@momiji854: #電子レンジတေ ညစ်ပက်နေရင် ဒါလေးသုန်း

ティリ
ティリ
Open In TikTok:
Region: JP
Thursday 02 July 2026 02:16:58 GMT
17676
615
0
152

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @momiji854, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

➛‎ጥንታዊቷ ደብረ ምዕራፍ ዋሸራ ማርያም ገዳም የተመሰረተችው በ1426 ዓ.ም በንጉስ ዘርአያእቆብ ዘመነ መንግስት ነው፡፡ ‎መስህቡ ከጎንጅ ዋና ከተማ አዲስ አለም ከተማ ያለው እርቀት በግምት 55 ኪ.ሜ ሲሆን በመኪና 1፡30 ይወስዳል ፡፡ ‎ታሪካዊ ያደረገው የቅኔ እና የአብነት ት/ት ማእከል መሆኗ፤ ‎የመንክራሀይላ /ተናጋሪዋ ስዕል/ መገኛ መሆኗ ‎ገዳሟ በባህር ላይ መመስረቷ እና በውስጧ ያሏት ጥንታዊ ቅርሶቿ የጎጃም ገዥ የነበሩት የራስ መንገሻ ሀይሉ አጠቃላይ የቤት መገልገያ እቃዎች በስጦታ የሰጡበት ቦታ መሆኑ ነው። ‎ጥንታዊቷ ደብረ ምዕራፍ ዋሸራ ማርያም ገዳም የተተከለችው በጃን ስዩም ዘመነ መንግስ 980 ዓ.ም ቁራ ገደል ከሚባል ዋሻ አጠገብ ለመጀመሪያ ጊዜ ታቦተ ኡራጉኤል የተባለ ታቦት ተተከለ፡፡ ይህ ታቦት ተተክሎ 240 አመት ያህል ከቆየ በኋላ አመለከተ  በግድ በሚከተሉት ተቃራኒዎች ተመዘበረ ፤ ታቦተ ኡራጉኤል ተተክሎበት የነበረው ቦታ ለ8 አመት ያህል በጠፍነት ከቆየ በኋላ በአጼ ይኩኑ አምልክ ዘመነ ምግስት በ1260 ዓ.ም ወደ ቆላው ክፍል ጦር መስቀያ እየተባለ ወደ ሚጠራው ገደል አካባቢ ዋሻ ጥግ ተተክሎ የኖረ ሲሆን በአጼ አምደ ጼዮን ዘመነ መንግስት በ1304 ዓ.ም ሴቶች የማይገቡበት የወንድ ገዳም እንዲሆን ተደረገ፡፡ ‎ ‎በዚህም በዋሸራ በአጼ ሰይፈ አርድ /1137-1338/ ዓ.ም  የሰምዓቱ ቅ/ጊዮርጊስ ገድል ከውጭ ሀገር ስለመጣ ፈጣን ተራድይነቱ ታውቆ በዚህ በዋሸራ ታቦተ ጊዮርጊስ ተተክሎ ቆይቷል፡፡ ታቦተ ማርያም የገባቸው በአጼ ዘርያቆብ ዘመነ መንግስት ነው፡፡ታቦተ ማርያም ከሰሜን ኢትዮጵያ ተራራማ ዋሻ ስፍራ ይዘው መጡ ቅዱሳን አበው መነኩሳት ከጥር 1 እስከ ጥር 21 ድረስ ሱባኤ ከገቡ በኋላ ሶስት ሱባኤ ሊጨርሱ አንድ ቀን ሲቀራቸው በተነገረው ትንቢት መሰረት ባህሩ ወደ ውስጥ ሰርጎ የብስ ከሆነ በኋላ ከመካከሉ ላይ ጥቂት ውሃ ቀለበት ሰርታ ታየች፡፡ በመጨረሻዋ የሱባኤ ቀን ባህሩ ሰምጦ የብስ ከሆነችበት እና የመጨረሻው ውሃ እንደ ቀለበት መልክት ሆኖ ከታየበት ቦታ ላይ የአሁኗ  ደብረ ምዕራፍ ዋሸራ ማርያም ገዳም በ1426 ዓ.ም በአጼ ዘርያአቆብ መንግስት ተተከለች፡፡   ‎ ‎በዋሸራ የቅኔ አጀማመር በ523 ዓ.ም በአጼ ገብረ መስቀል ዘመነ ምንግስት ጊዜ የነበረው የኢትዮጵያ ሊቅ ቅዱስ ያሬድ ያዜመውን ስልት ሲደርስ ግዕዙንም ቅኔ በማለት ዘየውንና ስንኙን  ቢያስተካክለውም ተናግሮት ነበር፡፡ ይህንን በተመለከተ በምነና ጥረት ይኖር የነበረው ድሪም የተባለው ተመራማሪ ሊው ቅኔውን በዋሸራ ማርያም ገዳም ውስጥ እንደደረሰው ይናገራል። ‎#VISIT_GOJJAM💙🏝❤ #VISIT_WASHERA💙 🙏 @ባኮስ ሸማ👗 @አዊ ጄራ ቤር ዜንጋ @ማርዳ መልቲሚዲያና ፕሮሞሽን @አደይ ቤተ-እልፍኝ ሸማ👗👸 @TINA BELAY 👗 ቲና ሸማ @ሶስና✍️ @ሚሚ ጎጃሜዋ የመተከል ናፋቂ  ‎

About