@nhung.1m45: Găng tay thun co giãn #nhung1m45 #gangtaylaodong

Nhung 1m45
Nhung 1m45
Open In TikTok:
Region: VN
Tuesday 30 June 2026 09:15:01 GMT
148
1
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @nhung.1m45, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በዚህ እድሜህ ማወቅ እና ማድረግ ያለብህን 5 ነገር ልንገርህ ፁፉን ላይክ,,,ሼር,,ኮፒ ሊንክ,, ባመድረግ ተባብረኝ 🙏🙏🙏 ማወቅ ያለብክ.... 1,,ከሰው ምንም ነገር አጠብቁ  ደስተኛ መሆን ከፈለክ ከሰው ምንም ነገር አለመተበቅን ልመድ  2,,ሰዉነትህን ተንከባከብ  ፈጣሪ የሰጠህ ስፔር ፓርት የለም አንድ አካል ተሰቶሃል ለመኖር ለመርዳት ለመደሰት ደግሞ ሰዉነትህን ተንከባከብ ጠብቅ  3,,ብቻህን መራመድ ልመድ  ሸኚ ቤት አያደርስም ይባላል አይደል ማንም የምትፈልግበት ድረስ አብሮክ አይራመድም ሁሉም የሆነ ጊዜ ከላክ ላይ ይቀራል ያኔ መንገዱ እንዳይደበርህ አሁኑኑ ብቻህን መራመድ ልመድ  4,, ስለ እቅዶችህ ለማንም አትናገር  ደግ እንዳለ ሁሉ ክፉም መቀኛም በዙ አለና እቅድህ መሬት ወርዶ ሰው ይስማው ይየው እንጂ አታውራው ለማንም  5,, ማንንም ለመቀየር አትሞክር  ሁሉም የራሱ አስተሳሰብ እና እምነት ያለው ነው ሊቀይረው ብትል አይሆንም ሰለዚህ ማንንም ለመቀየር አትሞከር ከርሱ ጋር ያለህን የግነኙነት ሂደት ቀይር እንጂ..  እንደተቀማቹ ተስፋ አደርጋለሁ                                       ሰናይ ቀን ይሁንላችሁ                ❤️❤️ እወዳችዋለው ❤️❤️ #foryou #foryoupage #fyp #fyppppppppppppppppppppppp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

About