@noahhometech: Is it a fashion accessory? Maybe. But it’s also the best POV camera I’ve ever owned. 💖 #POVContent #MiniActionCamera #DanceChallenge #VlogLife #TechTok

noahhometech
noahhometech
Open In TikTok:
Region: US
Friday 03 July 2026 07:51:15 GMT
10
0
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @noahhometech, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#ወር_በገባ_ሰኔ_8 እንኳን ለጻድቁ አባ ኪሮስ ወርኅዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሰን !!! #የእግዚአብሔርን ቃል የተናገሩአችሁን ዋኖቻችሁን አስቡ፥ የኑሮአቸውንም ፍሬ እየተመለከታችሁ በእምነታቸው ምሰሉአቸው።
#ወር_በገባ_ሰኔ_8 እንኳን ለጻድቁ አባ ኪሮስ ወርኅዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሰን !!! #የእግዚአብሔርን ቃል የተናገሩአችሁን ዋኖቻችሁን አስቡ፥ የኑሮአቸውንም ፍሬ እየተመለከታችሁ በእምነታቸው ምሰሉአቸው።" ዕብ. ፲፫፥፯ /13፥7/ ✍️ አባ ኪሮስ ከደጋግና ከቅዱሳን ቤተሰቦች ታህሣሥ ፰ ቀን በሮም ተወለዱ✝️🙏 #አባታቸው ሲሞትም ሃብታቸውን ከወንድማቸው ጋር ተካፍለው ድርሻቸውን ለድሆች መጽውተው ዓለምን ንቀው መነኑ💒🙏 #በአስራ ሰባት ዓመታቸው ከአባ በብኑዳ ገዳም በመግባት ስርዓተ ምንኩስናን ተማሩ🙏 ✍️አባ ኪሮስ በገዳም በጾም በጸሎት ተወስነው እየተጉ መኖር ጀመሩ✝️🙏 ✍️በገዳምም እየኖሩ የክርስቶስን ወንጌል ለማያምኑ ሰዎች በመስበክም ብዙዎችን ወደ ክርስትና አምጥተዋል🙏 ✍️መላ ዘመናቸውን ከጣዕመ ዓለም እና ከተድላ ዓለም ተለይተው ቤት ልስራ ዘር ልዝራ ሳይሉ በገዳም ተወስነው ኖሩ፣ መነኮሳትን አበረቱ🙏❤ ✍️ አባ ኪሮስ በጸሎት፣ በስግደት በምናኔ ጸንተው ሲኖሩ ፈቃደ ሥጋቸውን ለፈቃደ ነፍሳቸው አስገዝተው በእግዚአብሔር መንገድ እየተጓዙ ነበር❤✝️ ✍️በመጨረሻም ቃል ኪዳንን ከጌታችን ከተቀበሉ በኋላ ሐምሌ ፰ ቀን ከዚህ ዓለም ድካም ዐረፉ❤🙏 ✍️የአባታችን የአባ ኪሮስ ምልጃና በረከት ይደርብን🙏🙏🙏 ጸሎታቸው ከእኛ ጋር ይሁን✝️💒🙏 //3//🙏🙏🙏 #creatorsearchinsights

About