@okz04255262:

Orakzai 💪 313
Orakzai 💪 313
Open In TikTok:
Region: PK
Sunday 28 June 2026 07:03:23 GMT
1157
178
21
2

Music

Download

Comments

user5441556830865
شریف خاندان کا بدنام لڑکا ہوں :
Orakzai
2026-06-28 10:21:03
1
sadsadboy050
Sad :
Allah de aman rawaly
2026-06-28 17:17:38
1
rahidboxer331
꧁࿐༵༆༒ℛ𝒶𝒽𝒾𝒹 ℬℴ𝓍ℯ𝓇༒༆࿐༵ ꧂ :
okz
2026-06-28 17:01:46
1
arshad.orkazi
Arshad orkazi :
Orkazi
2026-06-28 11:50:20
1
user5441556830865
شریف خاندان کا بدنام لڑکا ہوں :
hy
2026-06-28 07:54:19
1
offlineboy121
Khyber :
🥰🥰🥰
2026-06-30 04:37:11
0
latifkhanorakzai0
⚔️ LATIF KHAN ⚔️ORAKZAI 🦅 :
♥️♥️♥️
2026-06-29 17:53:33
0
kpkkingokz
ORAKZAI 💯♥️ :
🥰🥰🥰
2026-06-29 11:38:31
0
yaseenorakzai05
❝ 𝗬𝗮𝘀𝗶𝗻 𝗼𝗿𝗮ک𝘇𝗮𝗶 ❞ :
❤️❤️❤️
2026-06-29 05:12:27
0
hajat.ullah78
Malang Jana ✌️✌️✌️ :
👍👍👍
2026-06-28 17:02:25
0
sajid_khanokz0
༒ᴹᴿ ⓈⒶⒿⒾⒹ༒ :
🥰🥰🥰
2026-06-28 16:56:04
0
rizwanullah1170
⚡🌟👑RIZWAN👑🫶⚡ :
💕💕💕
2026-06-28 15:26:32
0
hameedorkazai
Hameed 🦅اورگزی :
❤️
2026-06-28 14:25:36
0
4t6king504
Anwar :
🥰🥰🥰
2026-06-28 11:34:17
0
zahoorokz56
M zahoor Orakzai :
❤️❤️❤️
2026-06-28 08:43:35
0
imtyaz290
IMTYAZ KING 📸 :
❤️❤️❤️
2026-06-28 08:18:46
0
user5441556830865
شریف خاندان کا بدنام لڑکا ہوں :
❤️❤️❤️
2026-06-28 07:54:27
0
rahid.orakzai444
𝑅𝐴𝐻𝐼𝐷 𝑂𝑅𝐴𝐾𝑍𝐴𝐼 :
❤️❤️❤️
2026-06-28 07:36:20
0
offlineboy121
Khyber :
❤️❤️❤️
2026-06-30 04:37:23
0
To see more videos from user @okz04255262, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የቱርክ መካከለኛ ቦታ ላይ የሚገኝ ከተማ ውብ ፈረሶች የሚኖሩበት ለማለት የወጣላት ስም ነው።  በመጸ‍እሐፍ ቅዱስ ኬጢያውያን የሚባሉት ሕዝቦች ቦታ ናት። ኬጢያውያን የታወቁ ፈረስ ጋላቢዎች ነበሩ። በበዓለ ጰራቅሊጦስ በ ኢየሩሳሌም ተገኝተው ክርስትናን ከተቀበሉት መካከል የቀጰዶቅያ ሰዎች ይገኙበታል። ቅዱስ ጴጥሮስ መልእክት የጻፈላቸው ምእመናን መካከልም የቀጰዶቅያ ምእመናን ይገኙበታል። ይሄ ማለት በ እስጢፋኖስ ሞት ምክንያት ተሰደው ከገቡባቸው አገሮች አንዷ ቀጰዶቅያ ነበረች ማለት ነው።  የዋሻ ውስጥ ከተማ ይገኝበታል የጥንት ክርስቲያኖች የሠሩት ከተማ ነው። እጅግ አስደናቂ ነው። አስጎብኛችን እንደነገረን ከሠላሳ ሺህ በላይ ሕዝብ መያዝ የሚችሉ የፀሐይ ብርሃን የሚያገኙበት፣ ነፋስ የሚቀበሉበት ታስቦ የተሠራላቸው ክፍሎች ያሏቸው ናቸው። የጸሎትና የአምልኮ ስፍራዎችም አሏቸው።  በመንገዳችን ያየናቸው ከወጥ ዐለት የተሠሩ ቤቶች በጣም አስገራሚ ነበሩ።  ተራራውን ተጠግተው የተሠሩ ከተሞች ሁሉ ጥንታዊውን ቤት ከዘመናዊ ጋር አስተባብረው በመያዛቸው ለማየት አይጠገቡም።  አየናቸው፣ አየናቸው፣ ተደመምንባቸው፣ ፎቶ ተነሣንባቸው።  አሁን ኑሲስ NYSSA ተብላ በታሪክ ወደ ታወቀችው የቅዱስ ጎርጎርየ‍ኦስ መንበር ለማደር እየገባን ነው።  ከ372-394 ቅዱሱ ሊቅ እንደ ምሰሶ ተተክሎ ዓለምን የሚመግብ ትምህርትን ያስተማረባት ከተማ ናት።  ያች 372 ዓ.ም ዛሬ በሆነች ኖሮ ምን አለበት? ነገረ ሥጋዌን ጠይቀነው ቢመልስልን፣ መጻሕፍትን ሲተረጉም በጉባኤው ተገኝተን ብናደምጠው ብለን ተመኘን።  ያን ጊዜ አርዮሳውያን ታጥቀው ቤተ ክርስቲያንን በሚዋጉበት ዘመን የሃይማኖትን ምሥጢር የሚገልጡ ሊቃውንትን ሲያስነሣ አንዱ ይህ ቅዱስ ጎርጎርዮስ ነበር።  የኑሲስ መንበር የመጀመሪያው አባት እንደሆነ በታሪክ ይታወቃል። ኑሲስ ያለ ጎርጎርዮስ ትንሽ መንደር ናት። ዓለምን የሞላ ስም ያገኘችው ይህንን ሊቅ ተሸክማ ነው።  ሐውልት ሳታቆምለት በመላው ዓለም ሐውልት ያቆመላት ሊቅ።  በ እርግጥ እሷ ስሟንም ግብሯንም ለውጣ ሁሉንም ነገር ረስታለች። ኑ ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዜና ሕይወቱ ለሙሴን The life of Moses ይንገረን፤ ስለተወደደችው እኅቱ ማክሪና ይተርክልን። ስለ ታላቁ ባስልዮስ ቅድስና ስለ ጎርጎርዮስ ዘእንዚናዙ ይንገረን። ብሉያትን ሐዲሳትን ይተርጉምልን? ሚያዚያ -2018 ዒ.ም ቀጰዶቅያ / Cappadocia - ቱርክ  ስምዓኮነ መልአከ / Simakone Melak

About