@readingsbyaura: Part 4/4 🌶️ #channeledmessage #fyp

Aura🪐
Aura🪐
Open In TikTok:
Region: US
Tuesday 23 June 2026 21:12:23 GMT
1310
128
1
4

Music

Download

Comments

shheenie
Sheenie :
Yeah hell no bye bye forever the door is CLOOOOSEDUH ✋🚪
2026-06-24 08:09:32
4
To see more videos from user @readingsbyaura, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የሴት ጀግና የቢዝነስ ሰው ሔዋን ቀለመወርቅ። ሔዋን አሁን ከደረሰችበት ትልቅ የቢዝነስ ስኬት ለመድረስ እጅግ ብዙ መስዋትነት ከፍላበታለች። በጣም የደነቀኝ ነገር ሔዋን ፋሽን ከተቋቋመ 11 አመት ያለፈው ሲሆን እስካሁን ግን 2 ጊዜ ብቻ ነው የዋጋ ጭማሪ ያደረገችው። በ 1,500 ብር በወርሀዊ ክፍያ ለ 6 ወር በ 90 ሽህ ብር ሙሉ የፀጉር  ሙያ እያሰለጠነች ብዚዎችን በሙያቸው ገቢ እንዲያገኙ እና ህይወታቸውን እንዲመሩ እያገዘች ያለች ጀግና ሰው ነች። ሔዋን ፈሽንን ስትጀምር በዙሪያዋ የነበሩ ሰዎች እንደ እብድ ቆጥረዋት አይሆንም ተይ ብለዋት እነደነበርና በፈጣሪዋ በመተማመን ደፍራ እንደጀመረች ትናገራለች:: አሁን ላይ ሔዋን በ ኮንስትራክሽን ቤቶችና አፓርታማዎችን በመገንባት ፣ ትላልቅ ጨረታዎችን በመጫረት ፣ የፕሮግራም እቃዎች ኪራይ ላይ የምትሰራ ጠንካራ ሴት ነች:: በቅርቡ ደግሞ በደብረ ብርሀን ትልቅ ፋብሪካ ከፍታ ለ 400 ሰዎች የስራ እድል ፈጥራለች። ሰዎች ከትንሽ ተነስተው ትልቅ ቦታ መድረስን እንደሚችሉ የሚያሳይ ታሪክ እንዳላትም የሚታይ ነገር ነው። ታታሪያችን ሔዋንን እናመሰግናለን Source from : Maraki-Weg #hewanfashion #hewanfashionschool #ethiopian_tik_tok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #businesswoman

About