።" ካልን በኋላ የቀኑን መዝሙር እንጀምራለን ማለት ነው።" በአማርኛ:- መዝሙረኛው የእስራኤል ንጉስ ዳዊት ሆይ ወደ እኔ ና::የዚህን ጣፋጭ፣ሠላም፣ ፍቅር የሆነ ጸሎት መዝሙር ትርጉሙን ትገልጽልኝ እና ታስረዳኝ ዘንድ። ምሥጢሩም ይገባኝ ዘንድ። እየጮሁኩና እየተናገርኩኝ ድንግል ማርያምንም አመሠግናት ዘንድ ወደ እኔ ና::ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይገባል ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙም አሜን።"ካልን በኋላ እንጀምራለን ማለት ነው":: ዳዊት ከተደገመ መጨረሻ ላይ የሚባል:- በግዕዝ:- ሰአሊ ለነ ቅድስት ማርያም ምህረተ ወልድኪ የሐውጸነ እምአርያም ፣ሰአል ለነ ዳዊት ቅድመ መንበሩ ለጸባዖት፣ኦ  አምላከ ዳዊት(መዝሙረ ዳዊት ስንደግም የምንለው) ፣ኦ አምላከ ሙሴ ወነቢያት(ጸሎተ ነቢያትን ስንጸልይ የሚባለው)፣ኦ አምላከ ሰሎሞን(መኃልየ ሰሎሞንን ስንደግም የሚባል)፣ዕቀብ ሕይወተነ ወሥረይ ኃጢአተነ፣አድኅነነ እምዕለት እኪት ወባልሐነ እምኩሉ መንሱት፣ለእለ ወለዱነ በሥጋ ወለእለ ሐጸኑነ በጸጋ ወለእለ መሐሩነ ቃለ ሃይማኖት ኅቡረ ይምሐሮሙ እግዚአብሔር በመንግስተ ሰማያት።ኦ እግዚኦ አዕርፍ ነፍሳተ ጳጳሳቲነ_____ወኩሎሙ ጳጳሳት እለአዕረፉ በርትዕት ሃይማኖት ፣ኦ እግዚኦ አዕርፍ ነፍሳተ ነገሥታቲነ_____ወኩሎሙ ጳጳሳት እለ አዕረፉ በርትዕት ሃይማኖት ፣ኦ እግዚኦ አዕርፍ ነፍሳተ መምህራኒነ______ወኩሎሙ መምህራን እለ አዕረፉ በርትዕት ሃይማኖት ፣ኦ እግዚኦ አዕርፍ ነፍሳተ ካህናቲነ_____ወኩሎሙ ካህናት እለአዕረፉ በርትዕት ሃይማኖት ፣ኦ እግዚኦ አዕርፍ ነፍሳተ ዲያቆናቲነ______ወኩሎሙ ዲያቆናት እለአዕረፉ በርትዕት ሃይማኖት ፣ኦ እግዚኦ አዕርፍ ነፍሳተ አግብርቲከ(ወንድ)_____-ወአዕማቲከ(ሴት)______ወኩሎሙ ህዝበ ክርስቲያን እለ አዕረፉ በርትዕት ሃይማኖት ።ለዓለመ ዓለም አሜን!!!👉ቀጥለን "አቡነ ዘበሰማያት" ብለን እንጨርሳለን። በአማርኛ:- ቅድስት የምትሆኚ ማርያም ሆይ የልጅሽ ምህረቱ ከሰማይ ሆኖ ይጎብኘን ዘንድ ለምኚልን።ዳዊት ሆይ ከጸባዖት(አሸናፊ) እግዚአብሔር መንበሩ ፊት ቆመህ ለምንልን።የዳዊት አምላክ ሆይ(መዝሙረ ዳዊት ሲጸለይ)፣የሙሴና የነቢያት አምላካቸው ሆይ(የነቢያት ጸሎት ሲጸለይ)፣የሰሎሞን አምላክ ሆይ(መኃልየ ሰሎሞን ሲጸለይ)፣ሕይወታችንን ጠብቅ ኃጢአታችንንም ይቅር በል፣ከክፉ ቀን አድነን ከጥፋትም ሁሉ አድነን፣በሥጋ የወለዱንን በጸጋ ያሳደጉንን የሃይማኖትን ቃልም ያስተማሩንን ሁሉ በአንድነት እግዚአብሔር በመንግስተ ሰማያት ይቅር ይበላቸው።ጌታ ሆይ በቀናች ሃይማኖት ሆነው ያረፉትን የጳጳሳችን አቡነ_____እና የሁሎችንም ጳጳሳት ነፍሳቸውን አሳርፍ።ጌታ ሆይ በቀናች ሃይማኖት ሆነው ያረፉትን የንጉሣችንን_____እና የሁሎችንም ነገሥታት ነፍሳቸውን አሳርፍ።ጌታ ሆይ በቀናች ሃይማኖት ሆነው ያረፉትን የመምህራችንን_____እና የሁሎችንም መምህራን ነፍሳቸውን አሳርፍ።ጌታ ሆይ በቀናች ሃይማኖት ሆነው ያረፉትን የካህናችንን_____እና የሁሎችንም ካህናት ነፍሳቸውን አሳርፍ።ጌታ ሆይ በቀናች ሃይማኖት ሆነው ያረፉትን የዲያቆናችንን_____እና የሁሎችንም ዲያቆናት ነፍሳቸውን አሳርፍ።ጌታ ሆይ በቀናች ሃይማኖት ሆነው ያረፉትን የአገልጋይህን(ወ)_____እና የአገልጋይህ(ሴ)______እንዲሁም የክርስቶስ ወገኖችን ነፍሳቸውን አሳርፍ።ለዘለዓለሙም አሜን!!!==>>ቀጥለን አባታችን ሆይ...እንላለን።

About