@giorgiiiii.elisaaaaaa:

elisa💅🏻
elisa💅🏻
Open In TikTok:
Region: IT
Thursday 18 June 2026 19:05:20 GMT
1131115
139190
429
5767

Music

Download

Comments

omarhssn3
omar :
inno psg
2026-06-18 19:20:32
2391
_diegopalmerini
_diegopalmerini :
elisa giorgi psg 🇫🇷🇫🇷
2026-06-19 07:35:59
601
samucose
samucose :
ombra PSG🇫🇷
2026-06-18 21:49:46
284
___alessio____0
💫 :
elisa psg🇫🇷
2026-06-18 19:20:54
506
_nicolasmancini
Mancini👑 :
Figa Psg🇫🇷
2026-06-19 12:08:46
68
greg73032
greg :
nessuno che da i crediti a pierino psg 🇫🇷
2026-06-20 22:39:28
50
dapierino1981psg
PIERINOPSGZERO🇫🇷 :
Psg
2026-07-07 09:04:52
32
barbe23033
barbe23033 :
2026-06-19 00:39:36
161
_michell.ee__
ℳ𝒾𝒸𝒽ℯ𝓁𝓁ℯ :
inno psg 🇫🇷
2026-06-18 20:32:18
41
il.tiktoker.di.marano
Il tiktoker di marano :
inno PSG🇫🇷
2026-06-18 19:58:59
29
cris.pala_
cris.pala_ :
2026-06-18 20:24:16
60
madocciofficial
Davide Madocci :
2026-06-19 13:37:08
42
ayoitsyasi
hmar :
ho educato bene i miei per te
2026-07-07 15:46:21
6
utente17171___
utente17171___ :
2026-06-22 02:19:01
5
mattia_chiarellii
𝕄ℂ🦈 :
2026-06-19 14:55:00
8
53iceolatorrrr64
愛 :
2026-06-19 08:13:28
7
qbtcqb
愛 :
elisa psg!!??
2026-06-20 02:35:42
30
kyzx144
DeanJr :
ma per me dipinto,non sa cantare?
2026-06-19 20:14:49
152
lorenzofreee
lorenzofreee :
psg
2026-06-18 20:21:44
30
i.longhi_
_isaa👻 :
ti amo 😭❤️
2026-06-18 19:27:32
5
lorenzocanducci0
Enzo :
baby nn parlo
2026-06-21 01:45:46
6
io2228284
Io :
Kevin è psg
2026-06-19 23:05:25
11
albertiosif7
𝕬𝖑𝖇𝖊𝖗𝖙𝖔 :
2026-06-18 19:08:32
121
To see more videos from user @giorgiiiii.elisaaaaaa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለም። ዐማኑኤል አምላኪየ ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለም። ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለም። ኃይልየ ወፀወንየ ውእቱ እግዚእየ። እስመ ኮንከኒ ረዳእየ እብል በአኮቴት። አቡነ ዘበሰማያት ይትቀደስ ስምከ። ትምጻእ መንግስትከ ወይኩን ፈቃድከ ። በከመ በሰማይ ከማሁ በምድር። ሲሳየነ። ዘለለ ዕለትነ ኀበነ ዮም። ኅድግ ለነ አበሳነ ወጌጋየነ። ከመ ንሕነኒ ንሕድግ ለዘአበሰ ለነ። ኢታብአነ እግዚኦ ውስተ መንሱት። አላ አድኅነነ ወባልኃነ። እምኩሉ እኩይ እስመ ዚአከ። ይእቲ መነግሥት። ኃይል ወስብሐት ለዓለመ ዓለም። አስራ ሁለት ጊዜ ነው የሚባለው ለከ ይደሉ ኃይል ወለከ ይደሉ ስብሐት ወለከ ይደሉ አኮቴት ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዓለመ ዓለም። አስራ ሁለት ጌዜ ከዚህ ቀጥሎ ያለውን በመጀመሪያ አንድ ሰው እየመራ ሌሎቻችን እየተከተልን እንዘልቅና በሁለተኛው እያስተዛዘልን ማለት ነው ማለት እንድ ሰው ለአምላክ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እሰከ ለዓለም ሲል ባለ ተራ ለሥሉስ ይደሉ እያለ ይጨርሳል ማለት ነው ለአምላክ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለም። ለሥሉስ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለም። ለማኅየዊ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለም። ለዕበዩ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለም። ለእዘዙ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለም። ለመንግስቱ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለም። ለሕማሙ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለም። ለመስቀሉ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለም። ለመስቀሉ የሚባለው አርብ ከስድስት ሰዐት በኋላ ብቻ ነው ሌላው ሁል ጌዜ ይባላል። ከዚህ በኋላ የኦሪትና የነቢያት መጻሕፍትን ማንበብ ለሰዓቱ የተሰሩ ምንባባት ጸሎት ማድረስ ነው ተአምረ ማርያም ተአምረ ጻድቃን ወሰማዕታት ተአምረ መላእክትንና ተአምረ ኢየሱስን ማንበብና መስማት ነው። ከጨረሰን በኋላ ወደኪራላይሶን እንሄዳለን አሰቀድሞ ይ።.ካ ጸልዩ በእንተ ጽንዐ ዛቲ ይላል። ይ.ሕ እግዚኦ ተሣሃለነ። በመሪ ፦ ክርስቶስ አምላክነ ዘመጽአ ወሐመ በእንቲአነ በሕማማቲሁ በዜወነ። በተመሪ ፦ ንሰብሖ ወናልዕል ስሞ እስመ ውእቱ ገብረ መድኃኒነ በዕበየ ሣህሉ። በአንድ ወገን እየመራ በአንድ ወገን እየተከተለ የመጀመሪያውን ክፍል ማለት በሁለተኛው እያስተዛዘልን ማለት ነው ። ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኪርያላይስን ኪርያላይሶ ኪርያላይሶን። ኪርያላይሶን ኪራላይሶን #እብኖዲ ናይን ኪርያላይሶን። ኪርያላይሶን ኪራላይሶን #ታኦስ ናይን ኪርያላይሶን። ኪርያላይሶን ኪራላይሶን #ማስያስ ናይን ኪርያላይሶን። ኪርያላይሶን ኪራላይሶን #ኢየሱስ ናይን ኪርያላይሶን። ኪርያላይሶን ኪራላይሶን #ክርስቶስ ናይን ኪርያላይሶን። ኪርያላይሶን ኪራላይሶን #ዐማኑኤል ናይን ኪርያላይሶን። ኪርያላይሶን ኪራላይሶን #ትስቡጣ ናይን ኪርያላይሶን። በመጨረሻም በመሪ በተመሪ ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን 21ጊዜ በል 20ጊዜ በል ድምር 41 ኪርያላይሶን ይሆናል። #kidase#ቅዳሴ#ተዋህዶ#ortodox  #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏#ኦርቶዶክስተዋህዶ#ኦርቶዶክስ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር✝️❤ #ክርስቶስ#እየሱስ #ክርስቶስ_ክብር_ምስጋና_ለንተ  #እየሱስ_የነብስም_የስጋም_ፈውስ_ነው  #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤❤💒💒💒💒 #ተዋህዶ_ሀይማኖቴ #tewahdo  #ኢየሱስ

About