@kazashka.di: Простите😂 но это я😂

🇰🇿𝓓𝓲𝓵𝓮𝓴𝓪✨
🇰🇿𝓓𝓲𝓵𝓮𝓴𝓪✨
Open In TikTok:
Region: KZ
Monday 22 June 2026 14:06:54 GMT
1575
107
8
2

Music

Download

Comments

aimurzina_m
Korkem✨ :
Подтверждаю 😂👍
2026-06-22 17:38:01
1
abdu013090
🇰🇿ABDU.013.090🇰🇿 :
aa eto ti ya ne uznal😂
2026-06-22 14:32:21
1
To see more videos from user @kazashka.di, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ኪዳነምህረትን ዛሬ በጣም ነው ደስ ያለኝ 🥰 ከሁለት ቀን በፊት መንገድ ላይ ስላገኘሁት ተማሪ     ሁኔታ ነግርያችሁ ነበር አይደል?  በቀጠሯችን መሰረት ዛሬ አግኝቼው ነበር ።  ስሙ ሚኪያስ አቡ ይባላል ። የስድስተኛ ክፍል ተማሪ ነው። ዛሬ ልብስ እና ጫማ ልገዛለት እንደሆነ ስነግረው እኔ የምፈልገው እናት እና አባቴ ስራ እንዲሰሩ ነው እናቴ ከ3 አመት ከ4 ወር ወንድሜ ጋር ሆነው እዛ ጋር እየለመኑ ነው ። ልጥራት እና አናግሪያት አለኝ  እናቱም ፒያሳ አትክልት ተራ እሷ እና ባለቤቷ አቡ ዘነበ አቡነ ጴጥሮስ ጋር አትክልት በመሸጥ ጥሩ ኑሮ ይመሩ ነበር። 228 ሺ ብር ደራሽ እቁብ ገብተው የእቁቡ ሰብሳቢ ገንዘባቸውን ይዞባቸው በመጥፋቱ ክፉኛ መቸገራቸውን እንዲሁም ይህ ነገር በተከሰተበት አመት አባትየው እጢ ወጥቶበት ኦፕራሲዮን ለማድረግ የቤት እቃቸውን ሸጠው እንዲታከም እንዳደረጉ እና ከዛ ቡኃላ ቤታቸው ውስጥ የሚበላ ነገር በማጣታቸው ጎዳና እንደወጡ አጫወቱኝ🥲 ቤታቸውን ለማየት እና ያሉበትን ሁኔታ ለማየት አብሮኝ ካገኛቸው ዶክተር አብዱ  እና ባለቤቴ ጆሲ ጋር ፈረንሳይ ብረት ድልድይ ሄደን ነበር።  የእግዚአብሔር ነገር ዛሬ እነሱ ከሚኖሩበት ፈረንሳይ ብረት ድልድይ ፊትለፊት አትክልት ተራ ተሰርቶ እንዳለቀ እና ስራ እየጀመረ ስለሆነ ከዛ የተለያዩ አትክልቶች እና ፍራፍሬዎች እየገዙ ከባለቤቱ ጋር  በችርቻሮ መሸጥ እንደሚችሉ እና ተለውጦ እንደሚያሳየን ቃል ገብቶ ስራ መጀመሪያ  ገንዘብ ሰጥተነው ነገ ጠዋት አትክልቱን ከማከፍፈያ በመቀበል እንደሚጀሩ ተናግግረን  መጥተናል አራት ሺ ብር ተከራይቶ በሚኖርበት ቤት ውስጥ የምጣድ እየከፈለ ላለፉት አመታት አንድ እንጀራ ጋግረው እንደማያውቁ እና ሚኪያስ ከሆቴል ተመላሽ ምግብ (ቡሌ) እያወጣ እንደሚበሉ ሙሉ እንጀራ በወጥ እንዴት እንደናፈቀን ብለውኝ እኔ እና ወዳጆቼ ለልብስ እና ጫማ ያሰብነውን ገንዘብ ጤፍ ፣ ዘይት እና ሌሎች አስቤዛዎች እንዲገዙ አድርገናል።  ለሚኪያስ እና ለታናሽ ወንድሙ አሸናፊ ልብስ ጫማ ቦርሳም  የኔ ቤተሰቦች  አግዘዋቸው ገዝተናል ። የተወሰኑ ጫማ ቃል የገቡልንንም ሰዎች  ጋር ሄደን ተቀብለናል ነገም የቀጠሩን አሉ ከዚህ በላይ ምን ደስ የሚያሰኝ ነገር አለ?  ከሚኪያስ ጋር የገዛነውን ልብስ እና ጫማ እቤት ይዘን መጥተን ሻዎር ወስዶ ቀያይሮ አብረን ምሳ በልተን ከኛ ጋር ጊዜ አሳልፎ ወደ ቤቱ ተመልሶአል ከዚህ በኃላ በትምህርቱ ለሚያስፈልገው ነገር እንዲጠይቀኝ ተነጋግረናል:: እግዚአብሔር ምክንያት አድርጎን የአንድ ቤተሰብ መለወጥ ምክንያት ሆነናል ።  ይህን መልካም ስራ ላይ የተባበራችሁ የኔ ቤተሰቦች ማርያምን ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይስጣችሁ የወላጆቹን የልጁን ደስታ ብታዮ በስመአብ🥺 ብቻ የምትሰጡት አያሳጣችሁ 🤲#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habshatiktok🇪🇹ሀበሻ @Robel Mideksa

About