@babyssca._: #foryou

ca💋
ca💋
Open In TikTok:
Region: MY
Friday 19 June 2026 06:34:46 GMT
87054
13786
72
2049

Music

Download

Comments

zetro.impire
Zetro Impire :
besar nya ca
2026-06-22 04:11:56
11
kosyongima
L :
baddie
2026-07-25 11:04:17
0
aldialfathani
Aldi Alfathani :
damns
2026-07-23 09:37:03
0
snowlily990
LeeSSang :
Nice 😍
2026-06-19 07:26:20
0
_.chca._
nat :
2026-06-20 04:13:55
0
aaaziz010
Aziz :
2026-07-25 07:43:10
0
adybukanadi16
pecintaminumanmaniSpakeS :
pas kecil Cute & Beauty beranjak dewasa Hot & Sexy
2026-07-24 14:00:52
0
dolpaii
paii :
2026-07-21 02:38:05
0
awcarbonara
carbonara 🍼 :
anjai kecilnya udh cantiq bet
2026-07-25 13:40:58
0
dirty_bubbels.182
DIRTY_BUBBELS :
itu boneka beruang aku kak
2026-07-24 15:54:54
0
myjokibydanssss
Danssss. :
Pertama dapat apa bg
2026-06-19 06:36:23
0
bang.zenn.ach
Kelvin bsc :
2026-07-15 14:15:11
0
yusri6841
Arkhanza25 :
ih mirip kak sama adeknya,sekandung yaa???
2026-07-27 01:45:00
0
amoxixiliine
Veeboo♂ :
sheeeshhh gemeec
2026-07-17 13:35:17
0
luqsuper97
luqsuper97 :
omel ye
2026-06-19 08:02:02
0
To see more videos from user @babyssca._, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አንድ ኢትዮጵያ 😇 ✍️ከሙዚቃ መሳሪያዎች ክራርን፤ ማሲንቆን፤ ጊታርና ኪቦርድ ትጫወታለች፡፡ ክራርና ማሲንቆ የተማረችው ኢትዮጵያ እያለች ከሙዚቃ መምህሩ ከአለማየሁ ፋንታ ዘንድ ነው፡፡ አለማየሁ ፋንታ ጋር ያገናኟት ደግሞ የሙዚቃ ፍቅሯ ሀያል መሆኑን የተገነዘቡት አባቷ ናቸው፡፡ አባቷ በመጀመሪያ ድምፃዊ እንዳትሆን በንስሐ አባት ሁሉ አስመክረዋት ነበር፡፡ አሻፈረኝ ማለቷን በማየት ነው የጉዞዋን መንገድ ማቅናት የጀመሩት፡፡  ለሷ የሙዚቃ ስብዕና መሟላት ከፍተኛውን አስተዋፅኦ ካደረጉላት ሰዎች መካከል አንዷ እናቷ ናቸው፡፡ በቤት ውስጥ የሚያነቡላት ግጥም እና ልዩ ልዩ የሥነ-ፅሁፍ ስራዎች የዛሬዋ ጂጂ እንድትፈጠር ማድረጉን ራሷ ትናገራለች፡፡ እናቷ  ከዓመታት በፊት የፃፉትን የራሳቸውን ረጅም ልቦለድ አሳትመዋል፡፡ ይህ የሚያሳየው የጥበብ ተሰጥኦው ከእናቷ ዘንድ መሆኑንም ጭምር ነው፡፡  ታዲያ ስለሙዚቃ ስትጠየቅ
አንድ ኢትዮጵያ 😇 ✍️ከሙዚቃ መሳሪያዎች ክራርን፤ ማሲንቆን፤ ጊታርና ኪቦርድ ትጫወታለች፡፡ ክራርና ማሲንቆ የተማረችው ኢትዮጵያ እያለች ከሙዚቃ መምህሩ ከአለማየሁ ፋንታ ዘንድ ነው፡፡ አለማየሁ ፋንታ ጋር ያገናኟት ደግሞ የሙዚቃ ፍቅሯ ሀያል መሆኑን የተገነዘቡት አባቷ ናቸው፡፡ አባቷ በመጀመሪያ ድምፃዊ እንዳትሆን በንስሐ አባት ሁሉ አስመክረዋት ነበር፡፡ አሻፈረኝ ማለቷን በማየት ነው የጉዞዋን መንገድ ማቅናት የጀመሩት፡፡ ለሷ የሙዚቃ ስብዕና መሟላት ከፍተኛውን አስተዋፅኦ ካደረጉላት ሰዎች መካከል አንዷ እናቷ ናቸው፡፡ በቤት ውስጥ የሚያነቡላት ግጥም እና ልዩ ልዩ የሥነ-ፅሁፍ ስራዎች የዛሬዋ ጂጂ እንድትፈጠር ማድረጉን ራሷ ትናገራለች፡፡ እናቷ ከዓመታት በፊት የፃፉትን የራሳቸውን ረጅም ልቦለድ አሳትመዋል፡፡ ይህ የሚያሳየው የጥበብ ተሰጥኦው ከእናቷ ዘንድ መሆኑንም ጭምር ነው፡፡ ታዲያ ስለሙዚቃ ስትጠየቅ "ሙዚቃ ለሕዝብ የምሰጠው ውዱ ስጦታዬ ነው። ለምትወጂው ሕዝብ ደግሞ የማትወጂውን ነገር አትሰጪውም" ትላላች የዛሬው ተመስጋኝ ባለታሪካችን የዚህ አንድ ኢትዮጵያ አልበም ባለቤት እንቁዋ ኮከብ ባለቅኔዋ ተወዳጇ እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ)🙌🥰 ✨ውድ ቤተሰቦቼ የተወለደችው ቻግኒ ጐጃም ውስጥ ነው፡፡ አባቷ እናቷን ከአዲስ አበባ ጠልፈውና በፍቅርም ጭምር ወደ ቻግኒ ሄዱ፡፡ እዚያም ገጠር ውስጥ ገብተው በእርሻ እና በንግድ መተዳደር ጀመሩ፡፡ የእጅጋየሁም የሙዚቃ እና የስነ-ፅሁፍ ንቃት የጀመረው በዚሁ አካባቢ ነው፡፡ እናቷ መፃህፍት ለልጆቻቸው ያነቡላቸዋል፡፡ ይሄ የነ እጅጋየሁን የጥበብ ተፈጥሮ ይበልጥ ጐልቶ እንዲወጣ አድርጐታል፡፡ እህቶቿም ድምፃዊያት ናቸው፡፡ ከዚህ ሌላ የሚኖሩበት አካባቢ የቤተ-ክህነት ሊቃንት የተሰባሰቡበት ደብሮች አካባቢ ስለሆነ ልዩ ልዩ መንፈሳዊና ባህላዊ ዜማዎችንም በአእምሮዋ ስታዳብር አድጋለች፡፡ እቤታቸው ውስጥ ወደ ስምንት እህቶች እና ሁለት ወንድሞችም አሏት፡፡ ቤተሰቧ ትልቅ ቤተሰብ ነው፡፡ እዚህ ቤተሰብ ውስጥ እርስ በርሱ እንዲዝናና እነ ጂጂ ይዘፍኑለታል፤ ቴአትር ይሰሩለታል፡፡ በዚህም ሳቢያ የጂጂ የጥበብ ተሰጥኦ እየዳበረ መጣ፡፡ ከዚህ በኋላ የሙዚቃ ፍቅሯ እየገዘፈ ሄደ፡፡ ሙዚቃን እስከ ጥግ ድረስ የምታውቅበትና በነፃነት የምትዘፍንበትን መንገድ ሁሉ ትፈልግ ጀመር፡፡ ቤተሰቦቿ በባህር ዳር ከተማም ጥሩ መተዳደሪያ እና ኑሮ ቢኖራቸውም እሷ ሙዚቃን ፍለጋ ትዞር ጀመር፡፡ አዲስ አበባ መጣች፡፡ ሴንት ሜሪ የሴቶች ት/ቤት ገባች፡፡ ግን ትምህርቷን እያቋረጠች ሙዚቃን ማሠስ ጀመረች፡፡ በየቦታው መዝፈን ጀመረች፡፡ በአሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴስም አማካኝነት ወደ ውጭ ሀገር እየተዘዋወረች ሙዚቃዎች አቀረበች፡፡ በብርሃነ መዋ ፊልም ላይም በትወና ተሳተፈች፡፡ እውነተኛዋን ጂጂ ልታገኝ ግን አልቻለችም፡፡ ሙዚቀኛዋ ጂጂ ጠፋች፡፡ ኬንያ ሄደች፡፡ እዚያም ጂጂን ለማግኘት የሙዚቃ ባንድ አቋቋመች፡፡ አሁንም ጂጂ አልተገኘችም፡፡ ኬንያን ጥላ ወደ አሜሪካ ሄደች፡፡ የጂጂ መስመር የተሳካ ሆነ፡፡ የሙዚቃ ሊቆች ደብር ውስጥ ገባች፡፡ ባለቤቷንም ያገኘችው በምድረ አሜሪካ ነው፡፡ የድምፅ ኢንጅነር ነው፡፡ ከአንድ ሺ ያላነሱ የተለያዩ ድምፃዊያንን ሙዚቃዎች ሰርቷል፡፡ ከዚህ ሰው ጋር የመሰረተችው ጥምረት የዛሬዋን ስመ ገናና ጂጂን እንዳስገኘ ራሷ ጂጂ አዲስ አበባ የመጣች ሰሞን ነግራን ነበር፡፡ ጂጂ ዘንድ ያለው የስነ-ግጥም፤ የድምፅ፤ የዜማ እና የታሪክ እውቀት ከባለቤቷ የሙዚቃ ቅንብር ሊቅነት ጋር ተዋህደው የኢትዮጵያን የሙዚቃ ስልት ሀገርኛ ለዛና ውበት ሰጡት፡፡ የኢትዮጵያንም ስም በትልልቅ ቦታዎች ማስጠራት ጀመሩ፡፡ ታዲያ እውነተኛዋ ጂጂ ከተገኘች በኋላ እስከ አሁን ድረስ ወደ ስድስት አልበሞች ታትመዋል፡፡ በሁሉም ስራዎቿ የተዋጣላቸው ሙዚቃዎች እንደሆኑ በሰፊው ይወሳል፡፡ በተለይ በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የሥነ-ፅሁፍ ሰዎች የጂጂን የዘፈን ግጥሞች በተደጋጋሚ ሲመዝኗቸው ቆይተዋል፡፡ ኢትዮጵያዊ ለዛ እና ስሜት በስፋት የሚንፀባረቁባቸው እንደሆኑ ያወሳሉ፡፡ ለምሳሌ “ካህኔ” በሚለው ዘፈኗ የኢትዮጵያን ቤተ-ክርስትያን “ጉባኤ ቃና” የሚመስል ስልት ይዞ መምጣቱን ይናገራሉ፡፡ 📌በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስነ-ፅሁፍና የፎክሎር መምህር የሆኑት ዶ/ር ፈቃደ አዘዘ በአጋጣሚ የጂጂን ካሴት ማታ ሰምተውት ነበር፡፡ ጠዋት ሊያስተምሩ ወደ ተማሪዎቻቸው ዘንድ መጡ፡፡ እንዲህም አሉ፡- “ዛሬ እንቅልፍ ሳይወስደኝ ነው ያደርኩት” ተማሪዎቻቸውም “ምነው? ምን ሆንክ?” አሏቸው፡፡ እርሳቸውም “ፍቅር እየራበኝ” እያለች የምትዘፍን ልጅ እጅግ እየደነቀችኝ ደጋግሜ ስሰማት ነው ያደርኩት” አሉ፡፡ ልጅቷን ግን ያወቃት የለም፡፡ እሳቸውም ስሟ እጅጋየሁ ነው፤ የሚያውቃት አለ ከናንተ ውስጥ? አሉ፡፡ የሚያውቃት ጠፋ፡፡ እርሳቸውም ሲናገሩ በኢትዮጵያ ውስጥ ከ26 ዓመት በኋላ በሙዚቃ ስልቷ ነፍሴን የገዛችው ይህች ድምፃዊት ናት፡፡ በእኔ ግምት የኢትዮጵያን ሙዚቃ ትልቅ ደረጃ ታደርሰዋለች ብዬ የምተማመነው በዚህች ልጅ ነው፡፡ ጉድ ነው ዘፈኗ.. እያሉ በስሜት ሲናገሩ ሰምቻቸው ነበር፡፡ በጣም የሚገርመው ዶ/ር ፈቃደ፤ ተስፋ የጣሉባት ጂጂ ሙሉ በሙሉ እንደተገመተችው የኢትዮጵያን ሙዚቃ በተለየ መንገድ ጥሩ ደረጃ ላይ እንዳደረሰችው በልዩ ልዩ መድርኮች ተመስክሯል፡፡ በ1995 ዓ.ም ደግሞ ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ አድዋ የሚሰኘውን ፊልማቸውን ለማሳየት ወደ አዲስ አበባ መጥተው ነበር፡፡ ቃለ-መጠይቅ ላደርግላቸው በወቅቱ ባልደረቦቼ ከነበሩት ጋዜጠኛ ሙሉጌታ አያሌው እና ከአብይ ደምለው ጋር ሆነን ከኃይሌ ገሪማ ጋር ውይይት አደረግን፡፡ ኃይሌ ገሪማ በጨዋታቸው መሐል እንዲህ አሉ፡፡ “አሁን ባለው ትውልድ ውስጥ አንድ ነበልባል ትውልድ ብቅ ብሏል፡፡ እነዚህም እጅጋየሁ ሽባባው እና ቴዲ አፍሮ ናቸው፡፡ የኢትዮጵያን ሙዚቃ ባልተጠበቀ ፍጥነት እያመጠቁት ነው፡፡ እድሜ ሰጥቶኝ የነርሱን ተደጋጋሚ ስራዎች ማየት እፈልጋለሁ” አሉን፡፡ በጂጂን ከሎሬቱ ፀጋዬ ገ/መድህን ጋር እያነፃፀሩ ማቅረብ ተዘውትሮ ነበር፡፡ ጂጂ የፀጋዬ ተፅእኖ ያደረባት ድምፃዊት ናት ተብላለች፡፡ ለምሳሌ ፀጋዬ ዓድዋ ላይ የፃፈው ሥነ-ግጥሙ ሌላው ተጠቃሽ ስራው ነው፡፡ እጅጋየሁ ሽባባውም ዓድዋ ላይ የዘፈነችው ዘፈን እንደ ፀጋዬ ዓይነት እጅግ ጥልቅ ስሜትን የሚያስተጋባ ሥራ እንደሆነ ተመስክሮላቸዋል፡፡ ፀጋዬ በኢትዮጵያ ፍቅር ላይ የወደቀ ገጣሚ ነው በሚል ኢትዮጵያዊነት የተላበሱ ሥነ-ግጥሞቹ ተዘርዝረዋል፡፡ እጅጋየሁ ሽባባውም እንዲሁ ኢትዮጵያዊነት” በሰፊው የምታስተጋባ ድምፃዊት እንደሆነች ባለፉት ጊዜት በልዩ ልዩ መድረኮችና ጥናቶች ቀርቧል፡፡ ጂጂም ከጋዜጠኞች ጋር ባደረገችው ቃለ-ምልልስ የሥነ-ግጥም አድናቂ መሆኗን እና እነ ፀጋዬ ገ/መድህንን በስራዎቻቸው እጅግ እንደምትወዳቸው ገልፃለች፡፡ 📌ጂጂ አንቺ ሰዎች መልክሽን አይተው ብቻ ሊመዝኑሽ እንዳይችሉ እጅጉን የረቀቀ ዜማ ሰርተሽ ጠበቃ አቁመሻል። ዛሬም ድረስ እንደ ጥንቱ ለሁላችን ውብና ተናፋቂ ነሽ። ባለሽበት የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይሽ። እንወድሻለን!!!🤗 🗣️ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 Musictube #ጂጂ #fyp #አንድኢትዮጵያ #musictube369 #ethiopianmusic

About