@hayaa90291: #CapCut #حب_زمان #وائل_جسار #viral #مجرد________ذووووووق🎶🎵💞

🦋 حيـــــاة ✧ 𝐻𝒶𝓎𝒶𝓉🦋
🦋 حيـــــاة ✧ 𝐻𝒶𝓎𝒶𝓉🦋
Open In TikTok:
Region: EG
Thursday 18 June 2026 15:40:18 GMT
13935
607
10
137

Music

Download

Comments

hayah_21tiktok.com
hayat😇 :
2026-06-18 19:37:12
2
soussou.cher
soussou cher :
يبقى الحب احساس جميل
2026-06-18 21:04:31
2
elhamtaulav
mimi :
Un sentiment noble ❤️
2026-06-18 22:12:58
0
manaz999
الحمدلله دائما وابدا :
🌷🌷🌷
2026-06-18 18:45:19
3
katia.makdessi
Katia Makdessi :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-06-18 18:08:51
1
user19799033838356
ابو حوده :
🥰🥰🥰
2026-06-18 21:33:22
0
amjde3j
mjd2 :
🥰🥰🥰
2026-06-18 21:09:51
0
ahmedboka500
♥احمد سيف :
🥰🥰🥰
2026-06-18 20:00:40
1
chef.hanane7
chef Hanane :
🥰🥰🥰
2026-06-18 16:29:43
1
To see more videos from user @hayaa90291, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የመንግስት ሠራተኞች የጡረታ መመሪያ! ************ 1ኛ. ማንኛውም የመንግስት ሠራተኛ በተቀጠረው በ60 ቀናት ውስጥ ለጡረታ በማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ መመዝገብ አለበት፡፡ 2ኛ. የጡረታ አበል ለቀጣይ ተቀማጭ የሚሆነው፦  ገንዘብ ከሠራተኛ 7% ሲሆን ከመንግስት ደግሞ 11% በድምሩ 18% ሆኖ ለፖሊስና ለመከላከያ ግን ከሠራተኛ 7% እና ከመንግስት 25% በድምሩ 32% ነው፡፡ 3ኛ. ጡረታ የሚያስወጡ ምክንያቶች:-  1=በእድሜ ምክንያት 60 ዓመት ሲሞላው 2=በራሱ ፈቃድ  3=በጤና ጉድለት 4=በስራ ለይ በደረሰ አካል ጉዳት 5=በሞት ናቸው፡፡ 4ኛ. የጡረታ አበል በውክልና የሚከፈለው:- 1= በእርጅና  2=በህመም 3= ወደ ውጭ ሀገር በመሄድ  4= በትምህርት ወዳ ሌላ ቦታ በመሄድ 5=በእስራት ምክንያት ናቸው፡፡ 5ኛ. የጡሮታ አበል በይርጋ የሚዘጋው:- 1=የጡረታ አበል ጥያቄ ሳይቀርብ ወይም የተወሰነለትን ጡረታ ሳይወስድ ከ3 ዓመት በላይ ከቆየ አይከፈለውም፡፡ በቀጣይ ከአመለከተበት ቀን ጀምሮ ይከፈለዋል፡፡ 2=የዳራጎት ጡረታ ሳይጠየቅ ቀርቶ ወይም የተጠየቀውን 3ዓመት ድረስ ሳይወስድ ከቆየ በይርጋ ይዘጋል (አይከፈልም):: 6ኛ. በእድሜ 60 ዓመት ሲሞላው ለሠራተኛው የሚሰጥ የጡረታ አበል ስሌት:- ከተቀጠረበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ዓመት ድረስ ያለው አገልግሎት በ30% ሲባዛ ከ10 ዓመት በላይ ያለው እያንደንዱ አገልግሎት ግን 1.25 ይባዛል፡:ለምሳሌ 28 አመት አገልግሎት ያለው ስሌት 10ዓመት×30% + 18ዓመት ×1.25= 30+22.5= 52.5% ነው፡፡ በዚህም መሠረት ለጡረታ የሚያዘው ደመወዝ የመጨረሻው የ36ወራት (3ዓመት) ብቻ ስለሆነ በ3ዓመቱ ሲከፈል የነበረው ደመወዝ 5,000 ቢሆን ጡረታው 52.5% ×5,000ብር = 2,625 ብር ጡረታ ያገኛል ማለት ነው፡፡ 7ኛ. በጀማሪ ቅጥር ወቅት ቀንና ወር ሳይሞላ ዓ.ም ብቻ በህይወት ታሪክ ተሞልቶ ከተገኘ የጡረታ ቀንና ወር የሚያዘው በኢ/ያ አቆጣጠር ከሆነ ነሐሴ 30 ተብሎ ሲያዝ እ.ኤ.አ ከሆነ ታህሳስ 31 ቀን ተብሎ ይታሰባል፡፡ 8ኛ. በራሱ ፍላጎት ጡረታ የመውጣት መብት  እድሜው 55 ዓመት ሲሆንና 25 ዓመት አገልግሎት ሲኖረው ሆኖ ለፖሊስና ለመከላከያ ሠራዊት ግን ከሚወጡበት ዓመት 5ዓመት ቀድሞ መውጣት ይችላሉ ፡፡ 9ኛ. የሟች ጡረታ የሚወርሱ ልጆች ከ18ዓመት በታች ወይም አካል ጉዳተኛ ልጅ ከሆነ 21ዓመት በታችና የሟች እናትና አባት ናቸው፡፡ 10ኛ. ለጡረታ አበል ለማስፈፀም የሚያስፈልጉ ማስረጀዎች:- 1=በህይወት ታሪክ የተሞላው መረጃ (ጡ1እና 2) 2=የሙከራና የቋሚ ቅጥር ደብደቤ 3= የጡረታ መለያ ቁጥር  4= የ36 ወራት የደመወዝ መረጃ 5= የዝውውር፣ የደረጃ ዕድገትና የደመወዝ ለውጥ የተደረገበት ደብደቤ 6= የጋብቻ እና የልጆች ማስረጃ  7= የባለጡረታ ወይም የወራሽ ፎቶ ግራፍ

About