@jhone1.6r: #barinaszvzla🇻🇪🇻🇪🇻🇪 #viral #parati #aveo #rodandobajito

Jhone🤴🏻
Jhone🤴🏻
Open In TikTok:
Region: VE
Monday 22 June 2026 20:28:55 GMT
8471
657
4
33

Music

Download

Comments

belinda_23_
𝓑𝓮𝓵𝓲𝓷𝓭𝓪 :
Tendré el aveo de mis sueños 💘🙏🏻🙏🏻🙏🏻
2026-07-03 18:51:02
1
jhonvera_98
J#øńVęrå👽🥷 :
pronto tendré un Aveo de estos 🙏
2026-06-26 16:50:47
1
josuemurillo943
Josue Murillo943 :
Donde venden esa goma de bajo de para choques
2026-06-23 20:30:15
0
To see more videos from user @jhone1.6r, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

መንፈሳዊ የንግሥ ጉዞ ወደ ቁሉቢ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም          * መነሻ፦ታህሳስ 17 ጠዋት 11:00          * መመለሻ፦ታህሳስ 20 ★ ውስን ወንበሮች ብቻ ስለቀሩን ይህንን ቅዱስ ቦታ ለመሳለም የምትሹ ያልተመዘገባችሁ የኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ልጆች ሁሉ ደውሉልንና አብረን እንጓዝ! ❖ ብዙዎች የበረከቱ ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ ጦማሩን Forward & Pin አድርጉት፤ የቅዱሳት መካናትን የቃልኪዳን በረከት እንዲያገኙ ለሌሎች ምክንያት መሆን በራሱ ልዩ በረከት ያሰጣልና ለወዳጆችዎ ያካፍሉት። 👉
መንፈሳዊ የንግሥ ጉዞ ወደ ቁሉቢ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም          * መነሻ፦ታህሳስ 17 ጠዋት 11:00          * መመለሻ፦ታህሳስ 20 ★ ውስን ወንበሮች ብቻ ስለቀሩን ይህንን ቅዱስ ቦታ ለመሳለም የምትሹ ያልተመዘገባችሁ የኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ልጆች ሁሉ ደውሉልንና አብረን እንጓዝ! ❖ ብዙዎች የበረከቱ ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ ጦማሩን Forward & Pin አድርጉት፤ የቅዱሳት መካናትን የቃልኪዳን በረከት እንዲያገኙ ለሌሎች ምክንያት መሆን በራሱ ልዩ በረከት ያሰጣልና ለወዳጆችዎ ያካፍሉት። 👉 "ገዳምህን የረገጠ" ብቻ ሳይሆን "ገዳምህን ለሌሎች ያሳዬ ...እምርልሃለሁ!" ተብሎ ቃል የተገባላቸው ቅዱሳን እንዳሉን ገድለ አቡነ ዘርዓ ብሩክን ያስታውሱ!!! ጥንታዊው_ቁሉቢ_ቅዱስ_ገብርኤል → ዘወትር ብዙ ድንቅ ገቢረ ተአምራት የሚፈጸምበት መካነ መንክራት፤ → በቅዱስ ገብርኤል ምልጃ ተማምነው በመድኃኔዓለም ቸርነት አምነው የለመኑት በጎ መሻት ሁሉ ፈጥኖ የሚፈጽምበት የብዙዎች መካነ ጸሎት፤ → ጥንታዊውን ተአምረኛ ታቦተ ቅዱስ ገብርኤል በ፱ኛው መ/ክ/ዘ ከዝዋይ ወደ ቦታው ይዘው የመጡትና በቦታው ላይ ለብዙ ጊዜ ተጋድሎ ያደረጉት የታላቁ ጸሎተኛ አባት የአባ ሌዊ ዘገዳመ ሲሐትና የሌሎችም ቅዱሳን የቃልኪዳን በረከት የሚገኝበት መካነ ቅዱሳን፤ → በርካታ ስውራን ዘወትር የሚጸልዩበት መካነ ግኁሣን፤ → ከጥንት ነገሥታትና ሹማምንት ጀምሮ በርካቶች በቦታው ላይ የተሳሉት ስዕታቸው እየሰመረላቸው "እሰይ ስዕለቴ ሰመረ!" እያሉ መባቸውን በደስታ የሚያገቡለት ስዕለት ሰሚ ነው። ★ ወደ ስዕለት ሰሚው ተአምረኛው ቁሉቢ ቅ/ገብርኤል ገዳም የምናደርገው የነገው የንግሥ ጉዟችን ሊሞላ ጥቂት ወንበሮች ብቻ ናቸው የቀሩን። ኑ_አብረን_እንጓዝ!!! ❖ በየዓመቱ እንደተለመደው የቅዱስ ገብርኤልን በዓለ ንግሥ ምክንያት በማድረግ ስዕለት ሰሚው ቁሉቢ ቅ/ገብርኤል ገዳምን የምንሳለምበት የንግሥ ጉዞ አንጋፋው ማኅበራችን ያዘጋጃል። ዘንድሮምታህሳስ 17 - 20 ድረስ በሚኖረን የቁሉቢ ጉዞ 👉 ኑ አብረን እንጓዝ!!! ሊሞላ ጥቂት ወንበሮች ብቻ ስለቀሩን ቀድመው ይመዝገቡ። ★ ሼር በማድረግ የበዓለ ንግሡ ተካፋይ እንዲሆኑ ፈቃደ እግዚአብሔር ለሆነላቸው ሁሉ የመባረካቸው ምክንያት ይሁኑ። {ማሳሰቢያ፦ በቦታው ላይ ያለው ሰላም በአንፃራዊነት ወደ ቀደመ መረጋጋቱ ስለተመለሰ የሀገረ ስብከቱ ሊቀጳጳስ ብፁዕ አባታችን አቡነ መቃርዮስ ከክልሉ ባለሥልጣናት በመነጋገር ምዕመናን በቦታው ተገኝተን ያለምንም ስጋት ክብረ በዓሉን እንድናከብር በEOTC TV ላይ ጥሪ አድርገዋል። ስለዚህ በፀጥታው ሥጋት ሰበብ ከስዕለት ሰሚው ቁሉቢ ገብርኤል ሊያስቀረን የሚታገለውን ጥንተ ጠላታችን ዲያብሎስን ድል ነሥተን "ተሰማልኝ ስዕለቴ!" እያልን አብረን ለመጓዝ እንነሣ} መነሻ፦ታህሳስ 17 መመለሻ፦ታህሳስ 20 በተጨማሪ ወደ እመጓ ዑራኤል አዘጋጅተናል መነሻታህሳስ 21 መመለሻ 23 ከንግስ በኋል የጉዞ ዋጋ 4500 ኖርማል ባስ 6500 በልዩ ባስ ሁለቱም መኪኖች ማረፊያ ቤት ያካትታሉ መነሻ_ቦታዎች፦  አራዳ ቅ/ጊዮርጊስ፣ እና መገናኛ አብረን እንጓዝ!!! እነዚህን ቅዱሳት መካናት ለመሳለም የምትሹ የኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ልጆች ሁሉ ቀድማችሁ ደውሉልንና አብረን በረከት እናግኝ! ለበለጠ መረጃ፦ 👉 +251910455701//+251907626938 #ማኅበረ_እመጓ_ዑራኤል_ወ_አቡነ መልከጸዲቅ የጉዞ ማህበር ❖ ይህን የመንፈሳዊ ጉዞ መልዕክት እርሶ በሚጠቀሙበት ድህረገጽ ላይ ሼር በማድረግ ይተባበሩን። ❖ የዩቲዩብ ቻናላችንን « Miko እመጓ»ን በሚከተለው ሊንክ ከፍተው Subscribe & Join ያድርጉ። #kulebigebreal #ቁልቢ_ገብርኤል #ጥንታዊው_ቁሉቢ_ቅዱስ_ገብርኤል #ቁልቢ @Arki 🎥 @ጉተማ ና ብሩ @computer___12

About