@hehe._.sami: Cartoon baby, real emotions ❤️ #cartoonforkids #aicartoon #ai #tiktokgrowthchallenge #fun

🫀.
🫀.
Open In TikTok:
Region: PK
Sunday 28 June 2026 06:53:43 GMT
14770
575
10
50

Music

Download

Comments

555nesqu1k
555nesquik :
V
2026-07-04 21:43:49
0
njenga_wa_wambui
NJENGA :
Co caff cd zzz was mtu ego
2026-07-01 21:50:15
0
reynangarina3
Reynan Garina :
I’m ooo
2026-06-30 07:54:40
0
yan.naing.lin7826
Yan Naing Lin :
2026-07-02 04:02:07
0
user.jordana.avce
user Jordana avce Maël Quirin :
🥰🥰🥰
2026-06-28 15:38:43
0
afkhan888
A F khan :
🥰🥰🥰
2026-07-01 05:38:16
0
umar.love72
UMAR LOVE :
🥰
2026-06-30 03:14:15
0
gonzamdyoca
Marci :
😂😂😂
2026-07-07 10:41:10
0
zahid.ullah0200
Zahid Ullah :
💜💜💜
2026-06-28 10:54:15
0
gonzamdyoca
Marci :
😁😁😁
2026-07-07 10:41:26
0
To see more videos from user @hehe._.sami, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ዝነኛው ደራሲ ዴል ካርኔጊ በባቡር ጣቢያ ሲጠብቅ፣ ከፊቱ የነበረው ሰውዬ ያለምንም ጥፋቱ በትኬት ቆራጩ ላይ በቁጣ ሲጮኽና ሲሰድበው ይታዘባል። ተሳዳቢው ጥሎት ሲሄድ ሰራተኛው በድንጋጤና በንዴት እየተንቀጠቀጠ ነበር። ... ተራው የደረሰው ካርኔጊ ግን ሰራተኛውን በትኩረት አይቶ ፈገግ አለውና
ዝነኛው ደራሲ ዴል ካርኔጊ በባቡር ጣቢያ ሲጠብቅ፣ ከፊቱ የነበረው ሰውዬ ያለምንም ጥፋቱ በትኬት ቆራጩ ላይ በቁጣ ሲጮኽና ሲሰድበው ይታዘባል። ተሳዳቢው ጥሎት ሲሄድ ሰራተኛው በድንጋጤና በንዴት እየተንቀጠቀጠ ነበር። ... ተራው የደረሰው ካርኔጊ ግን ሰራተኛውን በትኩረት አይቶ ፈገግ አለውና "የአንተን አይነት ውብና ጥቅጥቅ ያለ ፀጉር ለማሳደግ ምን ማድረግ አለብኝ? የእኔ እየረገፈ አስቸግሮኛል፣ ያንተ ግን በጣም ያምራል!" አለው። ... ሰራተኛው ባልጠበቀው ቅን አድናቆት ደንግጦ ቀና አለ፤ ፊቱም ወዲያው በፈገግታ በራ! ቅድም የነበረው ውጥረትና ቁጣ በአንድ አፍታ በንኖ ጠፋ። ... ስለ ሁኔታው ካርኔጊ ሲናገር "ከዚያ ሰውዬ ላይ የምፈልገው ምንም ጥቅም አልነበረም። ነገር ግን እኔ ምንም ሳልከፍልበት፣ ከራሴ ላይ ምንም ሳይቀነስብኝ፣ ለምን ለተሰበረ ሰው ጥቂት የደስታ ብርሃን አልሰጠውም?" ብዬ ነው ብሏል።... ሰዎች ሁሉ የክብርና የመከበር ርሃብ አለባቸው። ያንን ፍላጎታቸውን ያለምንም ስግብግብነት፣ በቅንነት አርካላቸው። ስድብን በፈገግታ፣ ቁጣን ደግሞ በቅን አድናቆት ማሸነፍ ትልቅ የሕይወት ጥበብ ነው!

About