@gpstyy:

gekputrii
gekputrii
Open In TikTok:
Region: ID
Wednesday 17 June 2026 03:25:16 GMT
368
25
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @gpstyy, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት ቅዳሜ ቀን 9 ሰዓት አካባቢ ነው። በዝምታ ውስጥ እየጮኸ ግቢውን ተንበርክኮ የሚዞር አንድ ወጣት አየሁ። ሰውነቴን ደስታ እና ጉጉት ውርር አደረገኝ። እንባዬ ሳላውቀው ፍስስ አለብኝ። ስዕለቱን ሲፈጽም ጠበቅሁትና እንዳው ምን ብለሃት ነው ልጄ? አልኩት።። እሱም ደስ ብሎት ፍግግ እንዳለ በነርቭ በሽታ እሰቃይ ነበር። ለሕክምና ሄጄ ቆመህ መራመድ አትችልም እንደ ሕጻን በእጄም በእግሬም እየተደገፍኩ እንደምሄድና ቆሞ የመሄድ ተስፋ እንደሌለኝ ነገሩኝ። እኔም ለሰሚነሽ ኪዳነምሕረት ለእናቴ ነገርኳት ፈቃድሽ ሆኖ ካዳንሽኝ በእግሬ ቆሜ ከተራመድኩ ሃኪሞቹ እንደነገሩኝ ተንበርክኬ ግቢሽን ዞሬ ስዕለቴን እፈጽማለሁ አልኳት። እናቴ ሰሚነሽ ጸሎቴን ሰምታ አቆመችኝ። እኔም ስዕለቴን እንደተናገርኩት ስዕለቴን ፈጽሜያለሁ አለኝ። ደስ አለኝ። ኋለኞች እያለፉን ቀዳሚዎች እየተመለስን ነው። እመአምላክ ሆይ አደራ ባሪያሽን በእናትነትሽ አስቢኝ። #foryou  #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤❤💒💒💒💒 #fyp #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #foryoupage@ዘ ሰሚነሽ ሚዲያ | ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ገዳም

About