@ebmedia123: “ከተስፋ ወደ ሐዘን፤ የደሴ–ኮምቦልቻ አደጋ 31 ሰዎችን ቀጠፈ”#ያሳዝናል😥 #ልብ_ሰባሪ_ዜና😭😭😭 #TikTok #ነፍስህን_ይማርልን_😭😭😢

ᴇʙ﹏✍ᴍᴇᴅɪᴀᴾᴿᴼシ
ᴇʙ﹏✍ᴍᴇᴅɪᴀᴾᴿᴼシ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 17 June 2026 16:24:16 GMT
101919
3468
336
345

Music

Download

Comments

abreham223
ሞት እያለ ክፋት :
ከደሴ ኮምቦልቻ ያለዉ ምንገድ በዋሻ ካልተሰራ ወደፊት ገና ብዙ ሂወት ይቀጠፋል ይሄን የሞት መንስኤ የሆነን ምንገድ ከተቻለ ቲክቶኩን ተጠቅመን ሼህ አላሙህድን እንዳሰሩልን እንጠይቅ ካልሆነ ደግሞ ያማራ ህዝብ ይረባረብ ይሄም ካልሆነ የወሎ ህዝብ የዉደታ ግደታቺን ስለሆነ በዉጭም ባገርዉስጥም ያለን ወለየወቺ ታሪክ እንስራ በጣልያን ግዜ የተሰራ ምንገድ ህዝባቺን አለቀ
2026-06-17 18:19:26
23
king..of.king30
my Huzi❤❤❤❤ :
የኔ እህት አላህ ለጀነት የበላት አብሽሩ ዱአርጉላት
2026-06-17 17:51:18
16
yalfal2255
Yal Fal :
የቆመ የመሰለው ሁሉ - በድንገት መውደቁን ይወቅ
2026-06-17 16:32:01
10
burta0428
burta0428 :
ነብሷን በአፀደ ገነት ያኑራት
2026-06-17 18:11:51
5
user8831335401757
💫z💫ነኘ💫🥀🥀🥀 :
አላህይማራት
2026-06-17 20:24:36
0
user7767981477792
zeynb seid :
ያረቢ አሏህ ይጠብቀን እህቴ ዋ አሏህ ይዘንልሺ ያረቢቢ
2026-06-17 21:52:58
1
hamidamunir12
@ynafuqugnal :
አላህ ከእንዲ አይነት አደጋ ይሰትረን
2026-06-17 20:16:31
1
user974059446918
Abu mahir :
2026-06-17 18:03:24
1
eshe5912
eshe :
ውይ በጣም ያማል
2026-06-17 17:47:13
1
ahmed.weloyew3
ለአንድ ህይወት ሽፈተና 💫 :
የኔስስት በቃላትመለሽ ሄድሽ ተቀበለኝ ብለሽ ቀረሽ ምንላድርግ እህቴ😭😭😭😭😭😭
2026-06-17 21:03:32
1
kidmansh
shikurESHETU :
አላህ የጀነት ይበልሽ እህትዋ አይ ዱኒያ አጀብ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-06-17 19:15:10
2
zintealmu
zintealmu :
አላህ ይማራት
2026-06-17 17:40:21
2
user7210120337043
user7210120337043 :
የየት ሀገር ልጅ ናት
2026-06-17 19:33:58
0
ahmed.husen956
Ahmed Husen :
አላህ ይማራት ያረብ
2026-06-17 19:30:39
1
yungking333protected
a king man :
ኣላህ ጀነቱል ፊርደውስን ይወፍቃት ያረብ😢😥😥
2026-06-17 17:56:15
1
user298476129406926
user29847612940692የሀይቋ😉😉 :
አላህየዴስታየንእስከመጨረሻዉበኔምበቤተሰቦቸምአላህየመጨረሻየንምአሳምርልእህቴአላህየዛኛዉንአገርያሳምርልሺየኛነገርሱበሀንአላህ😭😭😭😭
2026-06-17 19:18:09
1
ethiopiantiktok467
ኢያድ :
ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃት
2026-06-17 18:02:26
2
s.k71766
❤S❤ነኚ❤የልጓማዎ❤አላህየ❤ደሥታየንሙሉአዲርግልኚ :
የየት ሀገርናት እንወቃት ያገራቺንልጂ ናት ወይሥ ትውልዷ የትነው አላህ ይማራት በልጂነቷ
2026-06-17 18:27:40
0
user3885035873714
መንደድ ላይቀር ጭሱ ገደለኝ :
የኔ እናት አንጀቴን በላችዉ ነብሶን ይማረዉ 😭😭😭😭
2026-06-17 19:10:27
8
user7163966869660
Tiruwork Abera :
ነፍስ ይማር በከንቱ ለሥጋ መድከም፣ እጅግ ያሳዝናል፣ ለቤተሰቦቿ መጽናናትን ይስጥልን።
2026-06-17 16:40:41
1
user5444039006132
tsige :
woyine
2026-06-17 23:29:06
0
duryew42
BIBO🤟⓺ :
አላህ ይማራት ጀነተል ፌርዶስ ይወፍቃትስታሳዝን😭😭😭
2026-06-17 23:21:58
0
hasity.ye.enatu
HASU🦅🐧 :
😭😭😭ነብስይማር
2026-06-17 23:06:39
0
user461284995861
Aman :
አላህ ይራህምሽ እህቴ
2026-06-17 23:06:00
0
mekdesteshome10
Mekdes Teshome :
nbs ymar
2026-06-17 19:53:06
0
To see more videos from user @ebmedia123, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About