Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@pensrealmadridfc: #CapCut #fypppppppp#fypppppppp #arema#antibonek
Fadil
Open In TikTok:
Region: ID
Tuesday 16 June 2026 15:55:21 GMT
307
7
1
1
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.71MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.71MB
)
Watermark .mp4 (
3.44MB
)
Music .mp3
Comments
To see more videos from user @pensrealmadridfc, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#tdatt #viral #xuhuong
መልካም ልደት ንጉሰይ💔 ኣንተስ በክብር ለወገኖችህ በከፈልከው መስዋእት ተሰውተሀል የመጨረሻው የፃፍክልኝ ደብዳቤ ብርሃነ ከ2 ኣመት ቡሀላ ነው በሰው የላከልኝ ለዛውም የታጠፈበት ጠርዝ ተበልቶ ስለነበር ዘርግቼ ሳነበው መሀል መሀሉ ስለተቦጨቀ ኣንዷን ቃል ኣንብቤ የጠፋችውን ፊደል በራሴ ተክቼ ሳነበው ሀሳቡ ልክ ነው ይገጥማል በጣም ተገርሜ እያለቀስኩ ነበር ያነበብኩት🥲 የፃፍከው ቃል ቢጎልም ምን ያክል እደተናበብን እኔ ገጥሜ ኣነበብኩት። ትክክለኛ ግጣም ስታገኝ እንደዚህ ነው። ብትንርልኝ ኖሮ👏 ኣንተ ጋር ከተለያየን ጀምሮ ይሄው በቁሜ ሙቸልህ ሰው ኣይውጣልሽ ያለኝ ይመስል የመጣው ሰብሮኝ ይሄዳል። ኣንተን ለመርሳት ያልሆንኩት የለም ስንቱን ላውራው ውስጤ እኮ ነፍሯል፣ በቃ ያቺ የምታቃት ጠንካራዋ ሴት ኣይደለሁም ሰው ሲናገረኝ ቶሎ እንባዬ ይቀድማል ሆደ ባሻ በትንሽ በትልቁ የማለቅስ ልፍስፍስ ሆኜልሀለሁ። ሄወቴን ተነስተህ ብታየው ለምን ትቼሽ ሄድኩ ትለኛለህ😔 እኔ ትግራዋይ ብሆንም የተወለድኩት ወሎ ነው እነ ማዘር እና ፋዘር ሚስጢር ሲሆን ሲሆን በትግርኛ ያወራሉ ከዛ በተቀረ ኣማርኛን በስፋት መጠቀማችን አኔ እና እህትና ወንድሞቼ ትግርኛ እንዳንማር መነሻ ምክንያት ሆነ። ከዛ ጋር ተያይዞ ኣንተ ትግርኛ ለማስተማር በየቀኑ 5 5 ቃላት ያዢ እያልክ የምታስተምረኝን ሳስብ ይበልጥ ፍቅሬ ይጨምራል ወንድ ሁሉ ወንድ ኣላመስል ኣለኝ! ኣንተ ጋር ያሳለፍኩትን ሂወትን መቼም ድጋሚ ኣልኖረውም መቼም!! 💔 ዛሬ ልደትህ ነው የልደትህ ቀን ከብር ሰኣቱ ጋር የሰጠውህን ውዳሴ ማሪያም እና ይሄድስዋ መላእክን ሳምረ ላይ በነበረው ውጊያ ስትሰዋ🥲🥲 ሂወትህ ካለፈ ቡሀላ እህ እህ እህ💔💔 ጓደኛህ ብርሀነ እና መድህን ተሸክመውህ ሲያፈገፍጉ ሮቤል ፎቶ በርቀት ቢያነሳቸሁም ከኪስህ የወደቀው የዘወትር ፀሎት የስሜ የመጀመሪያውን ቃል ከኔ እና ካንተ ወስጀ ስለፃፍኩበት ብርሃነ ከወደቀበት ተጎንብሶ ሲያነሳው የሚያሳየው ፎቶ የደበዘዘው ቢሆንም በትግል ኣይቼ ለወራት እንቅልፍ ባይኔ መዞር ተስኖት በእንቅልፍ ኪኒን እየተኛሁ! ለጭንቀት ተዳርጌ የምወስደው መድሀኒት ክብደቴን ጨምሮት ተወይኝ ያቺ የምታቃት ወገበ ለግላ ሴት ተበላሽቼ ኣሁን ላይ ዱባ ሁኜልሀለሁ። የልቤ መልህቅ ሆይ እስከማገኝህ የተመሰቃቀለ ሂወቴን እና ያላንተ ጨለማ የወረሰው ማንነቴን ብቻዬን ይዤው እመጣለሁ። ስማ ስማ ደሞ 11፣30 ሲሆን እኛ ሰፈር ያለቺዋን ቺብስ የምትጠብሰዋን እርጥብ የምትሰራዋ ሴትዮ መርቃ እድትሰጠን ብለህ የምትመርቃት የምታስቃት🥺 እኔ ደሞ ቀንቺ ስሰድብህ ስጣላህ😔 ከጀርባዬ መተህ እቅፍ ኣድርገህ ወደላይ ትስወረውረኝ ፈርቼ ስጮህ ምናባሽ የማን ክንድ ላይ ነው እንዴ ያለሽው? እኔ ክንዴን ሳልተራስ ኣንቺ መቼም ኣትፈሪም እሺ እያልክ በፈርጣማው ክድህ ሳብ ኣድርገህ እንደገና ደረትህ ላይ ሽጉጥ የምታደርገኝስ 😥 ኣደለም ኣቅፈከኝ ሳይህ እኮ ነው ኣካሌ የሚርደው።🙈 ጭኔ የሚፋጀው ኣንዳች የማላውቀው ስሜት ኣካሌን ወሮ የሚያርበደብደው! ደርሶ ጉረሽው ሳም ምጥጥ፣ ስ…..! ይለኛል ግና የሴትነት ወግ ይዞኝ እፍር፣እምቅ፣እሽኩርምም እልና ኣንተ እድታደርገው በውስጤ በተቆራረጠ ትንፋሽ ሰላም ለኪን እደግማለሁ ዋይ ያንተስ ፍቅር ዋይ ዋይ፣ዋይ ተይ በለኝ ኣንዷ ክንፍ የተሰበረባት እርግብ ባትችልም ለመብረር ግን ትሞክራለች ሁለቱም ከተሰበረባት መብረር ስለማትችል ያለ ተፈጥሮዋ የእሽኩቲት ትሄዳለች ያኔ ኣሞራውም፣ጭልፊቱም፣ኣቦ ሸማኔ፣ሸለመጥማጡም ለመጉረስ ይቀላቸዋል በቃ መሬት ላይ ኣገኟታ ስትበርማ ሁሉም ኣንጋጠው ነበር ኣሁን ሁሉም የሚጣፍጥ ስጋዋን ለመብላት ኣሰፍስፈው ኣሉ። ያቺ ያንተ እርግበ የምትላት ሚስትህ እርግቧን ሁናልሀለች። ይሄን ሂወት ከምኖረው ተከትዬህ መጥቼ ኣብሬህ የሆንከውን ብሆን ኣብሬህ ድፍት ብዬ ብቀር ተመኘሁ ።😥 የኔ ጌታ ትዝታዬ ፣ ናፍቆቴ፣ ፍቅሬ፣ ረቡኒዬ፣ ጎይታዋይ፣መኣረይ፣ ኣለመይ፣ወላይ በልቤ ውስጥ ለዘላለም ትኖራለህ። ኣንተ ደብዳቤውን ስትልክልኝ መጨረሻ ላይ በደምህ እደፃፍከው የነገረኝ ቃል “ትግራይ ትስዕር”✊! ይላል። እኔም ለዚህ የመልካም ልደት መግለጫ ሀሳቦቼ “ትግራይ ትስዕር” ብዬ ልዝጋ! Happy Birthday my king 👑 love you forever 💔🥺👏 ሜሉዬ plsss ይሄን እውነተኛ ታሪኬን ፖስት ባለችኝ መሰረት ፖስት ኣድረኩት💔 ነፍሱ በሰላም ትረፍ👏🥺#ት#ትግራይ_ንዘለኣለም_ትነብር🙏🇻🇳 #tigraytiktok🇻🇳🇻🇳tigraytiktok #happybirthday #rip @Melat design & Hair 👗🪡
Android Users Don't Know These Hidden Tricks, Satellite Dish ‘No Signal’? Fix It Like a Pro in Seconds!” #AndroidTips #NoSignalFix #TechHacks #SmartHome #FYP
cứ hôn thật lâu - Yêu Anh Ghét Anh - MCK #annc19324 #yeuanhghetanh #yeuanhghetanhmck #MCK #hvlalbum #hvlmck #hvl #hvlalbummck #albummck #nolabel #N0L4B3L
#pourtoii
#fyp #targetaudience
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy