@angela_kb4: Đu đủ giã kiên vàng siêu cay 🥵 #xuhuongtiktok

Angela
Angela
Open In TikTok:
Region: VN
Sunday 28 June 2026 02:28:03 GMT
2011
51
4
18

Music

Download

Comments

quangvinh29_3
✧₊⁺Qυɑռɠ-ѵıռɦ⁺₊✧ :
ta nói nó man
2026-07-16 15:31:55
0
ra_knul
Sara :
rồi xong😄
2026-06-28 03:59:30
0
To see more videos from user @angela_kb4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#ምን_ብዬ❤️  ምን ብዬ የእርሱን ደግነት ልናገር ወዶኛል ከሁሉ አብልጦ እግዚአብሔር ተመስገን ክበር ዘለዓለም ልበለው አምላኬ ያደረገልኝ ብዙ ነው አዝ..........      አይ የእርሱ ሥራ የእርሱ ደግነት     በየትኛው ቋንቋ ልመስክረለት     ክብሩን እያሰብኩ ልዘምርለት     የልቤን መሻት ፈፅሞልኛል     ይክበር አምላኬ እኔን ወዶኛል     ዘመኔን ሁሉ እጠራዋለሁ     ምስጋናን እንጂ ምን እሰዋለሁ አዝ.......... ጨለማው ዓለም ብርሃን ሆነ ጌታ በልቤ ገብቶ ገነነ ሞቴን በሕይወት እየሸፈነ ባሪያ አደለሁም ልጁ ነኝ ዛሬ ያስጎነበሰኝ የለም ቀንበሬ ተድላና ደስታን ሞላኝ ጌታዬ ያፌ ምስጋና ውዴ ዜማዬ አዝ..........      መራራው ኑሮ በእሱ ጣፈጠ      ሳበኝ በፍቅሩ ልቤ ቀለጠ      አዲስ አረገኝ እየለወጠ      ቸር ነው መሃሪ በቀል የለበት      ሁሉን ያዳነ በተገኘበት     ምን ይመልሰዋል ገጹ ምህረቱን     ዓይኔም አየችው አዳኝነቱን አዝ.......... ከጠላት ፍርሃት ነፍሴን አድኖ በጸጋው ግምጃ በደሌን ከድኖ ከጎኔ ቆሟል ታዳጌ ሆኖ መታመኛዬ ኃይሌ ጉልበቴ የማይደፈር አለት ነው ቤቴ ይክብር አምላኬ በዘመን ሁሉ የሚወዱትም አሜን ይበሉ

About