@thefurrynorth: Send this to your love ❤️

furrynorth
furrynorth
Open In TikTok:
Region: CA
Tuesday 23 June 2026 21:37:06 GMT
1012952
58793
171
40060

Music

Download

Comments

brucecrawford17
Bruce Crawford :
Aw… 🥺🥰
2026-06-24 12:40:19
31
bob.bob.bob44
bob bob bob :
2026-06-24 07:44:33
234
pagliaruloluca
lucapagliarulo :
lo scoiattolo mi ha ricordato lui, sono pazzo
2026-06-24 12:22:11
118
lyndonpaulnanak
Lyndon Sr Life & Adventures :
Love it
2026-10-02 10:09:25
0
maria.rojero7
María Luisa Valenzuela :
🥰🥰🥰Se lo mandamos
2026-06-25 00:29:58
6
henke.svensson
Henke Svensson :
I can tell you that I'm absolutely 💯% NOT welling up! ☝🏼💔
2026-07-07 11:08:27
0
ai_pictures72
ai_pictures72 :
so sweet🥰
2026-07-28 13:31:37
1
katboolou
Linda Sue :
as a link
2026-06-25 21:54:56
0
sagittaire19b
Sagittaire Millennial 🇵🇸 :
Le jour où j'aurai quelqu'un à qui envoyer ça, vous pourrez croire aux miracles 😂😅
2026-06-27 20:14:08
0
kispestultra26
Black cat 🖤❤️ 🍀 :
2026-07-08 19:49:13
0
777.seyla
𝐒𝖊𝖎𝖑a 𝑿𝑶0𝒐🖤 :
2026-07-09 22:14:30
0
nounours_69
𝒩𝑜𝓊𝓃𝑜𝓊𝓇𝓈 🧸 :
2026-07-02 07:33:04
1
carmen49222
Carmen :
2026-06-24 02:54:09
4
katerinka_konstantinovna
Just.Katy :
2026-07-09 06:27:18
0
queilasilva271
Queilamaraforever :
2026-06-27 07:30:19
1
66k_u
66K-U :
2026-07-01 13:04:13
0
amato.privato1
klaudio seferovic 58🤫🖕 :
2026-06-26 15:01:50
0
ahmad73ay
Idlib :
2026-06-25 23:07:18
0
ivan.scherrer
Ivan Scherrer :
2026-07-01 05:49:52
0
uatworldfr
UATWorldFR :
Nous contre le monde 🩷
2026-07-01 20:59:24
0
ugs.magdalena19
🪷 :
Eu😂😂😂
2026-06-26 16:20:37
0
nievebird2
nievebird2 :
Even their competitiveness is too way out of hand
2026-07-02 04:54:47
0
nievebird2
nievebird2 :
Scrat and scratte
2026-07-02 04:53:24
0
To see more videos from user @thefurrynorth, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

‎ባልና ሚስት ናቸው መንፈሳቸውን ለማደስ ሲሉ የእንስሳት ፓርክ ውስጥ ጉብኝት እያካሄዱ ሳለ ዝንጀሮው ከሚስቱ ጋር ሲላፋ ተመለከቱት ።  ይህንን ከስተት በሽቦ ከታጠረው አጥር ራቅ ብላ የምትመለከተው ሚስት ባለቤቷን “ ውዴ ሆይ ! እኝህ ዝንጀሮዎች ምንኛ የሚማርክ የፍቅር ታሪክ ነው ያላቸው ! ” አለችው ። ይህንን ትዕይንት እንደተመለከቱ ብዙም ሳይቆዩ ወደ ቀጣዩ አጥር አመሩ ። ደረቱን ገልብጦ በዝምታ የተቀመጠ አንበሳ ያያሉ ። ‎ ‎የአንበሳው ሚስት ደግሞ ከእርሱ በተወሰነ ርቀት ፈንጠር ብላ ቁጭ ብላለች ። የፀጥታ ድባብ የሰፈነበት አጥር ነበር ።ይህንን ሁኔታ ያስተዋለችው ሚስት ባሏን “ ውዴ ሆይ ! ምንኛ መራራ የሆነ ህይወት ነው እየገፉ ያሉት!” አለችው። ባል ሚስቱን “እስኪ በእጅሽ የያዝሽውን የጁስ መያዣ ባዶ ጠርሙስ ከአንበሳው ሚስት ላይ ወርውሪው እና ባሏ ምን ሊያደርግ እንደሚችል ተመልከቺ ”አላት ጠርሙሱን ወደተባለችው ቦታ ስትወረውረው አንበሳው ከነበረበት ቦታ በመነሳት አጓራ ።  ለሚስቱ ያለውን ፍቅር ለመግለፅ ከጥቃት ሊከላከልላት ተንጎራደደ ። ከለላ ከመሆን ባለፈ መልኩ ሹል ጥርሶቹን በመፈልቀቅ ወደ ሽቦው ተጠጋ ። ፀጉሩን እያርገፈገፈ ያጓራል ። ዘራፍ አለ ። እምቢ ላገሬ ሳይሆን እምቢ ለሚስቴ አለ ።በተመሳሳይ መልኩ አብረው እየተላፉ ወዳሉት ዝንጀሮዎች ክልል መጡ ። ሚስት አሁንም ሌላ ባዶ ጠርሙስ ወደ እነርሱ ወረወረች ። ዝንጀሮው ሚስቱን ትቶ ነፍሴ አውጪኝ ብሎ ፈረጠጠ ። እርሷን ትቶ ከሩቁ ይጮሃል ። ጠርሙሱ ሚስቱን ሳይሆን እርሱን እንዳይመታው ነበር የሰጋው ። የዚህ ሽለላ እምቢ ለሚስቴ ሳይሆን እምቢ ለራሴ ነበር። ‎ ‎ሰዎች በሚያሳዩት ግልብ ፍቅር አትሸንገል ። አደባባይ ላይ አላፊ አግዳሚው የሚመለከታቸው ቅጥ ያጡ ልፊያዎች አሸዋ ላይ ከተገነባ ቤት የጠነከረ መሰረት የላቸውም ። ‎በጥበብና በማስተዋል ዛሬን ለነገ እንኑር 🙏

About