@cbabylove0:

carielise
carielise
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 27 June 2026 17:15:06 GMT
112
5
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @cbabylove0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#ጥንታዊው_ቁሉቢ_ቅዱስ_ገብርኤል → ዘወትር ብዙ ድንቅ ገቢረ ተአምራት የሚፈጸምበት መካነ መንክራት፤ → በቅዱስ ገብርኤል ምልጃ ተማምነው በመድኃኔዓለም ቸርነት አምነው የለመኑት በጎ መሻት ሁሉ ፈጥኖ የሚፈጽምበት የብዙዎች መካነ ጸሎት፤ → ጥንታዊውን ተአምረኛ ታቦተ ቅዱስ ገብርኤል በ፱ኛው መ/ክ/ዘ ከዝዋይ ወደ ቦታው ይዘው የመጡትና በቦታው ላይ ለብዙ ጊዜ ተጋድሎ ያደረጉት የታላቁ ጸሎተኛ አባት የአባ ሌዊ ዘገዳመ ሲሐትና የሌሎችም ቅዱሳን የቃልኪዳን በረከት የሚገኝበት መካነ ቅዱሳን፤ → በርካታ ስውራን ዘወትር የሚጸልዩበት መካነ ግኁሣን፤ → ከጥንት ነገሥታትና ሹማምንት ጀምሮ በርካቶች በቦታው ላይ የተሳሉት ስዕታቸው እየሰመረላቸው
#ጥንታዊው_ቁሉቢ_ቅዱስ_ገብርኤል → ዘወትር ብዙ ድንቅ ገቢረ ተአምራት የሚፈጸምበት መካነ መንክራት፤ → በቅዱስ ገብርኤል ምልጃ ተማምነው በመድኃኔዓለም ቸርነት አምነው የለመኑት በጎ መሻት ሁሉ ፈጥኖ የሚፈጽምበት የብዙዎች መካነ ጸሎት፤ → ጥንታዊውን ተአምረኛ ታቦተ ቅዱስ ገብርኤል በ፱ኛው መ/ክ/ዘ ከዝዋይ ወደ ቦታው ይዘው የመጡትና በቦታው ላይ ለብዙ ጊዜ ተጋድሎ ያደረጉት የታላቁ ጸሎተኛ አባት የአባ ሌዊ ዘገዳመ ሲሐትና የሌሎችም ቅዱሳን የቃልኪዳን በረከት የሚገኝበት መካነ ቅዱሳን፤ → በርካታ ስውራን ዘወትር የሚጸልዩበት መካነ ግኁሣን፤ → ከጥንት ነገሥታትና ሹማምንት ጀምሮ በርካቶች በቦታው ላይ የተሳሉት ስዕታቸው እየሰመረላቸው "እሰይ ስዕለቴ ሰመረ!" እያሉ መባቸውን በደስታ የሚያገቡለት ስዕለት ሰሚ ነው። ★ ወደ ስዕለት ሰሚው ተአምረኛው ቁሉቢ ቅ/ገብርኤል ገዳም የምናደርገው የንግሥ ጉዟችን ሊሞላ ጥቂት ወንበሮች ብቻ ናቸው የቀሩን። #ኑ_አብረን_እንጓዝ!!! የጉዞ ቀን:- ሐምሌ 17 መዳረሻ ድሬዳዋ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን መመለሻ ቀን:- ሐምሌ 20 የጉዞ ዋጋ:-5000 ኖርማል ባስ እና 8000 ልዩ ባስ ሁለቱም መኪኖች ማረፊያ ቤት ና መስተንግዶን ቁልቢ ላይ ያካትታል ከስር የተቀመጡትን ቁጥሮች በመጠቀም ደውላችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ! +251910455701 +251907626938 #ቁልቢጉዞ#ቁልቢጉዘ‍ኦርኤልጉዞ #ቁልቢ_ገብርኤል @Miko "እመ እጓል"

About