@riyazesthetic: Main usse Kabhi bhool nahi sakta!💔🥺#fypシ #Empty #intezaar

Empty.!
Empty.!
Open In TikTok:
Region: PK
Thursday 02 July 2026 17:59:39 GMT
1140
112
4
12

Music

Download

Comments

shah_11443
khaɭıd🖤 :
Hye your poetry 😢
2026-07-03 06:13:12
0
khairbugti21
Khair Bugti :
❣️❣️❣️
2026-07-03 15:32:03
0
riazbugti248
💔 :
💗💗💗
2026-07-02 18:22:53
0
khairbugti21
Khair Bugti :
💝💝💝
2026-07-03 15:31:56
1
To see more videos from user @riyazesthetic, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የፍየል ግልገል እና የነብር ግልገል  ጫካ ውስጥ ተገናኝተው ምንም ሳይጠራጠሩ፣  በፍቅር አብረው ውለው ወደየቤታቸው ተመለሱ። ... ቤት ሲገቡ ግን እናቶቻቸው ተቀበሏቸው፡ ስለውዎቻቸው ሲጠይቁ ፥  የነብር እናት
የፍየል ግልገል እና የነብር ግልገል ጫካ ውስጥ ተገናኝተው ምንም ሳይጠራጠሩ፣ በፍቅር አብረው ውለው ወደየቤታቸው ተመለሱ። ... ቤት ሲገቡ ግን እናቶቻቸው ተቀበሏቸው፡ ስለውዎቻቸው ሲጠይቁ ፥ የነብር እናት "ያ የተጫወትከው ፍየል ይባላል፣ ምግባችን ነው፤ ለምን አልበላኸውም?" አለችው ልጇ። የፍየል እናት ደግሞ "ልጄ፣ ያ ዥንጉርጉሩማ ነብር ይባላል፣ ይበላናል! ለዛሬ ተርፈሃል" ስትል አስጠነቀቀችው። .. በማግስቱ እንደገና ተገናኙ። የነብር ግልገል እናቱ የነገረቻትን አስባ "ና እስኪ እንጫወት፣ እቀፈኝ" ስትለው፣ የፍየል ግልገል ግን ቀድማ ነቅታ ነበር። ራቅ ብላ ቆማ እንዲህ አለችው፡ "አንቺም እናትሽ ነግራሻል፣ እኔም እናቴ ነግራኛለች! ከእንግዲህ መጫወት የለም!" ... ፍርሃትና ጥላቻ አብረውኝ አይወለዱም፤ ከሰዎች የምንማራቸው እንጂ። ስንወለድ ነፃ ነበርን፤ ያለምንም ጥላቻ፣ ፍርሃትና ልዩነት የምንኖር ነበርን። ... ደግሞም አለም የሁለት ሀይል ማዕከል እንደመሆኗ ተኩላ አይጠፋምና እንደ ፍየሏ ግልገል የሰዎችን ተንኮል ቀድሞ ነቅቶ መራቅና ራስን መጠበቅ አስፈላጊም ነው።

About