@_hong_linh1994: #bột rửa xe có chạm#siêu bóng#siêu bọt#

Hồng linh
Hồng linh
Open In TikTok:
Region: VN
Saturday 20 June 2026 11:53:48 GMT
1324
38
2
3

Music

Download

Comments

kim.lai14.11
Ngọc Diệp bán kem :
Mê
2026-06-28 05:05:36
1
linh.hong428
Linh Linh :
😅😅😅
2026-06-20 16:18:33
1
To see more videos from user @_hong_linh1994, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ለተከበራችሁ ወዳጆቼ አክባሪዎቼ  ይሄ ስም በአንድ ሰው በተደጋጋሚ እየወጣልኝ   ያለ ስም ነው፤ እኔ  እጄ ላይ ወይም ብዙ ጊዜ መድሀኒት እንዲሰጣችሁ የሚፈለግበት ዋና ቦታ ላይ የእናቴን የእመቤታችንየቅድስት ድንግል ማርያምን ስዕለ አድኖ የተነቀስኩ ጥርት ያልኩ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ፤ ማህተቤን እንዳወልቅ የምገደድበት ስራዎች እንኳን ሲመጡ የማላወልቅ ፤ ስራውን እና ውላችንን የማፈርስ በሀይማኖቴ የማልደራደር ሀጥያተኛ ተከታይዋም ነኝ፤ ማንም ተነስቶ ቢፈርጥ አባቴን  መድሀኒዓለምን ተደግፌ የምዞር የእርሱ ልጅ ነኝ፤ ለዛ ነው የማልነቃነቅላቸው፤ ይሄን የምገልፅላችሁ ቦታው ሁኖ ሳይሆን ወይም እመቤቴ ፈቅዳልኝ ሳይሆን በተደጋጋሚ የሰው አሉባልታ እየሰሙ የግል ህይወቴን ለሚበጠብጡ ሰዎች መመለስ ግዴታ ስለሆነ ነው 🙌🏽 ከዚ በሗላ በዚህ ርዕስ ጉዳይ ምንም አይነት መልስ ከኔ አታገኙም እኔ ወደፊት ነኝ አባቴ 🫡 ቁጥር አይዋሽም በአምስት ቀን ሁለት ሚልየን እይታዎች 🙌🏽🙏🏽 ለምትወዱኝ ፈጣሪን ፈርታችሁ ድምፅ ለሆናችሁኝ ወዳጆቼ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙌🏽

About