@maecici: Twinsss

Farah
Farah
Open In TikTok:
Region: MY
Tuesday 16 June 2026 07:05:26 GMT
2867
120
4
34

Music

Download

Comments

chweryp1e
𝓛𝓪𝓷𝓷𝓲𝓮🪽.𖥔 ݁ ˖.ᐟ :
UISH NK PILIH MANE NII
2026-06-16 14:27:59
0
To see more videos from user @maecici, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ሼክ መሀመድ አል-አሙዲ ከረጅም ጊዜ በኋላ በጄዳህ በተደረገ ሰርግ ላይ 🇪🇹  የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ትውልደ ኢትዮጵያዊ ሼክ መሀመድ ሁሴን አል-አሙዲ መሰል ትልልቅ ህዝባዊ ፕሮግራሞች እና ማህበራዊ ስነ-ስርዓቶች ላይ ሳይታዩ ረጅም ጊዜ ከቆዩ በኋላ በ August 27/2026 በሳውዲ አረቢያ ጄዳህ ከተማ  በታዋቂው  የቢዝነስ ሰው ኢንጂነር አብዱላህ በቀሻን ልጅ ዩሱፍ አብዱላህ በቀሻን የሰርግ ስነ-ስርዓት ላይ ተገኝተው ያሳለፉትን እና የአሁናዊ ሁኔታቸውን የሚያሳይ ነው።  በተከናወነ ታላቅ የሰርግ ስነ-ስርዓት ላይ በክብር እንግድነት በመገኝት።በአሁኑ ወቅት የ80 ዓመት ዕድሜ ባለፀጋ የሆኑት ሼክ አል-አሙዲ ምንም እንኳን የዕድሜ መጫጫን ቢኖርባቸውም በጥሩ ጤንነት እና በደስታ ስነ-ስርዓቱን ማሳለፋቸው ተገልጿል። በሀገራቸው ኢትዮጵያ በሰሩት በርካታ ግዙፍ ኢንቨስትመንቶች እና በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ ወገኖቻቸው የበርካታ የስራ እድል ፈጣሪ ለበጎ አድርጎት ፊት ቀዳሚ  ሼክ መሀመድ ሁሴን አል-አሙዲ በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመጡ የሚጠቁሙ መረጃዎችም እየወጡ ይገኛሉ።እሳቸውም በድርታቸው ሚድሮክ ዓመታዊ የሰራተኞች ባህል ላይ ባስተላለፉት መልዕክት ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመጡ በቅርቡ ገልፀው እንደነበረው የሚታወስ ነው:: ጤና እና እድሜ ተመኘን 🌟 #Ethiopia #AlAmoudi  #saudiarabia #wedding    #fyp

About