Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@chiquis9131:
zoe
Open In TikTok:
Region: MX
Sunday 28 June 2026 19:06:04 GMT
97
16
0
2
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.27MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.27MB
)
Watermark .mp4 (
0.66MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @chiquis9131, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
The vlogs are back! Finally editing weeks worth of footage. Spend a two show day with me!
Chuỗi 🔥 Streak 🔥 chuỗi cốt ơi #dulich #GreenCreator #FAMtripNhaTrang #vinwondersnhatrang #chuoi Hè đến rồi mình cùng đi vinwonders Nha Trang nhé
😭😭|@فراج قزيع السهلي @أحمد قزيع السهلي @قزيع فراج السهلي @LAMA ABAYA #فراج_قزيع_السهلي #احمد_قزيع_السهلي #مالي_خلق_احط_هاشتاقات #explore #fyp
Antes de dormir, entregue suas preocupações a Deus. Siga a página para mensagens de fé, motivação e autoestima todos os dias.🙏🏻❤️ #boa-noite #faith #fy #fyp #foryou
the rain neva likkle bit at all #Animation #animatedcomedy #jamaicancomedy #storm #foryoupage
◼ (ቱልት /ዉሻ ምላስ ተብሎ ይጠራል) ከሣር የሚመደብ ዕፅ መጠሪያ ስም ነው ይህ ዕፅ ለማመን የሚከብዱ ከዘመናዊው ህክምና አቅም በላይ የሆኑ 8 የበሽታ ዓይነቶችን በሚደንቅ ሁኔታ የመፈወስ አቅም ያለው ዕፅ ነው። ✅✅ በማንኛውም ቦታ የሚበቅል ቅጠሉ የውሻ ምላስ የሚመስል ሰፋፊ አገዳው ቀይ የሆነ ከሣር የሚመደብ የሳር አይነት ነው። የውሻ ምላስ የሚለውን ስያሜ በአማረኛ ቋንቋ ያገኘውም የቅጠሉ ቅርፅ የውሻ ምላስ የሚመስል ቅርፅ ስላለው ነው ይላሉ ። ቱልት/ የውሻ ምላስ ከሚፈውሳቸው የበሽታ ዓይነቶች መካከል ጥቂቶቹ፦ 1) ለቋቁቻ ወይም ለባርሌ በሽታ ይሆናል። በሽታው ብዙ ጊዜ የአንገት አካባቢን ያጠቃል ለዚህ የበሽታ ዓይነት ቅጠሉን ወቅጦ ትንሽ በእሳት ሞቅ እያደረጉ ለ7 ቀን ቢቀብት ያጠፋል። 2) ለፊት ማድያት በሽታም ለቆዳችን ከሚስማማ ቅባት ጋር ለውሶ ቢቀቡት ይፈውሳል። 3) ለቁርጥማት ህመም ፍሬውን ደቁሶ ለ1 ቀን 1የሻይ ማንኪያ ሙሉ በማር ለውሶ መውሰድ በቂ ነው። ለ10 ቀን ከምግብ በፊት ቢሆን ይመረጣል። 4) ስሩን ካኘክነው ጊንጥ የምትባለዋ የበረሐዋ ተናካሽ አውሬ ብትነክሰንም አያመንም መርዟን ያከሽፈዋል ማለት ነው። 5) ለዓይነማዝ ወይም ለማንኛውም የዓይን_ህመም ሥሩን ከፍትግ ገብስና ከምስር ገለፈት ጋር ወቅጦ በቅቤ አንጥሮ መቀባት ነው ፈፅሞ ይድናል። 6) ሆዱን_እየነፋው ለሚቸገር ሰው ለሥራይ ወይም ሌላ በሽታ ስሩን ከቀጠጥና ሥር ጋር ወቅጦ በማር ወይም በወተት አፍልቶ ማጠጣት ነው፦ መጠኑን በሚመለከት ከሁለቱም ዓይነት ውህድ 1የሻይ ማንኪያ ዱቄት በቂ ነው፡፡ 7) ለሽንት_ማጥ በሽታና የከፋ የሐሞት_ጠጠርን ለማውጣት ሥሩን በውኃ ቀቅሎ ከወተት ጋር ቀላቅሎ መጠጣት ወይም ከሰመሬታ ገብስ ጠላ ጋር ቀላቅሎ ለ፩ ቀን ፩ የውሃ ብርጭቆ መጠጣት በቂ ነው። በሽታው ዕስኪድን ድረስ መደጋገም ይቻላል፡፡ 8) ለድክመተ_ወሲብ ብቻውን ይሆናል፡፡ አጠቃቀም ስሩ ተቆርጦ እንዳይቀር በአንካሴ ወይም በማንኛውም መቆፈሪያ በጥልቀት ቆፍሮ ማውጣት ተቆፍሮ ከወጣ በኋላ ላም አርጎ ወቅጦ በተወቀጠ ኑግ ለውሶ በገብስ ጠላ ለ7 ተከታታይ ቀናት በቀን 1ጊዜ 1የውሃ ብርጭቆ መጠጣት በቂ ነው። ስሩ ከመሬት ተቆርጦ ከቀረ አይሠራም፡፡ 9) ለሪህ_በሽታ ስሩን ወቅጦ በሱፍ ውኃ በጥብጦ አጥልሎ ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል በትንሽ በትንሹ እየጨመሩ በቀይ ጤፍ እንጀራ እየፈተፈቱ መብላት። 10) በሆድ ውስጥ ላለ ኪንታሮት እና በፊንጥጣ ዙሪያ ጎልቶ ላልወጣ ኪንታሮት ፍቱን መፍትሔ ነው። አጠቃቀም፦ ቅጠሉን እንደሐበሻ ጎመን በዕርጥቡ ለቅሞ በደንብ አጥቦ ልክ ዕንደጎመን ድቅቅ አርጎ ከትፎ ለአልጫ ጎመን ወጥ የሚገቡትን ግባቶች አስገብተው ከሠሩ በኋላ በጥቁር ጤፍ ዕንጀራ ከምግብ በፊት እየፈተፈቱ መብላት ነው፡፡ አወሳሰዱ እንደ ኪንታሮቱ ጥንካሬ ይለያያል። ፎሎ ሼር ላይክ እያረጋቹ
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy