@ankita_b6: 🪼.#viral #fypシ @𝕮𝖍𝖔𝖓𝖌🪽

𝒜🌷
𝒜🌷
Open In TikTok:
Region: MU
Saturday 27 June 2026 13:56:38 GMT
1362
291
9
27

Music

Download

Comments

anshikaaa_07
ANSHIKA :
Oulala😍😍😍😍😍😍😍
2026-06-27 14:21:58
0
aanvi121
🦢. :
😋❤️
2026-06-27 15:42:10
0
aravvv_d
𝕮𝖍𝖔𝖓𝖌🪽 :
❤️❤️❤️
2026-06-27 15:06:21
0
sheheryaar46
🧡Sheheryaar🇲🇺 :
🥰🥰🥰
2026-06-27 13:58:44
0
minaksh_0
_M❤️ :
🥰🥰🥰
2026-06-27 13:57:58
0
p4r1s_09
Paris🔫 :
😍😍😍
2026-06-27 15:53:27
0
To see more videos from user @ankita_b6, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#seetranslation #fyp #V #fyp #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር   እንኳን አደረሳችሁ  በክብር ወደ ሰማይ ካረገ በኋላ ✍️  ልጇ መከራ የተቀበለበትን፣ የተሰቀለበትንና የተቀበረበትን ቅዱስ ስፍራ  እያሰበች ዘወትር በብርቱ ታለቅስና ትጸልይ ነበር።  አይሁድ በቅናትና በፍርሃት ሊከለክሏትና ሊያስሯት ቢፈልጉም   የእግዚአብሔር ረድኤት ግን ከዓይናቸው ይሰውራት ነበር። የድንግል ማርያም የጎልጎታ ጸሎት ስለ ራሷ አልነበረም፤ ስለ እኔና ስለ እናንተ እንጂ! ተንበርክካ፣ ዕንባዋን አፍስሳ ወደ ልጇ የለመነችው ልመና እጅግ ልብ ይነካል፦ ! በአንተ ስም የሚያምኑትን ክርስቲያኖችን ማርልኝ፤ በስሜ መታሰቢያ የሚያደርጉትን፣ ለችግረኛ የሚመጸውቱትን ሁሉ ከገሃነም እሳት አድንልኝ...  የእናትነት ልመና የሰማው ልጇና አምላኳ ኢየሱስ ክርስቶስ፣ በታላቅ ክብርና በብዙ መላእክት ታጅቦ ተገለጠላት። የእናቱን ዕንባ አብሶ፣ ለሰው ልጆች ሁሉ የሚተርፍ የማይሻር የምሕረት ቃል ኪዳን ሰጣት፦ በስሟ ለሚራሩ፦ በእሷ ስም ለተራበ ያበላ፣ ለተጠማ ያጠጣ፣ ለታረዘ ያለበሰ ሰማያዊ ዋጋን ያገኛል። በአማላጅነቷ ለሚያምኑ፦ በቃል ኪዳኗ ታምኖ ስሟን የጠራና መታሰቢያዋን ያደረገ ከሲኦል እሳት ይድናል።---  ሰኔ 21 (የሰኔ ጎልጎታ)፦ ይህ ድንቅ የጸሎት መጽሐፍ በቤተክርስቲያንም ሆነ በምዕመናን ዘንድ በጸሎት የሚነበብበት ዕለት ነውና ለበረከት ሁላችንም እንድገም (እናንብበው!) የእመቤታችን የጎልጎታ ጸሎት ለሰው ልጆች ሁሉ የምሕረትና የይቅርታ በር ነው! የእናታችን የኪዳነ ምሕረት አማላጅነትና ቃል ኪዳን አይለየን አሜን።

About