@lyumekina: የ 9/12 መቀመጫዎች ያሉት ባለ አራት ጎማ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ (EasyBike) ስልክ ቁጥር፦ 0900893514 የተሽከርካሪ ዝርዝር መግለጫዎች፦ መቀመጫዎች፦ 9 ወይም 12 ሰው የሚጭን ሞተር፦ 1000 ወይም 2200 ዋት ኮንትሮለር፦ 1000 ወይም 2200 ዋት ባትሪ፦ 12 ቮልት (5 ባትሪዎች) ቻርጀር፦ 60 ቮልት፣ 18 አምፔር ፍጥነት፦ 45 ኪ.ሜ በሰዓት የጉዞ ርቀት፦ በአንድ ቻርጅ ከ120 እስከ 130 ኪ.ሜ የፊት አስርተንሽን (Suspension)፦ ኮይል ስፕሪንግ (Coil Spring) የኋላ አስርተንሽን (Suspension)፦ ሊፍ ስፕሪንግ (Leaf Spring) ፍሬን፦ ሜካኒካል ድረም (በኋላ ሁለት ጎማዎች ላይ) የጎማ መጠን፦ 3.25.16 ወይም 04.00.12 ርዝመት፦ 10 ጫማ ስፋት፦ 3.5 ጫማ ቁመት፦ 6 ጫማ ማፍጠኛ (Accelerator)፦ በእግር የሚሰራ የተሽከርካሪው ጥቅሞች፦ በአንድ እጅ መቆጣጠር ይቻላል። ማፍጠኛው (Pickup) በእግር የሚሰራ ነው። ሾፌሩ ከሁሉም ተሳፋሪዎች ፊት ለፊት ይቀመጣል። ሾፌሩ ለረጅም ሰዓት ቢነዳ እንኳን ምቾት ይሰጣል። ተሳፋሪዎች እንዳይረብሹት የተለየ ቦታ አለው። በማንኛውም ከፍታ ወይም ዝቅታ ባላቸው መንገዶች ላይ ያለችግር ይጓዛል። ለመንዳት ቀላል እና አስተማማኝ ነው። ከፊት ለፊት ባሉት ሁለት ጎማዎች ላይ የኮይል ስፕሪንግ (Coil suspension) ተጠቅሟል። እንደ የግል መኪና (Private car) ስቲሪንግ የተገጠመለት ነው። ማህበራዊ ሚዲያዎቻችን፦ ዩቲዩብ ቻናል፦ https://www.youtube.com/@fibonacciengineering7175 ፌስቡክ ገጽ፦ https://www.facebook.com/Fibonacci.engineering
ethio electric
Region: ET
Sunday 28 June 2026 03:36:06 GMT
Music
Download
Comments
Diina.ol :
@የት ነው?
2026-06-28 15:52:20
0
beamlak :
የት
2026-06-28 15:21:12
0
ermi shitu :
adrasha please
2026-06-28 14:24:47
0
kedirriva karate clube :
እባካችሁ አገናኙኝ
2026-06-28 15:40:13
0
Getachew Mebrahtom :
waga
2026-06-28 13:54:37
0
samugetachew :
የትነዉ
2026-06-28 15:09:33
0
redwan :
የት ነው
2026-06-28 13:32:32
0
Sinai juice and coffee ☕️ :
Adrasha?
2026-06-28 10:39:10
0
tinsae @ yeab :
ቀጣይ ታክሲዎቻችን 🥰🥰🥰
2026-06-28 08:12:37
0
Selam :
አሻንጉሊት ነው ሚመስሉት
2026-06-28 14:19:15
0
Great Mobile :
Yhe şefi zoo ENA parkoch Wust ENA golf club Wust new megegbet new yalebet
2026-06-28 08:38:35
0
eyoba (◍•ᴗ•◍)❤ :
🤣
2026-06-28 15:06:41
0
To see more videos from user @lyumekina, please go to the Tikwm
homepage.